for-coder
الذهاب إلى القناة على Telegram
Chat for yapping the latest topics and some project show case @FORCODERR 👥 @firaflash 👨💻 curious dev
إظهار المزيد468
المشتركون
-124 ساعات
-47 أيام
+730 أيام
أرشيف المشاركات
468
🐢 Why Your Code is Slow: Common Performance Mistakes Beginners Make
⌛️ 26 Min read time
Slow code? 😩 You’re not alone—it's a common challenge for beginners! This guide dives into 7️⃣ frequent performance pitfalls and how to fix them 💡 to make your code zippy and efficient 🚀. 👀 What’s covered: 🪵 Too much logging 🔁 Inefficient loops 🗃 Bad database queries 🧠 Misunderstanding hardware 🧹 Poor memory management 🧮 Sluggish array traversal 📋 Unnecessary data copying Packed with practical examples ✍️ and tips 🛠, this guide helps you write faster, smarter code and shows why profiling 📊 and smart data structures 🧱 matter. Read_More#python #performance
468
🏷 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ✝️
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
🏷 አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
🏷 ሰላም
እምይዕዜሰ
🏷 ኮነ ✨
ፍስሐ ወሰላም ❤️🔥✝️
Melkam Ye Fasika Beal Yihunlachu
Have a blessed holiday 🙏✨
468
function outer() {
let x = 10;
function inner() {
console.log(x);
}
x = 20;
return inner;
}
const fn = outer();
fn();468
ተወጋህ ሰለ እኔ ኢየሱስ መድኀኔሕይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑን ለከሳሾቹ ተርፋልማዳኑ እጅ እግሩን ሚስማር ሲቸነከረዉ የሞትን እሾህ ከእኔ ነቀለው
ዕለተ ዓርብ ስቅለትነግህ *12:00 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ በደል በመከሰሱ ምክንያት በጲላጦስ ፊት የቆመበት ነው።
ሦስት ሰዓት 3:00ጌታችን በጲላጦስ ትዕዛዝ ጀርባው እስኪደማ አጥንቱ እስከሚቆጠር የተገረፈበት ነው።
ስድስት ሰዓት 6:00ክብር ይግባውና ኢየሱስ ክርስቶስ በሁለት ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው።
ዘጠኝ ሰዓት 9:00ጌታችን በመስቀል ላይ ሆኖ ነፍሱን በራሱ ፈቃድ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠበት ነው።
አስራ አንድ ሰዓት 11:00የአዳም ልጅነት የተመለሰበት ዲያቢሎስ ያፈረበት ነፍሳት ባሕረ ሲኦልን የተሻገሩበት ነው።
468
Repost from የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
✝ ሰሙነ ሕማማት ዘሐሙስ ✝
📌ከስቅለትና ከትንሣኤ በፊት ያለው ሐሙስ በቤተክርስቲያን ልዩ ልዩ ስያሜዎች
አሉት፡፡
ሀ. ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይለምን ይማልድ የነበረን ሥጋን የተዋሐደ ፍጹም አምላክ፤ ፍጹም ሰው መሆኑን ለማጠየቅ ለአርአያነት ጠላቶቹ መጥተው እኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ነው፤ (ማቴ 26፤36-46፣ ዮሐ.17)
ለ. ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል ።ሕጽበተ እግር፦ ይህ ስያሜ የተሰጠው ጌታችን በዚህ ዕለት የደቀመዛሙርቱን እግር በማጠቡ ምክንያት ነው፤ ይህም የሚያሳየው የዓለምን ሁሉ ኃጢአት ለማጠብ የመጣ መሆኑን ነው፡፡ ይህን ለማስታወስ ዛሬም ካህናት በተለይም ሊቃነ ጳጳሳትና የደብር አስተዳዳሪዎች በመካከላችን ተገኝተህ የእኛንና የሕዝብሕን ኃጢአት እጠብ ሲሉ ከአገልጋዮቹ ጀምረው በቤተክርስቲያን የተገኙትን ምእመናን እግር በወይንና በወይራ ቅጠል ሲያጥቡ ያረፍዳሉ፡፡
