Eps info
This channel created to inform Any information Inform us @NahuziiHD @The_ZART @Eyu16_21 Cross promot @hawassa_schools Join argachu feta belu #share #share #share
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
202
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
“Education is not preparation for life education is life itself.”
Nexon Tutoring service 🌐
Hawassa
@Hawassa_schools
Hawassa Lay yalut Mass mediawoch
Legna yetesete Halafinet slehone Pls metakut sew miredan sew metaku kehone inbox argun🙏
Inbox @Nahuziihd
@Hawassa_schools @Twelveof2012
📢በ 2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ከነበሩ ተማሪዎች የተላከ መልዕክት
❓ትኩረት ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች 🙌ትምህርት ሴክተሩ ልዩ ትኩረት ሊሰጠን ይገባል!
❓ስለ online ስለሰጠው ፈተና የሚሰጡን መረጃዎች እርስ በርስ እየተጣረሱ እና በትምህርት ሚኒስቴር ላይ ያለንን እምነት እያሳጡን ይገኛሉ!
❓ኮምፒውተር አይተውም ሆነ ነክተው ስለማያውቁ ተማሪዎች ምን ታስቧል?አነሱም በ Online ሊፈተኑ ነው?
❓በተደጋጋሚ እርስ በርስ ተፃራሪ መረጃዎችን ከትምህርት ሚኒስቴር እየሰማን ፤ ስነ ልቦናችን ተጎዳ ፤ ካዲያ ማንን እንመን ?ወይስ እንደሚባለው የ2012 እና የ2013 ዓ.ም ተማሪዎች አንድ ላይ ሊፈተኑ ነው ? እኛ ባላጠፋነው ለምን እንቀጣለን?
❓የፈተና ቀን ከመወሰኑ በፊት ለተማሪዎች ሰነ ልባና እንዲሁም ለአይምሮዊ ዝግጂት በቂ ጊዜ ሊሰጠን ይገባል
❓ በፈተናው ሂዲት ላይ ከሚፈጠር Cyber attack የትምህርት ሚኒስቴር ሃላፊነት ሊወስድ ይገባል!
❓በሃገሪቱ ያለውን የUniversity Intake capacity ከምንጊዜውም በላይ ሊያድግልን ይገባል!
❓''ተደራሽ ትምህርት ለሁሉም ዘጎች'' የሚል የትምህርት ፖሊሲ ሊሻሻል ይገባል! ከተደራሽነቱ ይልቅ ጥራቱ ላይ ይተኮር!በተለይ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ ትኩረት ይሰጠን !(በ 2008 እንዲሁም በ 2011 ዓ.ም ፈተናዎች ላይ እንደነበሩ ስህተቶች በኛ ላይ እንዲደገሙ አንፈልግም!
❓የህገመንግስቱ አንቀፅ ፺ ንዑስ አንቀፅ ፪ ይህን ይለናል::
''ትምህርት በማናቸዉም ረገድ ከሀይማኖት ከፖለቲካ እና ከባህላዊ ተፅዕኖዎተች ነፃ በሆነ መንገድ መካሄድ አለበት ::"
ትምህርት ከማናቸውም ተፅኖዎች ነፃ ሊሆን ይገባል!
❓ፍትሃዊ የሆነ ፈተና በመላው ሃገሪቱእንዲከወን ፤ ሰልጣኞች የበኩላቸውን ይወጡ!
✳️የሚዲያ እና የዜና አካላት ድምፃችንን በማሰማት የሚመለከተውን አካል ጠይቃችሁ መላሽ ልታሰጡን ይገባል!
📩Telegram Channel :
@Twelveof2012
@AttentionForG12s
@Twelveof2012
ልታግዙን የምትፈልጉ የሚድያ አካላት ከሰር ባለው Account ልታገኙን ትችላላችሁ።
@Grade12st
@Movementof12plus1
إظهار الكل...
Happy New year for all EPS students 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
You have to see this gn😁😁😁😁😂😂😂🤦♂
Tnx @KhaliXzp U made my day🙏🙏😂😂
@NahuziiHD
@Hawassa_schools