cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎬Muetesım ሙእተሲም◂☪⛤

የመፅሀፋ ሰወች ሆይ ከመካከላችን የጋራ ወደሆነች ትክክለኛ ቃል ኑ! እርሷም◦ ከ አላህ ውጭ ሌላን አካል ላናጋራ ከፊላችን ከፊሉን አምላክ አርጎ ላይዝ ነው፡ እንቢ ካሉ እኛ ሙስሊሞች መሆናችንን መስክሩ በላቸው። (አል_ኢምራን 64)

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
334
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰኞ እና መውሊድ? መውሊድ አክባሪዎች “ነብዩ ﷺ ሰኞን የተወለዱበት ቀን ስለሆነ ፆመዋል፡፡ ይህም መውሊድን (ልደታቸውን) ለማክበር ማስረጃ ነው፡፡” ይላሉ፡፡ በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ማስረጃ ብለው ያቀረቡት፣ ማስረጃ መሆን እንደማይችል በሰፊው እንየው፡፡ ነብዩ (ﷺ) ሰኞን ቀን እንደሚፆሙ በትክክለኛ ሀዲሶች ተረጋግጧል፡፡ የሚከተሉትን ሀዲሶች እንይ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን ለምን እንደሚፆሙ ተጠየቁ፣ እሳቸውም “በዛ ቀን ተወለድኩ፣ እናም መለኮታዊ ራእይም በዛው ቀን መጣልኝ” ሰሂህ ሙስሊም 1162 በሌላ ዘገባ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ስራዎች ሰኞ እና ሀሙስ (ወደ አላህ) ይወጣሉ፡፡ ስራዬ ፆመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ” ቲርሚዚ 747 ከነዚህ ሁለት ሀዲሶች የምንማራቸው ትምህርቶች እንደሚከተለው ይቀርባሉ 1.) የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን የፆሙት ለሶስት ምክንያቶች ነው a. የተወለዱበት ቀን ስለሆነ፣ b. ቁርኣን ለእሳቸው የወረደበት ቀን ነው፣ c. ስራዎችም ወደ አላህ የሚወጡበት ቀን ስለሆነ እና እሳቸው ስራቸው ፆመኛ ሆነው እንዲወጣላቸው ስለፈለጉ፡፡ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) የፆሙት ከላይ በተጠቀሱት ሶስት ምክንያቶች እንጂ ሰኞን ስለተወለዱበት ብቻ አልነበረም፡፡ 2.) ከዚህ ሀዲስ ሰሃባዎች አመት ጠብቀው በረቢአል አወል የነብዩን (ﷺ) ልደት ማክበርን አልተረዱም፡፡ ሰሃባዎች ደግሞ ለኢስላም በጣም ቅርብ፣ ኢስላምን ጠንቅቀው አዋቂዎች እና ኢስላምን ከማንም በላይ የተረዱ ከመሆናቸውም ጋር “መውሊድ” የሚባል በአል አያከብሩም ነበር፡፡ 3.) ታቢኢን በመባል የሚታወቁት የሰሃባ ተማሪዎች ከዚህ ሀዲስ መውሊድ የሚባል በአል አለ ብለው አልተረዱም፡፡ 4.) አራቱ ታላላቅ የፊቂህ ኢማሞች አቡ ሀኒፋ፣ ኢማሙ ማሊክ፣ ኢማሙ ሻፊኢ እና ኢማሙ አህመድ ይህን ሀዲስ እያወቁ፣ ሀዲሱን መውሊድ (የነብዩን ልደት) ማክበር ይቻላል ለሚል ማስረጃ አልተጠቀሙትም ፡፡ 5.) በዚህ ሀዲስ የተገደበው አምልኮ ፆም ነው፡፡ ስለዚህ ፁሙ፡፡ ከዚህም አትለፉ፡፡ ዲኑ ገር ነው፡፡ ነብዩ (ﷺ) የሰሩትን እንስራ ያልሰሩትን አንስራ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ይገርማሉ ሀዲስን ትርጉሙን ያዛባሉ፣ ይጠመዝዙታል ለምን ሲባል ቢድኣን ለማንገስ፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ አላህን አዋቂ፣ ፈሪም፣ አላህ ዘንድ እውነተኞችም