cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

SKY ስፖርት ⚽

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው! ➡️ @bty_29 መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw Cross and comment---- @Skysports11bot ➡️ @blc_lion

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
27 468
المشتركون
-1024 ساعات
-1047 أيام
-55530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት👇 🌍በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢኳቶሪያል ጊኒ 1-0 ማላዊ ሶማሊያ 1-3 ቦስትዋና በኒን 2-1 ናይጄሪያ ጊኒ ቢሳው 1-1 ግብፅ ዩጋንዳ 1-2 አልጄሪያ ቡርኪና ፋሶ 2-2 ሴራሊዮን ጋና 4-3 ሴንትራል አፍሪካ ጊኒ 0-1 ሞዛንቢክ 🤝በአቋም መለኪያ ጨዋታ ኔዘርላንድ 4-0 አይስላንድ ፖላንድ 2-1 ቱርክ @sky_sports @sky_sports
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 👇 🌍በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 10:00 | ኬንያ ከ ኮትዲቫር 10:00 | ማዳጋስካር ከ ማሊ 10:00 | ሞሪሲዬሽ ከ ኢስትዋኒ 10:00 | ደቡብ ሱዳን ከ ሱዳን 01:00 | ኬፕ ቬርድ ከ ሊቢያ 01:00 | ቻድ ከ ኮሞሮስ 01:00 | ሌሶቶ ከ ሩዋንዳ 01:00 | ደቡብ አፍሪካ ከ ዚምባብዌ 01:00 | ዛምቢያ ከ ታንዛኒያ 04:00 | አንጎላ ከ ካሜሮን 04:00 | ኮንጎ ከ ሞሮኮ 04:00 | ጋቦን ከ ጋምቢያ 04:00 | ሲሼልስ ከ ብሩንዲ 🤝በአቋም መለኪያ ጨዋታ 03:45 | ፖርቹጋል ከ አይርላንድ @sky_sports @sky_sports
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጋሬዝ ሳውዝጌት ከመክፈቻ ጨዋታቸው ከሰርቢያ ጋር ላለባቸው የመጀመሪያ ጨዋታ በመሀል ሜዳው ላይ ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ከዴክላን ራይስ ጋር ያጣምራል። [Paul Joyce & Matt Law] @Sky_Sports @Sky_Sports
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ባየርን ሙኒክ ሌቪ ኮልዊልን ለማስፈረም በቁም ነገር እያሰቡ ነው! የ21 አመቱ እንግሊዛዊ የመሀል ተከላካይ ለረጅም ጊዜ በባየርን ሙኒክ ዝርዝር ውስጥ ይገኛል። ባየርን የጆናታን ታህ ዝውውር የማይሳካለት ከሆነ ኮልዊል ዋናው አማራጭ ነው። የመጀመሪያ ንግግሮች ተደርገዋል። 🥇[Florian Plettenberg - Sky Sport Germany] @Sky_Sports @Sky_Sports
إظهار الكل...
🗣 | ዊሊያም ሳሊባ ስለ ቫን ዳይክ:- "ቫን ዳይክ ምሳሌ መሆን የሚችል ሰው ነው። እሱ አለቃ ነው ፣ ሁሉንም ነገር ያዛል። አጥቂዎቹን ያስፈራራል።" @Sky_Sports @Sky_Sports
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጁቬንትስ እና አስቶንቪላ በሚቀጥሉት ቀናት ስለ ዳግላስ ሉዊዝ ዝውውር ለመነጋገር ተዘጋጅተዋል። 🎖[Fabrizio Romano] @Sky_Sports @Sky_Sports
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ብራዚላዊው የ18 አመት ወጣት የመስመር አጥቂ ሉዊስ ጉይልሄርሜ አዲሱ የዌስትሀም ዩናይትድ ተጨዋች ሆኖ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ለንደን ደርሷል። @Sky_Sports @Sky_Sports
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ስፔናዊው የቴኒስ ተጨዋች ካርሎስ አልካራዝ ሩሲያዊውን አሌክሳንደር ዜቬሬቭን በማሸነፍ የፍሬንች ኦፕን ካፕ አሸናፊ ሆኗል። 🏆 🏆2022 የUS ኦፕን አሸናፊ 🇺🇸 🏆2023 የዊምብልደን አሸናፊ 🇬🇧 🏆2024 የፍሬንች ኦፕን አሸናፊ ✨Only 21 years old. @Sky_Sports @Sky_Sports
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ኡዋን ማታ ተመረቀ! የቀድሞው የማንቺስተር ዩናይትድ ተጫዋች ኡዋን ማታ ከሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ቢዝነስ በኢንተርቴንመንት፣ ሚዲያ እና ስፖርት በተሰኘ የት/ት ዘርፍ ተምሮ ተመርቋል። @sky_sports @sky_sports
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ባየርን ሙኒክ የስቱትጋርቱን ጀርመናዊ የመስመር አጥቂ ክሪስ ፉህሪክን በቅርበት እየተከታተሉት ነው። የ26 አመቱ ተጨዋች የ26 ሚሊዮን ዩሮ ውል ማፍረሻ አለው ፣ ባየርን የጆአኦ ፓልሂንሀን ዝውውር ካጠናቀቁ በኋላ ቅድሚያ የሚሰጡት የፉህሪክን ዝውውር ነው። 🎖[Fabrizio Romano] @Sky_Sports @Sky_Sports
إظهار الكل...