cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

👑 ሸገር Ethio Arsenal

👉 ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጡ 📧ለአስተያየት/Comment/ @Gallant_me + @m_n_t_u በእነዚህም እንገኛለን- Instagram,facebook&Telegram

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
235
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
+530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
እንደው ከባባድ ጥፋቶችን እንተውና በዚህ ሁኔታ ብቻ 1 ከመስመር ያለፈ ኳስ ! 2 ጥፋት የተሰራ ኳስ 3 በእጅ የተነካ ኳስ 4 ኦፍሳይድ የሆነ ኳስ ይሄን ሁሉ ነገር ባላየ የሚያልፈው ቫር ለአርሰናል ጊዜ አይነስውር ነው። SHARE | @ETHIO_ARSENAL
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
▪️በባለፈው የሴንት ጀምስ ፓርክ ግጥሚያችን ! ጋብሪየል ማርቲኔሊ 🩸 SHARE”. @ETHIO_ARSENAL
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
90 MIN መች ይገምታል 😂 አርሰናል 1-0 ይሸነፉል ሲሉ ገምተዋል ! SHARE @ETHIO_ARSENAL
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ካይ ሀቨርት በዛሬው ጨዋታ በቋሚነት በምናየው የተሻለ ነው ወይስ ? SHARE @ETHIO_ARSENAL
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
▪️Top 4 የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል ! ከፉክክሩ ላለመራቅ ከዛሬውን ጨዋታ በጭራሽ ነጥብ መጣል የለብንም ! SHARE”. @ETHIO_ARSENAL
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ብሬንትፎርድ ኢቫን ቶኒን መግዛት የሚፈልግ ካለ 100ሚሊዮን ፓውንድ መክፈል እንዳለበት አሳውቀዋል ። ቼልሲ እና አርሰናል የተጫዋቹ ፈላጊ ክለቦች ናቸው። [ Sky Sport ] SHARE" @Ethio_Arsenal
إظهار الكل...
"ለአርሰናል ሂወቱን መስጠት ካለበት ሂወቱን ሳይሰስት ይሰጣል እሱ እውነተኛ የአርሰናል ሰው ነው እውነት እኔ እንደ እሱ አርሰናልን ሚወድ ሰው አይቼ አላውቅም"! ሄነሪ ስለ ኢያን ራይት የተናገረው❤️ ኢያን ራይት ለ አርሰናል ያለው ፍቅር የእውነት ይለያል እኔም እመሰክርለታለሁ ❤️‍🔥 SHARE| @ETHIO_ARSENAL
إظهار الكل...
ንጉሱ ወደ ነገሰበት ቦታ ያቀናል🥰 የዌስትሀም ደጋፊዎች ባለፈው አርሰናል ከ ቼልሲ 2_2 በተለያዩበት ጨዋታ ላይ ራይስ ጎል ካስቆጠረ ቦኃላ ራይስ በጣም ናፍቆናል ፣ ንጉሳችን ፣ የኛ 41 ቁጥር ለባሽ እያሉ ሲያሞካሹት ተስተውሏል ዛሬ ለንደን ስታዲየም ላይ ንጉሳቸውን በሌላ ክለብ መለያ ለማየት ይገደዳሉ! አቦ እንዲ የሰው ፍቅር ይስጣችሁ🥰እንደ እውነታው ከሆነ ግን ለ ራይስ ሲያንስበት ነው። ለዌስትሀሞች ሁልጊዜ ምስጋናዬን አቀርባለው🙏 ዝውውሩም እንዲዘገይ አርገውት የነበረው ራይስ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ያውቁት ስለነበር ነው! RICE RICE BABY😍አንተ የኛ መሆንህን ሳስብ ሁላ እኮራለው ትችላለክ አንበሳው ! SHARE| @ETHIO_ARSENAL
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
" ባላንዶር ለሜሲ 25ጊዜ መሰጠት አለበት " ኢሚሊያኖ ማርቲኔሊ " እኔ እና ሮናልዶ እግርኳስን እንዲወደድ አድርገናል " ሊዮኔል ሜሲ " የካራቦካፕ ዋንጫ ያስፈልገናል " ፖቸቲኖ " ሜሲ ከሮናልዶ እና ከምባፔ አይበልጥም " ዲዲየር ዴሻምፕ እንደዚህ አይነት አዝናኝ እና አስገራሚ የተጫዋቾች እና የአሰልጣኞችን አስተያየት ለመመልከት " JOIN " የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ ።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ተናፍቀሀል😔 ሳንጠግብህ ያጣንህ ጀግናችን በቶሎ ተመለስልን🙏 SHARE| @ETHIO_ARSENAL
إظهار الكل...
1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.