አይደለንም፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ ነብዩ (ﷺ) አንወድም፣ አናከብርም፣ መስዋትም አልሆንም፡፡ ስለዚህ አደብ አድርገን እንቀመጥ፡፡ እንዲህ አይነት ጥፋቶችን ስናጋልጥ እናንተ በእድሜ ከጠገቡት ታላላቅ ኡለማዎች፣ ሙፍቲዎች፣ ዶክተሮች፣ ኡስታዞች ትበልጣላችሁን? ሲሉ ይጠይቃሉ መልሱም ቀላል ነው እነዚህ እናንተ ኡለማ ብላችሁ የምትከተሏቸው ሶዎች ከሰሃባዎች አላህን በመፍራት፣ አላህ እና መልክተኛውን በመውደድ፣ በእውቀት ይበልጣሉን? አይበልጡም ስለዚህ ሙፍቲም፣ ዶክተርም፣ ኡስታዝም፣ ሙነሺድም፣ ድቤ መቼም አርፈው ይቀመጡ፣ ዲን አይበጥብጡ፡፡ ኡማውን አይከፋፍሉ፡፡ ሺርክ እና ቢድኣን አያንግሱ፡፡ አላህ ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት የፀዳ እውነተኛ አንድነት ይስጠን፡፡ https://t.me/SadatTextPosts
إظهار الكل...
#እንቁጣጣሽ_ማን_ለምን_ዐመጣሽ!? #ጳጉሜን_በተመለከተ_ለሙስሊሙ....!? ---------------------------------------------- قال الله تعلى:- ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﭐﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨﺪَ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﭐﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًۭﺍ ﻓِﻰ ﻛِﺘَٰﺐِ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﻳَﻮْﻡَ ﺧَﻠَﻖَ ﭐﻟﺴَّﻤَٰﻮَٰﺕِ ﻭَﭐﻟْﺄَﺭْﺽَ ﻣِﻨْﻬَﺂ ﺃَﺭْﺑَﻌَﺔٌ ﺣُﺮُﻡٌۭ ۚ ﺫَٰﻟِﻚَ ﭐﻟﺪِّﻳﻦُ ﭐﻟْﻘَﻴِّﻢُ ۚ ﻓَﻠَﺎ ﺗَﻈْﻠِﻤُﻮﺍ۟ ﻓِﻴﻬِﻦَّ ﺃَﻧﻔُﺴَﻜُﻢْ ۚ ﻭَﻗَٰﺘِﻠُﻮﺍ۟ ﭐﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ﻛَﻤَﺎ ﻳُﻘَٰﺘِﻠُﻮﻧَﻜُﻢْ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ۚ ﻭَﭐﻋْﻠَﻤُﻮٓﺍ۟ ﺃَﻥَّ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻣَﻊَ ﭐﻟْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦَ سورة التوبة [ 9:36] 👉አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት # ወር ነው፤ ከነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፤ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፤ በነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፤ [ሱረቱ ተውባህ 9፥36] ሁላችንም እንደምናውቀው በሀገራችን አቆጣጠር ጳግሜ የሚባል 6 ወይም አምስት ቀን ከነሀሴና መስከረም መካከል እንደሚጨመር ነው የሚገርመው ብዙወቻችን ይህን የአምስት ወይም የስድስት ቀን የቆይታ ጊዜ እንደወር ቆጥረን ኢትዮጲያ የ13 ወር ፀጋ ባለቤት ነች ስንል እንደመጣለን #የበለጠ የሚገርመው በነዚህ በ5/6 የጳግሜ ቀኖች የዱአ ቀኖች ናቸው በማለት አብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ የተለያዩ የሽርክ አይነቶችን በመፈፀም