cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

EFDA የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን

ETHIOPIAN FOOD AND DRUG AUTHORITY /EFDA/ This is EFDA'S official Telegram Channel For more updates please visit Free call 8482 join the Channel t.me/ethiopianfoodanddrugauthority

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 077
المشتركون
+324 ساعات
+257 أيام
+13830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የአደንዛዥ ዕጽ አጠቃቀምና ህገወጥ ዝውውር ለመከላከል የባለድርሻ አካላት ትብብርና ተሳትፎ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አለም አቀፍ የአደንዛዥ ዕጽ አጠቃቀምና ህገወጥ ዝውውርን የመከላከል ቀን ሲከበር የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የመድኃኒት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ስዩም ወልዴ እንደተናገሩት አገራችን የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት ብሄራዊ የአደንዛዥ ዕጽ ቁጥጥር ዕቅድ አዘጋጅታ ስትተገብር መቆየቷን አስታውሰው እቅዱ በትብብር ሲሰራ እንደመቆየቱ በቀጣይ ለሚዘጋጀው ተመሳሳይ ዕቅድ ትግበራ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ በአሁን ወቅት ብዙ ቤተሰቦችና የማህበረሰብ ክፍሎች መከላከልና ሊድኑ በሚችሉ አደንዛዥ ዕጾች ከመጠቀም ጋር ተያይዞ በሚመጡ የጤና ቀውሶች ለጎዳት ተዳርገው ይገኛሉ ያሉት አቶ ስዩም አገራት በዘላቂ ልማት ግብ ላይ የተቀመጠውን ከአደንዛዥ መድኃኒቶች አጠቃቀም መከላከልና ሕክምናን ከማጠናከር አኳያ የተቀመጠውን ግብ ከማሳካት አንፃር ገና ሩቅ መሆናቸውን ቢያመላክትም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱም ናርኮቲክና ሳይኮትሮፒክ መድኃኒቶችና ፕሪከርሰር ኬሚካሎችን ማምረት፣ ማስመጣትን፣ ማሰራጨትና አግባባዊ አጠቃቀምን በመቆጣጠር ረገድ የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል ነው ያሉት፡፡ በመድረኩ ላይ አቶ ኤልያስ ካልአዩ የመቋሚያ የማኀበረሰብ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ከሱስ ጋር ተያይዞ በተጨባጭ መሬት ላይ ያሉ ችግሮችን ከመከላከል አኳያ ድርጅታቸው እያከናወነ ያለውን ተግባር በዝርዝር አስረድተዋል። አለም አቀፍ የአደንዛዥ ዕጽ አጠቃቀምና ህገወጥ ዝውውርን የመከላከል ቀን በየዓመቱ ጁን 26 የሚከበር ሲሆን ዘንድሮም ‹‹ ማስረጃው ግልፅ ነው፤ በመከላከል ላይ እንስራ›› በሚል መሪ ቃል በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡
إظهار الكل...
👍 17
👍 10
👍 9
أرشيف المشاركات
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.