cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አል-ቡርሀን ኢስላማዊ ስቱድዮ

☆አል-ቡርሀን ኢስላማዊ ስቱድዮ ቁ2 ★ግሩፓችን ↪https://t.me/Al_Burhan_Islamic_Studio1 ★አስተያየት ሀሳብ መስጫ ↪https://t.me/Al_Burhan_Islamic_Studio_Bot {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ} [سورة فصلت ٣٣]

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 019
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
+1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔗ሙስሊሞች የበላይነትን አያገኙም🔗 ☝️☝️☝️☝️👈👈👈👈 🔴👉#ወደ ዲናቸው እስካልተመለሡ ድረስ ‼ ✍️ عَنْ ابْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُما قَالَ : سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : (إِذَا تَبَايَعْتُمْ بِالْعِينَةِ ، وَأَخَذْتُمْ أَذْنَابَ الْبَقَرِ ، وَرَضِيتُمْ بِالزَّرْعِ ، وَتَرَكْتُمْ الْجِهَادَ ، سَلَّطَ اللَّهُ عَلَيْكُمْ ذُلًّا لَا يَنْزِعُهُ حَتَّى تَرْجِعُوا إِلَى دِينِكُمْ) . 👉 #በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ብኒ አብዲላህ [  حفظه الله تعلىٰ ] 🔴👉#ከቁርአን_ተፍሲር_ደርስ_የተወሠደ❗️ https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
إظهار الكل...
ሙስሊሞች_የበላይ_የሚሆኑበት_መንገድ_ወደ_ዲናቸው_መመለስ_ነው.mp31.74 MB
ከሱረቱል አንፋል ቂርአት የተቆረጠች ----- ------ --------- መፎከር ሌላ መስራት ሌላ ----- ------ -------- 🔴👉 ሰላማዊ ሰልፍ እያልክ ራስህን አደጋ ላይ አትጣል ። በዚህ ዘመን አቡ በክር ወይም ያሲን ኑር አይታሰርልህም እነሱ የሰላም አንባሳደር ተብለውልካል በጣምም ከብረዋል አትሞኝ ። ከአቅምህ በላይ ስለሆነ ዱዓ አድርግ ሰግደህ ወደ ቤትህ ሒድ አንዋር መስጅድ የአደጋ ቦታ ከሆነ እዚያው ሰፈርህ ስገድ ..... ❗️ ------ ----- ------ ➢ የወንድሞቻችን መገደል ያንገበግበናል። በጣም የገረመኝ ነገር አለ ። አብይ ሙርተዲ ነው ከሙርተዲ ደግሞ መልካም ነገር አንጠብቅም ። እኛኮ እወቁበት ልባችሁን ገልብጣችሁ አትስጡ ። ቤተ መንግስት ገብታችሁ ሾርባችሁን አፈሳችሁ ቤተ መንስት ሰገድን አላችሁ ለታሪክ ይታወስ አላችሁ ግን ታሪክ የማይረሳው በደል በደለን ። ----- ➢ኢኽዋንዮች ለስልጣን ስግብግብ ያሉ ጉዶች ናቸው ። በዚህ ሰዓት አህባሽ ቢመራ ኖሮ መስጁዱ ሁሉ ቁኑት በቁኑት ይሆን ነበር ። ስልጣናቸው እንዳትቀማ መቶ መስጅድ ለምን አይፈርስለትም የመጅሊሱ ቢሮ ካልተነጠቀ በቃ ሞልቶለታል ። ---- 🔴➢https://t.me/AbuNamuse ---- 🔴➢https://t.me/AbuNamuse/2164
إظهار الكل...
2023-06-03-14-32-23-236_Tunnel.mp38.91 MB
➢➠ ጀይላን ስለ እነ ኢልያስና ስለ ሙነወር ምን እያለ ነው። ዛሬ ለሁሉም ሆኖ አገኘነው ህዝቤ ወደታች መንደርደርን ተያይዞታል ። እነ ኢልያስ ወደ ኢኽዋን ሲገርመን ---- ➠ የደሴዎቹ ደግሞ ባርቆባቸው አህባሽንም አብሽር ካፊሮች እስካላልናችሁ ድረስ አብረን መጓዝ እንችላለን እያሉ ነው ....። _ __ 🔴 👉➢ https://t.me/AbuNamuse ------- ------ 🔴👉➢https://t.me/AbuNamuse/1731
إظهار الكل...