ያሳልፋቸዋል። በዚህች የጳጉሜ ቀናች ከሚፈፀሙ የሽርክ አይነቶች ውስጥ #አተቴ፣ሾናት፣ጭሌ፣ርጭት ወዘተ የሚባሉ ብዙ አይነት የሽርክ ተግባሮች አሉበት በጥቅሉ እነዚህ የሽርክ ተግባሮች በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ሰርፀው እንድገቡ ለብዙ ዘመን ከመሰራቱ የተነሳ ብዙው ሙስሊም እንደ ቀልድ የሚፈፅማቸው ዘግናኝ የሽርክ ድርጊቶች ናቸው። #ግን_ጳጉሜ_ማለት_ምን_ማለት_ነው!? "ጳጉሜ" የሚለው ቃል "ኤጳጉሚኖስ" ከሚለው ከግሪክ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ "ተጨማሪ" ወይም "የተጨመረ" ማለት ነው። ጳጉሜ የወር ስም ሲሆን በነባሮች 12 ወራት ላይ የተጨመረ 13ኛ ወር እንደሆነ ጭማሬውን ከግሪክ ዘርፈው የእምነታቸው አካል እንደሆነ የሚዘምሩት ከሀዲያኖች ይናገራሉ። 👉ይህም ወር ተብዬ በነሐሴ እና በመስከረም መካከል የሚገኝ የመጨረሻው ወር ማለትም ነዘመን መለወጫ የረፍት ጊዜ መሆኑ ነው። #ጳጉሜ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በዘመነ ዮሐንስ ስድስት ቀናት ሲኖሩት በዘመነ ሉቃስ ዘመነ-ማቴዎስ እና በዘመነ -ማርቆስ ደግሞ አምስት ቀናት ይሆናል አያሉ ይናገራሉ አቆጣጠሩ እንደት እንደሆነ ግን አይገባም።ብቻ ልብ በሉ ይህ ወር ከግሪክ #ሄለኒዝም ጊዜ ከአሌክሳንድርያ ወደ ኢትዮጵያ የገባ እንጂ የተኮረጀ እንጂ በዕብራውያን አቆጣጠር ላይ 12 ወራት ብቻ እንዳለ የሚታወቅ ጉዳይ ነው። ከላይ በመግቢያችን ላይ ለመግለፅ እንደሞከርነው አላህም የወሮች ቁጥር በእርሱ መጽሐፍ #በለውሀል_መህፉዝ ማለትም በጥብቁ ሰሌዳ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት ወር እንደሆነ በግፅ አስቀምጦልናል። قال الله تعلى:- ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﭐﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨﺪَ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﭐﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًۭﺍ ﻓِﻰ ﻛِﺘَٰﺐِ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﻳَﻮْﻡَ ﺧَﻠَﻖَ ﭐﻟﺴَّﻤَٰﻮَٰﺕِ ﻭَﭐﻟْﺄَﺭْﺽَ ﻣِﻨْﻬَﺂ ﺃَﺭْﺑَﻌَﺔٌ ﺣُﺮُﻡٌۭ ۚ ﺫَٰﻟِﻚَ ﭐﻟﺪِّﻳﻦُ ﭐﻟْﻘَﻴِّﻢُ ۚ ﻓَﻠَﺎ ﺗَﻈْﻠِﻤُﻮﺍ۟ ﻓِﻴﻬِﻦَّ ﺃَﻧﻔُﺴَﻜُﻢْ ۚ ﻭَﻗَٰﺘِﻠُﻮﺍ۟ ﭐﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ﻛَﻤَﺎ ﻳُﻘَٰﺘِﻠُﻮﻧَﻜُﻢْ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ۚ ﻭَﭐﻋْﻠَﻤُﻮٓﺍ۟ ﺃَﻥَّ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻣَﻊَ ﭐﻟْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦَ سورة التوبة [ 9:36] 👉አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት # ወር ነው፤ ከነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፤ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፤ በነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፤ [ሱረቱ ተውባህ 9፥36] ይህ የሚያሳየው የኢትዮጵያው ዘመን መለወጫ በልምድ ከግሪክ የመጣ ሰርጎገብ እንጂ እና በክርስትናው አለም ቀኖና የተቀየጠ እውነታ የሌለው ተረት እንጂ መሰረት ያለው ነገር እንዳልሆነ ግልፅ ከመሆኑ ጋር መለኮታዊ ትእዛዝ ያለው ሳይሆን ሰው ሰራሽ ቢድዓ እንደሆነም በመረጃ አውቆ ሙስሊሙ ከዚህ እኩይ ድርጊት መጥፎና ከአሏህ ጋር ስለሚያጣላ ብሎም ከውስጡ ከሚሰሩት የሽርክ ተግባር አንፃር ከኢስላም ሊያስወጣ ስለሚችን ልንጠነቀቀው ይገባል፡፡ ምክንያቱ ምዓመተ-ምህረትን ያማከለ #ዘመነ_ሉቃስ #ዘመነ_ዮሐንስ #ዘመነ_ማቴዎስ እና #ዘመነ _ማርቆስ በመባል በሰወቹ ስም የተሰዬመ ሰው ሰራሽ ትምህርት ነው። #ሰው_ሰራሽ_ከመሆኑም ባሻገር__!! 👉በጳግሜ ከሚፈፀሙ የሽርክ አይነቶች ❶በጳጉሜ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ ፍየሎች ዶሮዎች ድመቶች ጥንቸሎች ወዘተ... ታርደው ይጣላሉ። ❷ከከብት በረትም ሆነ ከተለያዩ ቦታወች ላይ የተለያዩ የድግምት አይነቶች በብዛት ይስተዋላሉ። ❸በደም የተነከሩ ሳንቲሞች ብሮች ጌጣ-ጌጦች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ። ❹ይህ ቀን ሲያልቅ የቀኑ መጨረሻ በጉጉት ስለሚጠበቅ #እንቁ የሚል ስያሜ ሰጥተውታል። ❺የሚያመጣው ጣጣና መዘዝ ደግሞ "ጣጣሽ" በማለት በጥቅሉ "እንቁ-ጣጣሽ" ተባለ። እውነትም ጣጣው ብዙ ነው ። 1ሽርክ አለበት 2ቢዲአ አለበት 3ኹራፋት ሁሉ አለበት 4ቀቢህ ፀያፍ ድርጊት በሙሉ ይስቸተዋላል። ይህ ደግሞ ጣጣው ዱንያ ላይ አይቋጭምና ነገ በአኸይራም የጀሀነብ ሰው ሊያደርገን እንደሚች አውቀን ልንርቅ እና ወደ አሏህ ልንመለስ ይገባል ምክንያቱም ደግሞ ጥንቆላና ድግምት ከትልቁ ሽርክ የሚመደቡ የፈጣሪያችንን የአሏህን ሃቅ የሚነካ ትልቅ በደል ስለሆነ ነው። #አሏህ_እንድህ_አለ፦ قال الله تعلى:- " واتبعوا ما تتلو الشياطين على ملك سليمان وما كفر سليمان ولكن الشياطين كفروا يعلمون الناس السحر, وما أنزل على الملكين ببابل هاروت وماروت وما يعلمان من أحد حتى يقولا إنما نحن فتنة فلا تكفر فيتعلمون منهما ما يفرقون به بين المرء وزوجه وما هم بضارين به من أحد إلا بإذن الله ويتعلمون ما يضرهم ولا ينفعهم ولقد علموا لمن اشتراه ما له في الآخرة من خلاق ولبئس ما شروا به أنفسهم لو كانوا يعلمون " . سورة البقرة [2:96] #አላህም_እንዲህ_አለ:- በነብዩ ሱለይማን (ዐለይሂሰላም) ዘመነ-መንግስት ሸይጧኖች የሚያነቡትንም ድግምት ተከተሉ ሱለይማን ግን አልካደም ድግምተኛ አልነበረምና ግን ሸይጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ..... 📖 قال الله تعلى" قال فإنا قد فتنا قومك من بعدك وأضلهم السامري " سورة طه [20:69] #አላህም_እንዲህ_አለ:- ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም አልን ይላል። ሱረቱ ጧሀ [20፥69] #please_share_it
إظهار الكل...
