cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አዝግ TUBE®

አዝግ TUBE® 😁መሳቅ አስጠላኝ😝 😂ፈታ ዘና የሚሉበት አዝናኝና የትም ያልተሰሙ ቀልዶች እና እንዲሁም ቁምነገሮች😄😜 ✅ እኛ ጋር ሲመጡ በየቀኑ😁 👉 አዳዲስ ቀልዶች😉 👉አዝናኝ እና አስቂኝ ፎቶዎች😃 👉 አጫጭር gif 😍 👉እንዲሁም ቁምነገሮች 😮 ከእርስዎ ሚጠበቀው @azgtube #join ማለት ነው😂 any comment @Da_waye

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
285المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጎረቤት በጋችን ጠፋ ብለው በሌሊት ሲቀውጡት ነበር ደሞኮ ስጋው ብዙም አይጣፍጥም😁 #join @azeg11
إظهار الكل...
ፋዘር በግ ሊገዛ ሄዶ 7000 ብር ሲሉት .... #ምነው_Sanitizer_ነው_እንዴ_የሚሸናው😜 #join @azeg11
إظهار الكل...
በ fb ምጀነጅናት ልጅ ካርድ ላክልኝ ብላህ 10 ብር ስልክላት father ደርሶኛል ፈጣሪ ይስጥህ ቸግሮኝ ነበር😁😂 #join @azg11
إظهار الكل...
"ማሬ ማሬ ታክሲ ዉስጥ እየገባዉ ነዉ። ከተረፍኩ እደዉልልሻለሁ" አላለም የታክሲዉን መጠቅጠቅ አይቶ እኮ ነዉ😂 #join @azg11
إظهار الكل...
ሁልሽም አንድ ነገር ልንገራችሁ አዲስ አበባ ወይ ናዝሬት ወይ ሀዋሳ ወይ ደሴ ወይ መቀሌ ሰለኖርሽ የከተማ ልጅ ነኝ ብለሽ ካሰብሽ ተሳስተሻል ምክንያቱም ..... የከተማ ልጅ ማለት #የአቶ_ከተማ ልጅ ብቻ ነው።😎 #join @azg11
إظهار الكل...
አስራ ሁለት ከሚሆኑ ቤተሰቦቹ ጋር የሚኖረው ጓደኛዬ ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ አትሂዱ ከተባለ ጀምሮ ቤቱ ሄዶ አያቅም😂🤣 #join @azg11
إظهار الكل...
ጌታ ሆይ ይሄን #ኮሮና ከእኛ አርቅልን... ያለብን #ኮሌራ በቂ ነውና...🙏🙏🙏 #join @azg11
إظهار الكل...
Facebook ላይ የሸገር ልጅ እና የክፍለ ሀገር ልጅ እየተጨፋጨፍ ነው። ቴሌግራምዬ አንቺው ትሻይኛለሽ😉 #join @azg11
إظهار الكل...
አሁን አሁን ሲደወልልኝ ስልክ ቶሎ ማንሳት ትቻለዉ። ቴሌ መልዕክቱን እስኪጨርስ እጠብቅና... "ሄሎ ያልገባሽ ነገር አለንዴ?" እላለሁ 😊 #join @azg11
إظهار الكل...
#join @azg11
إظهار الكل...