cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Romans

በ ወንጌል የ እግዚአብሄር ጽድቅ ተገልጦልና ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በ እምነት የሆነ ነው #ጻድቅ በ እምነት ይኖራል# ተብሎ እንደ ተፃፈው ሮሜ 1፥17 አብረውን ለማገልገል እና con France promotion ያናግሩን @mom2001

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
227
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ለምን ተወለድኩ ? 😳 ምንስ ጠቅማለሁ ? 😇 ማንስ ይወደኛል ? 🤔 . . . ✍ይህ የብዙ ሰው የህይወት ጥያቄ ነው። አንዳንዴ ህይወት ካሰብናት ተቃራኒ ከፈለግናት ግራ ትሆናለች። ብዙ የምንሰማቸው 👂 ሥብከቶች እና መዝሙይሮች 🎶 ውሸት እስኪመስለን ድረስ ? . . 🤔 አንዴ እራሳችሁን ጠይቁ እየሱስን ስንቴ ጠረጠራችሁት😔 ክርስቶስ ሁሌም ለኛ ልዩ ቧታ አለው ክብሩን ትቶ ወደ ምድር የመጣው ዘላለማዊ በሆነ ፍቅር ስለወደደን ነው። ሮሜ8:18 ሲናገር ✍ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ስቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ። ስለዚህ አንተ ሊገለጥልክ ያለው ክብር ግዚያዊ ችግሮቻችን እንደሚናገሩት ሳይሆን እንደ እግዚአብሄር ቃል ነው ። ሮሜ 8:24 ✍በተስፋ ድነናልና ነገር ግን ተስፋ የሚደረግበት ነገር ቢታይ ተስፋ አይደለም የሚያየውንማ ማን ተስፋ ያደርጋል ? የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርግ በ ትዕግስት እንጠብቃለን ። 👉የተሰጠን የተስፋ ቃል ያላየናቸውን 👁👁 ያልዳሰስናቸውን👐 የማንኖራቸው 🚶🏃 ናቸው ። የተስፋ ቃሉ የታመነ ነው። 👇👇 ሳይገባን ሞታችንን ለሞተልን ጌታ ሀጥያታችንንም ይቅር ላለው ክርስቶስ ያልተገባን ጥያቄ አንጠይቅ ። እየሱስ ይወድሀል /ይወድሻል @Romans @juhda t.me/juhda
إظهار الكل...
Romans

በ ወንጌል የ እግዚአብሄር ጽድቅ ተገልጦልና ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በ እምነት የሆነ ነው #ጻድቅ በ እምነት ይኖራል# ተብሎ እንደ ተፃፈው ሮሜ 1፥17 አብረውን ለማገልገል እና con France promotion ያናግሩን @mom2001

አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ @juhda @juhda
إظهار الكل...
የምወደህ_ልጄ_ድንቅ_ትምህርት_በአገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ_SEP_29_MARSIL_TV_WO.m4a35.61 MB
إظهار الكل...
Roman, Getayawkal, Josi,sunamawit, Merdokyos /Ethiopian Amharic Protestant Mezmur 2020

#Marda_Tube #Chirstian_song |► SUBSCRIBE

https://goo.gl/MHV7Xo

|►TELEGRAM

https://t.me/mardatube

|►CONTACT US ON [email protected] | Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited | ► Copyright ©2020 MARDA TUBE

ለመታደስ አእምሮን ማደስ! የትኛውም ተሃድሶ የሚጀምረው ከአስተሳሰብ ነው። በአእምሮ መታደስ የሚቻለው ደግሞ የእኛ አስተሳሰብ እንደ እግዚአብሔር ቃል የተቃኘ ሲሆን ነው። ስለዚህ ልንታደስ በምንፈልግበት አቅጣጫ አእምሮአችንን በማደስ መለወጥ የእኛ ኃላፊነት ነው። “መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።” — ሮሜ 12፥2 (አዲሱ መ.ት) 👉 @GospelTvEthiopia @GospelTvEthiopia @GospelTvEthiopia
إظهار الكل...
አገልግሎት በምህረት በኩል የተቀበልነው ጥሪ #ጌታን እንደተቀበልን እጃችን ላይ የሚገባው እርፍ ወንጌል (አገልግሎት ) ነዉ ። %ከ አረፉ በፊት የተሠጠን ምህረት ነዉ ። 😭የአገልግሎት ልክ የ ምህረቱን መጠን ያሣያል የምህረቱ መጠን በ እግዚአብሔር ፊት እንድታመን አረገን ማቴ ፰:፳፰ ሌጊዮን አጋንንት ያደረበት ሠው አጋንንቱ ከሱ ከወጣ ብሇላ ፩) ልቡ ተመለሰ ፪) ልብሥ ለበሰ ፫) አየሱስ አጠገብ ተቀመጠ 👉አብሬክ ልምጣ ሲለዉ 👈እንዴት እግዚአብሔር እንደማርህ ተናገር 🔥አገልግሎት የምህረት ውጤት ነዉ ። ታማኝ ሆነን ሣይሆን 😊 ታመኝ አርጎ 😭 ስለቆጠረን 😭 ነዉ ። የ ምህረቱ ዉጤት ፩ :የ ዘላለም ህይወት ፪:አገልግሎት ፫:ሀይል #የማንበቃዉን እኛን አበቃን # ሿመን እናመስግን እንዲህ ብለን 🤗ብቻዉን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው🔥 ለማይታየዉ ለዘላለም ንጉሥ ምስጋና እና ክብር እስከ ዘላለም ይሁን አሜን 🗣 zene girma Join us @juhda @juhda @juhda
إظهار الكل...
መንፈስ_ቅዱስ_እንዲሰራብኝ_ፈልጋለው_.mp35.99 MB
🌼🌼ታጋይ ወ/ማርያም 🌼🌼 🌼🌼🌼አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼 ቻናላችንን ከወደዱት የtelegram ቻናላችንን join በማረግ ይደግፋን 👍🔔join us 👍🔔 @juhda @juhda @juhda
إظهار الكل...
30.09 MB
man liblaw new ? be wengelawi demoz abebe @juhda https://t.me/juhda
إظهار الكل...
2.29 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.