2.18 MB
‍ የአንድ አመት ወንጀል🔥 በአንድ ቀን ይማራል❓❓ እንዴት ያለ እዝነት ነው⁉️ ሰማያትና ምድር በውስጣቸው እስካለው ነገር ያለ አጋዥና አማካሪ የፈጠርከው፤ ከፈጠርክ በኋላም ድካም ያልተሰማህ የሆንከው፤ ጥበበኛና አሸናደፊ የሆንከው ጌታዬ ከጎደሎ ነገር ሁሉ ጥራት ይገባህ‼️ ባሮችህ ብትቀጣ በፍትህ፤ ብታዝንላቸው በእዝነትህ፤ ጥበብህ ጉድለት የሌለው፤ ውሳኔህ መላሽ የሌለው፤ እዝነትህ ከቁጣህ የቀደመ፤ አዛኙ ጌታዬ ከፍጥረትህ ብዛት የሰፋ የሆነ ምስጋና ይድረስህ‼️ የአላህ ባሮች ሆይ👇 አንድ ሰው አንድ ወንጀል ሲሰል በአንድ ይያዝበታል። አንድ ሰው አንድ መልካም ሾል ሲሰል ከ10_700 ከዝያም በላይ እጥፍ ድርብ ተደርጎ ይመነዳል‼️ ከአላህ እዝነት አትገረሙም❓❓ ምን ይህ ብቻ?… የተለያዩ አጋጣሚዎች በመስጠት በጣም ቲንሽ ሾል ሰርተን ትልቅ ምንዳ እንድንመነዳ ያመቻችልልናል። ከእነዚህም ብርቅዬ አጋጣሚዎች አንዱ ከፊት ለፊታችን የሚገኘው የ«ዓሹራ» ፆም ነው። የ«ዓሹራ ፆም» የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንደ ተናገሩት የአንድ አመት ወንጀልን ያስምራል። ”صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ“ “የዓሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ወንጀል እንዲያስምርልኝ አላህ ዘንድ ታሳቢ አደርጋለሁ” አላህ ማስተዋልን የሰጠው የሆነ ሰው የአመት ወንጀል በአንድ ቀን የሚያስምር ፆም አግኝቶ አይደለም የአንድ ቀን ወንጀል እንዲማርልህ አንድ አመት ፁም ቢባል ከመፆም ወደ ኋላ አይልም። ታድያ እኛስ ይህንን አጋጣሚ ለመጠቀም ምን ያክል ተዘጋጅተናል❓❓ የአላህ መልዕክተኛ አይሁዳዎችን እንቃረን ዘንዳ ከዓሹራ ከበስተ ፊቱ ወይም ከበስተ ኋላው አንድ ቀን ጨምረን እንድንፆም አዘውናል። ”صُومُوا يَوْمَ عَاشُورَاءَ ، وَخَالِفُوا فِيهِ الْيَهُودَ ، صُومُوا قَبْلَهُ يَوْمًا أَوْ بَعْدَهُ يَوْمًا“ “የዓሹራ ቀን ፁሙ። ከበስተ ፊቱ አንድ ቀን ወይም ከበስተ ኋላው አንድ ቀን በመፆም አይሁዶችን ተቃረኑ።” በዚህም መሰረት በአላህ ፍቃድ የዘንድሮው የዓሹራ ቀን የሚሆነው የፊታችን 👉ሐሙስ👈 ነው። እኛም አይሁዳዎችን ለመቃረን 👉እሮብ እና ሐሙስ👈 ወይም 👉ሐሙስ እና አርብ👈 በመፆም የዚህ ትልቅ ስጦታ ተቋዳሽ እንሁን። 👉እንፁም‼️ 👉ቤተሰቦቻችን እንዲፆሙ እንዘዝ‼️ 👉ሁሉም ሙስሊሞች እንዲፆሙ መልዕክቱን እናስተላልፍላቸው‼️ الدالّ ŘšŮ„ى الخير ŮƒŮŘ§ŘšŮ„ِه ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው‼️
إظهار الكل...