AUD-20211013-WA0000.mp31.18 MB
👉የሳዳት ረድ ቲንሽ ፈገግ አደረገችን -------- --------- ----- --------- 🔴👉" እኔ የሚጣፍጠኝ ባንቱ መሰደብ ነው " -- ረድ ብለህ የተናገርከው ያሳፍራል ያስቃልም ችሎታ ኖሮህ ሳይሆን ሰው የፌስታል ጩኸት ስለሚወድ ነው የተጠጉህም በቀላሉም የሰቀሉህ ። አሰዳቢ በቃ አንተ ሙያህ አይደለም ። ---- " ባንቱ መሰደብ ነው " የሚለውን የሙሐመድ አወልን መንዙማ ጠምዞ ተረድቶ ረድ ሲያደርግ አሳቀንም አሳዘነንም ። አህባሽ ምድረ ወኃብያ በተሳሳተ እየተረዱ ነው እኛን የሚሰድቡን እንዳይሉም ሰጋን ። ---- 🔴👉 ይሔ ነህመዱ (نحمده) አመሰግነዋለሁ የሚል አስቂኝ ሰው ። መንዙማ ቢድዓ ነው በሽርክያት የታጨቀ ነው እናውቃለን ሙሐመድ አወልም ሙሽሪክ ነው ። ግን የቢሮ ሰው ያለሙያው እየገባ ሲያሰድበን አስጠላን ...። ----- 🔴👉 የመንዙማውን ቅኝት ተረዳው "" ባንቱ መሰደብ " ማለት አንቱን ወድጄ ሰው ይስደበኝ ነው ... ነብዩን ይሳደባሉ ማለታቸው ነው ብሎ ተረድቶ ሲያወራ ስሰማው ገረመኝ .. ምነው ሸሁ ተራ አማረኛ ግጥም የሚሰሙ ሰዎችኮ ወሓብዮች ነገረኛኞችና የማንረዳ ደደቦች አድርገው ነው የሚስሉን.... ሳዳት ከቲክቶቅ እየቃረምክ አታደበላልቀው አማረኛም ይክበድህ ምን አይነቱ ሰፊህ ነው.... ❗️❗️❗️ ----- 🔴👉https://t.me/AbuNamuse/1205 --_-=--- 🔴👉 https://t.me/AbuNamuse
إظهار الكل...
4_5872790250207579987.mp39.23 KB
ሀሚድ ሙሳ ስለመውሊድ አከባበር እጅግ አሳፋሪ በሆነ መልኩ እየዘገበ ይገኛል የኢኽዋንይ መጨረሻ ይህ ነው ስልጣን ወንበር ካገኘ ምንም ከማድረግ አይታቀብም እጅግ አሳዛኝ ነው 👉 ኢስላምን ለማገልገል ፓርላማ መግባት አለብን የሚሉት ኢኽዋኒዮች እንኳን ፓርላማ ገብተው ኢስላምን ሊረዱ የኢስልምና የግሉ የሆነዉን መጅልስን እንኳን ይዘው እንዲህ እያበላሹ ነው 👉 ቀስ በቀስ ነው ይሉልሃል መቸም ለነሱ ጥፋት ምክንያት መደርደር የማይሰለች ተራ ህዝብ ሞልቶ ፈሷል ። 👉 መቼ ነው ታዲያ የኢስልምና የግሉ የእምነቱ ተቋም ማንም ጣልቃ የማይገባበት የሆነዉን ተቋም በኢስላም መምራት ካልቻሉ እንደት ነው ፓርላማ ገበተው የሚሆኑት ስንት ጉድ ያለበት ፓርላማ ?
إظهار الكل...
ሀሚድ ሙሳ መውሊድ.mp31.93 KB
🔴👉 ይሄንን የሞተ ጀምዒይ ስልቻው ስትጎድል አዋጡ ሲላቸው እንቢ ሲሉት ምን አባሽ የት አባሽ እያለ እህቶችን ሲያብጠለጥል ስታየው ላሊ በላዎችን ያስታውስካል ..። ---- አቤት ሆዳም .. ❗️ ሆዳምኮ ውለታ አያውቅም ። እስካሁን ባልቆመው መርከዝ ስም በልቶ በልቶ ሆዱ ሲጎድል የሰወሬ እየሰማችሁ ከዳችሁን ለምን ለሌላ ትሰጣላችሁ.. ❓ 👉 ከሰጣችሁ ለኛ ብቻ እኛው በልተን እንተርተር በቃ የኛ ቦርጭ ይደግ ይመንደግ አልከበደንም እህቶች እባካችሁ እንድህ ወፍረን እንደገና ከከሳን መሳለቂያ እንሆናለን ሐጁሪዎችም አይለቁንም እባካችሁ አስገቡልን... ❗️❗️❗️ ----- ----- https://t.me/AbuNamuse
إظهار الكل...
አባውዴ_ካልሰጡት_መሳደብ_ልማዱ_ነው_።_አዎ_.mp31.90 MB
📌📌ኢብኑ ሙነወርና ሸይኽ ሙቅቢል በኡለሞች ላይ መቅጠፍ መዋሸት ክስረት ነው የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق https://t.me/YeDessie_Selefyoch
إظهار الكل...
AUD-AudioMerger.m4a7.40 KB
🔺 እስቲ ይህንን ፈዲለቱ ሸይኽን ስሙት‼️ #አርተፍሻል #የዑሰይሚን #ተማሪን #ማለት #ነው‼️ هههههه https://t.me/YeDessie_Selefyoch
إظهار الكل...
51 ወንድና ሴት ትምህርት.mp30.65 KB
---- 👉 ጌታችሁን اللهን ፍሩ እያለ የሚዋሽ ብስብስ ያለ ሽማግሌ.. اتقوا الله في المسلمين. ማን እንዳለ ወይ ድምፅ ወይ ፅሁፍ ማቅረብ ነበረበት የጀምዒያ ሽማግሌዎች ለሆዳቸው የሚኖሩ ውሸታሞች ቅሌታሞችኮ ናቸው ። ---- 🔴👉 ለተሞ የሚባለው ቀጣፊ ሽማግሌ እንደዚህ እየዋሸ ጉንዳንን ዝሆን ብሎ እየነገራቸው የሚቀበሉት ፈዲለቱ ሸይኽ የሚሉት ብዙ ውሸታሞች አሉ ። ---- 🔴👉https://t.me/AbuNamuse ---- 🔴👉https://t.me/AbuNamuse/2032
إظهار الكل...
ቀሚስ_ያለበሰና_ጥምጣም_ያለበሰ_ሙብተድዕ_ይላሉ.mp30.51 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.