ሐ. የምሥጢር ቀን ይባላል ።ከሰባቱ ምሥጢራት አንዱ በዚህ ዕለት ተመሥርቷልና፤ ይኸውም ‹‹ይህ ስለእናንተ በመስቀል ላይ የሚቆረሰው ሥጋዬ ነው፡፡ እንካችሁ ብሉ›› ጽዋውንም አንሥቶ አመሰገነ ‹‹ይህ ስለእናንተ ነገ በመስቀል የሚፈስ ደሜ ነው ከእርሱ ጠጡ›› በማት እኛ ከእርሱ ጋር፣ እርሱ ከእኛ ጋር አንድ የምንሆንበትን መንገድ ከጠላት ዲያብሎስ ሰውሮ፣ ለደቀ መዛሙርቱ የገለጠበት ቀን በመሆኑ የተሰጠ ስያሜ ነው፡፡ በዚህ ዕለት ቅዳሴ ይቀደሳል፤ የሚቀደሰውም በለሆሳስ ሲሆን እንደ ቃጭል ሆኖ የሚያገለግለውም ጸናጽል ነው፡፡ ይህም አይሁድ ጌታችንን ለመያዝ ሲመጡ ድምጻቸውን ዝግ አድርገው፣ በለሆሳስ እየተነጋገሩ መምጣታቸውን ለማሰብ ነው፤ በቅዳሴውም ጸሎተ ተአምኖ፣ ኑዛዜ አይደረግም፤ ሥርዓተ ቁርባን ግን ይፈጸምበታል፤ ይህም ጌታችን የሰጠውን ዘለዓለማዊ ቃል-ኪዳን ለማሰብ ነው፡፡ በዚህ ዕለት ክርስቲያን የሆነ ሁሉ በንስሐ ታጥቦ ተዘጋጅቶ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ይኖርበታል፡፡
መ. የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላልጸሎተ ሐሙስ ( የፋሲካ እራት) ፦ ምክንያቱም መሥዋዕተ ኦሪት ማለትም በእንስሳት ደም የሚቀርበው መሥዋዕት ማብቃቱን ገልጦ፣ ለድኅነተ ዓም ራሱን የተወደደ መሥዋዕት አድርጐ ያቀረበበት ዕለት በመሆኑ ነው፡፡ ‹‹ይህ ጽዋዕ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን ሐዲስ ኪዳን ነው፡፡ ከእርሱም ጠጡ››በማለቱ ይታወቃል፡፡ (ሉቃ.22፤20) ኪዳን ማለት በሁለት ወገን መካከል የሚደረግ ውል፣ ስምምነት፣ መሐላ ማለት ነው፡፡ በዚህ መሠረት ጌታችን ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ዘለዓለማዊ ቃል-ኪዳን በራሱ ደም የፈጸመበት ዕለት መሆኑን በማሰብ የቃል-ኪዳኑ ፍጻሜዎች፣ ጠባቂዎች መሆን እንደሚገባን እንማራለን፡፡
ሠ. አረንጓዴ ሐሙስአምላካችን የጸለየበትን የአትክልት ቦታ ወይም ጌቴሴማኒ ለማሰብ ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል። ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ 📥 @gibigubae_hasab_bot ጻፉልን 🏷 @aastugibigubae ተከታተሉን 📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ TikTok | Instagram | YouTube
468
🧠 The Rise of Vibe Coding: Genius or Madness?
🕒 3 min read time TL; DR
Vibe coding is real and wild. Don’t code mindlessly — guide the AI like a true wizard. Use good tools, good version control, and product thinking. The future isn’t code-less… it’s code-differently. READ MORE#vibecoding #vibe
468
The 13 Software Engineering Laws 🚀
🕙 10m read time TL; DR
Explore 13 key software engineering "laws" like: Parkinson’s Law ⏳ (Work expands to fill the time available) Hofstadter’s Law 🤯 (It always takes longer than expected) Conway’s Law 🧩 (Systems mirror team communication) Murphy’s Law 💥 (Anything that can go wrong, will) These mental models help engineering managers and developers navigate: Project estimation 📅 Team dynamics 👥 Product management 📊 Feature creep 🐛 Why they matter? Save time, reduce stress, and ship better software! 🎯 💡Make sure to read until the end, it's pretty useful i believeRead More