attach 📎

አሹራ.mp32.91 KB
🔭 ተዝኪራ {=} ማስታወሻ 🔭 📌 ማታ ጨረቃ በመታየቷ ምክንያት ዛሬ ሰኞ ሙሐረም 1/1443ሂ ሆኖዋል። 📌 ነብዩ - ﷺ - እና ሶሃቦቹ ከመካ ወደ መዲና ከተሰደዱ 1443 አመት አስቆጥረዋል ማለት ነው አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ከእነሱም ጋር በጀነቱ ይሰብስበን። 📌 የዘንድሮ የዐሹራ ቀን (ሙሐረም 10) እሮብ ነሀሴ 12/2013 ላይ ይውላል። አላህ በሰላም ያድርሰን።
إظهار الكل...
🔭 ተዝኪራ {=} ማስታወሻ 🔭 📌 ማታ ጨረቃ በመታየቷ ምክንያት ዛሬ ሰኞ ሙሐረም 1/1443ሂ ሆኖዋል። 📌 ነብዩ - ﷺ - እና ሶሃቦቹ ከመካ ወደ መዲና ከተሰደዱ 1443 አመት አስቆጥረዋል ማለት ነው አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ከእነሱም ጋር በጀነቱ ይሰብስበን። 📌 የዘንድሮ የዐሹራ ቀን (ሙሐረም 10) እሮብ ነሀሴ 12/2013 ላይ ይውላል። አላህ በሰላም ያድርሰን።
إظهار الكل...
🔭 ተዝኪራ {=} ማስታወሻ 🔭 📌 ማታ ጨረቃ በመታየቷ ምክንያት ዛሬ ሰኞ ሙሐረም 1/1443ሂ ሆኖዋል። 📌 ነብዩ - ﷺ - እና ሶሃቦቹ ከመካ ወደ መዲና ከተሰደዱ 1443 አመት አስቆጥረዋል ማለት ነው አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ከእነሱም ጋር በጀነቱ ይሰብስበን። 📌 የዘንድሮ የዐሹራ ቀን (ሙሐረም 10) እሮብ ነሀሴ 12/2013 ላይ ይውላል። አላህ በሰላም ያድርሰን።
إظهار الكل...
🔭 ተዝኪራ {=} ማስታወሻ 🔭 📌 ማታ ጨረቃ በመታየቷ ምክንያት ዛሬ ሰኞ ሙሐረም 1/1443ሂ ሆኖዋል። 📌 ነብዩ - ﷺ - እና ሶሃቦቹ ከመካ ወደ መዲና ከተሰደዱ 1443 አመት አስቆጥረዋል ማለት ነው አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ከእነሱም ጋር በጀነቱ ይሰብስበን። 📌 የዘንድሮ የዐሹራ ቀን (ሙሐረም 10) እሮብ ነሀሴ 12/2013 ላይ ይውላል። አላህ በሰላም ያድርሰን።
إظهار الكل...
🕋🕋🕋🐏🐏🐏 የአረፋ እለት አላህ ዲናችንን ያሟላበትና ፀጋውንም የተሟላ ያደረገበት እለት ነው «ዛሬ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ። ፀጋዬንም በናንተ ላይ የተሟላ አደረግኩኝ። ኢስላምንም በሃይማኖትነት ወደድኩላችሁ።» [ሱረቱል ማኢዳ :3] በማለት የገለፀበት እለት ናት።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.