👼 AnyሐበሻThought 😈
الذهاب إلى القناة على Telegram
👼 AሐT 😈 Any ሐበሻ Thought ✔️ FULL OF HUMOR 👼 HAVE A GREAT VIEW FROM OUR APARTMENT. Contact us @theycallme_Ab @beer_and_whynot @zegeneteleul ✔️ @naughtiesonly
إظهار المزيد1 939
المشتركون
-124 ساعات
-27 أيام
-1030 أيام
أرشيف المشاركات
1 938
ሰራዊት ፍቅሬ :- ለምሳሌ ማንዴላን ብንወስድ 27 ዐመት ታስረው
እግረኛው ሚዲያ :- እሳቸው ለህዝብ ነው እናንተ በህዝብ ነው
😭😭😭😭
1 938
When i was 6, My sister told me Zidane risked a trophy to headbutt another person cause his sister was insulted. I knew ያኔ what kind of man i have to be
1 938
Tiktok ላይ u r so ugly ምናምን ከዛን ግን ቆንጆ ነን ምናምን ምትሉ ሰዎች
ቢያንስ የምታቁትን እና የሚያቃችሁን ሰዎች block አድርጉ እስቲ
1 938
Repost from የአማኙ ቅኔ
ልምጣ ብትል
መንገድ አጥታ
ልቅር ብትል
ምን ገድ ሰርታ
አሰርሽ ቢሏት
ቅኔ ዘርታ
ቆማ ቀረች
ሁሉን ፈታ
ቧለሟል ናት
ያለ ሎሌ
አይሸምቷት
በ አሞሌ::
ጠግበው ነበር
ከማጀቷ
ደምቀው ነበር
በማርጀቷ
አመድ ነስንሽ
ከምድጃው
ሰው አይመጣም
በመሔጃው
ምስኪን እዘኝ
የት ነው ማቅሽ?
መጠው ተፉሽ
እንደ ጥንቅሽ::
ልዑል
1 938
Chelsea FC either signs kindergartners or ለ አቅመ አባት ጦር የደረሱ like their scout is ሜሪጆይ
