cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Reality and memes

@enjoyurdays

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
236
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ስንሞት .. ከ3ቀን ቡሀላ ጥፍሮቻችን መነቃቀል ይጀምራሉ ከ4 ቀን ቡሀላ ፀጉራችን ይበሰብሳል ከ5 ቀን ቡሀላ አእምሯችን በሀይለኛው መቅለጥ ይጀምራል ከ6 ቀን ቡሀላ ጨጓራችን ይቀልጣል ከ60 ቀን ቡሀላ ስጋችን ከአጥንታችን ይለይ እና አሲዳማ ይሆናል በዚህ ጊዜ በበሰበሰው ሰውነታችን ጠረን ምክንያት ሰው ቀርቶ እንስሳቶች ሁሉ ወደኛ ለመቅረብ አይመኙም ይህ ሁሉ ኩራት ይህ ሁሉ ስስት ይህ ሁሉ ንዴት እና ቁጣ ይህ ሁሉ ክፋት ለምን🤔
إظهار الكل...
#አስተማሪ:-ሙዝ በእንጊሊዘኛ ምንድነው? #ተማሪ:- የተላጠ ወይስ ያልተላጠ 😆😂🤣
إظهار الكل...
ፍቅረኛዬ ሰው አክባሪ ከመሆኗ የተነሳ መንገድ ላይ ሰውን ሰላም ስትል እራሱ እንደ ኮፍያ #ሂዩማን_ፀጉሩዋን እያወለቀች ነው 😆😂🤣
إظهار الكل...
እኔ ብቻ ነኝ ግን ከዋሸው በኋላ በሆዴ ይቅር በለኝ እምለው 😆😂
إظهار الكل...
አረ ተይ ጥበብ😜😂
إظهار الكل...
ፍቅረኛዬ ውዴ ስልክህ ላይ ለምንድን ነው የአውሮፕላን ምልክት ያለው ስትለኝ የአየር መንገድ Missed call ነው አልኳት ጥግ ድረስ ነው ያመነችኝ 🤓
إظهار الكل...
#መምህር:- ተራ በተራ እየወጣችሁ Xን ፈልጓት ሲል #የመርማሪ_ፖሊስ_ልጅ:- ቲቸር 24ሰአት ሞልቷታል?🤔😁
إظهار الكل...
. #አእምሮን_ማንቃት 👇 ወደ ልባችን ተመልሰን #እግዚአብሔርን መፈለግ ብንጀምር ፤ ዛሬም አባታችን #እግዚአብሔር ይቀበለናል። ✍ #ሳሚ Group @Covenantsons Channel @Christsbelievers
إظهار الكل...
❣️ስለ ፍቅር ❣️ 1. "በጥበብ ማፍቀርን የመሰለ ነገር የለም፡፡ ይሁን እንጂ ምንም ካለማፍቀር ግን በሞኝነትም ቢሆን ማፍቀሩ ይመረጣል" ዊልያም ኤልቪስ 2."በህይወት ውስጥ ካሉ ነገሮች ሞትን በብቸኝነት ሊያሸንፈው የሚችለው ነገር ፍቅር ብቻ ነው፡፡" ኦሾ 3." እርጅና ሁሉ በአንድ ውስጥ ቢታወር ከማፍቀር አያስጥልህም ይሁን እንጂ ብዙውን ጊዜ ፍቅር ከእርጅና ያስጥልሀል።" ጂያን ሞሬታ 4." በፍቅር ብትወድቁ፣ የመሬት ስበት ተጠያቂ አይደለም፤" አልበርት አንስታይን E=..............ጨርሱት 5." በቦታም ሆነ በጊዜ አውታር የማይለካ፣ በሁሉም ስፍራና ጊዜ የሚኖር፣ የግራቪቲን ሕግ የሚደመስስ ክስተት አለ፣ እሱም" ፍቅር"ብቻ ነው።" ኦሾ 6."ፍቅር ራሱን እንጂ ሌላ ምንም አይሰጥም ፤ ከራሱ እንጂ ከሌላ ከማንም ምንም አይቀበልም፤ ፍቅር ለፍቅር በቂ ነውና!! ፍቅር ምንም ንብረት የለውም፣ የማንም ንብረት ሊሆንም አይችልም።" ካህሊል ጂብራን 7. "ፍቅር ሲኖር ስራ ሁሉ ቀላል ይሆናል." ካህሊል ጂብራን 8. "ፍቅር ከጥልቁ ውስጣችን የሚመጣ ነው።በጥያቄ ልናመጣው አንችልም ሲመጣም ዝም ማሰኘት አይቻልም። ፍቅር እኛ የምናደርገው ምርጫ አይደለም።" ኦሾ 9.«ፍቅር ከሚነደው የነፍስ ጉድጓድ በመመንጨት ምድሪቱን በብርሃን የሚሞላ አስማታዊ ጨረር ነው፡፡ፍቅር ሰው የአምላኩን ሀይል እንዲያይ የሚያስችለው ሰማያዊ ዕውቀት ነው፡፡» ካህሊል ጂብራን 10. " እውነተኛ ፍቅር ሁሉንም ያሳያል በእውነት ስታፈቅር መስተዋት ፊት በየዕለቱ እንደመቆም ይቆጠራል" ጀኒፈር አኒስተን 11."ለፍቅር የበለጠ ከማፍቀር ውጭ ሌላ ፈውስ የለውም።" ሔነሪ ዴቪድ ሰሮው 12."ወሳኙ የምትሰጠው መጠን ትንሽነትና ትልቅነት ሳይሆን በምትሰጠው ነገር ላይ የምትጨምረው ፍቅር ነው።" -ማዘር ቴሬዛ 13."በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው ማምለክ ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው ማምለክ ሲጀምሩ ነው፡፡" ያልታወቀ 14."ምንም አይነት ስሜት የሌለህን ሰው ለማፍቀር አትሞክር ፍቅርን ከውስጥህ እንጂ በጥረትህ ልታመጣው አትችልም" አለን ዋት 15."ፍቅር ደንቆሮ ሰው ሊያዳምጠውና አይነስውር ሊያነበው የሚችል ቋንቋ ነው።" -ኮልሬጅ 16. "ፍቅር የተሟላ ህግ ነው።" -ቅዱስ ጳውሎስ #Yared https://t.me/rodasjunior
إظهار الكل...
🔴አሁን ለሁሉም ጓደኞቻችሁ👩‍❤️‍👩💑👨‍❤️‍👨 *Block me* ብላችሁ ላኩና ሚሰጡትን ምላሽ🙊 እዩ😳✔️✔️✔️ * ሀሀ😂 = እውነተኛ ፍቅር . * ለምን?😟 = እውነተኛ ጓደኝነት . * ምን!😥 =ያፈቅሯችዋል . * ምነው?🤔 = ይፈልጓችኃል . * ፈቃደኛ ነኝ👍 = ይረብሽዋችሁ ነበር . * እሺ😉🙌= አይ ወዷቹም . * አብደሻል? 😳= ይወዷችዋል . * ምን ለማድረግ?😟 = ፍቅር ውስጥ ናቸው . * ምን ተፈጠረ?😒 = ሊያጧቹ አይፈልጉም
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.