cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Addis News Network-ANN

ሀቀኛ ያልተዛባና ወቅታዊ መረጃ፣ እናደርሳለን! ለቀዳሚነት እንሰራለን! Feeding Reliable & New information. Peace, Democracy, Prosper Ethiopia. 💚💛❤ #ETHIOPIA_Prevails💚💛❤ ..... ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ➡ @AddisNet_bot

إظهار المزيد
Ethiopia3 335Amharic3 179الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
2 490
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-117 أيام
-8230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
እስከ 40 ሺሕ የሚደርሱ የአማራ ተወላጆች ተገድለዋል ተባለ ማክሰኞ ሰኔ 27 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ የመንግሥት ለውጥ ከተደረገበት 2010 ወዲህ ባሉት ዓመታት ከ25 ሺሕ እስከ 40 ሺሕ የሚገመቱ የአማራ ተወላጆች በአክራሪ ብሔርተኞች መገደላቸውን ካውንተር ፓንች በድህረ ገጹ አስነብቧል። ዘገባው አብዛኞቹ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በሚል በሚጠራው እና በመንግሥት “ኦነግ ሸኔ” ተብሎ በተፈረጀው ኃይል የተገደሉ መሆናቸውን መገለጹን ከድህረ ገጹ ዘገባ ተመልክቷል፡፡ ከዚህ ባለፈም፤ ከአምስት እስከ ሰባት ሚሊዮን የሚደርሱ ዜጎች በየጊዜው በሚፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸው ነው የተገለጸው። እንዲሁም በአገሪቱ ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ከጊዜ ወደ ጊዜ አደጋ ውስጥ እየገባ ነው የተባለ ሲሆን፤ የመሰበሰብ፣ የሚዲያ ነጻነት እና ሌሎች ተያያዥ ዴሞክራሲያዊ መብቶች አደጋ ውስጥ መግባታቸው ተጠቅሷል። በዚህም ተቃዋሚ ፖለቲከኞች፣ የአገር ውስጥ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ በግልጽ የሚናገሩ ጋዜጠኞች እና የግል የሚዲያ ተቋማት በነጻነት የመናገርና የመስራት መብታቸውን አጥተዋል ሲል የካውንተር ፓንች ዘገባ አመላክቷል። ዘገባው መሰረቱን በአሜሪካ ያደረገ “ፍሪደም ሃውስ” የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅትን መረጃ ጠቅሶ፤ በኢትዮጵያ በስፋት መንግሥትን የሚተቹ አካላት ከእውቅናቸው ውጭ በሆነ መንገድ በመንግሥት የደህንነት አካላት በእጅ ስልካቸው ላይ ሳይቀር ሚስጥራዊ ክትትል እንደሚደረግባቸው ጠቁሟል። በአገሪቱ የዘፈቀደ እስራት በተደጋጋሚ እንደሚፈጸም በመጥቀስም፤ ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ አክቲቪስቶች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሠራተኞች ከመኖሪያ ቤታቸው፣ ከሥራ ቦታቸው ወይም ከመንገድ ላይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በደህንነቶች ተይዘው ወዳልታወቀ ቦታ እንደሚወሰዱመወ ተገልጿል። በአገሪቱ ሥር የሰደደ ሙስና መኖሩን የጠቀሰው ዘገባው፤ ገንዝብ ተቀብለው ፍርድ የሚያጣምሙ ዳኞች ላይ ሳይቀር ያለው ተጠያቂነትም እምብዛም ነው ብሏል። የጋዜጠኞች መብት ተማጋች ሲፒጄ በኢትዮጵያ የጋዜጠኞች ነጻነት አሳፋሪ ገጽታ እንዳለው በመጠቆም፤ ባለስልጣናት የታሰሩትን ጋዜጠኞች በሙሉ ሊለቁ እንደሚገባና እስር ቤት ውስጥ በነበሩበት ወቅት በደል ወይም ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል የሚለውን መመርመር ብሎም ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባቸው ማሳሰቡ ይታወሳል። አብዛኛው የአገሪቱ ሕዝብ ትልቅ ተስፋ ጥሎበት የነበረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር፣ ቀስ በቀስ ራሱን ወደ አምባገነናዊ ስርዓት እየለወጠ ነው ሲልም ካውንተር ፓንች በዘገባው አመላክቷል። ለተጨማሪ መረጃ ➡YouTube https://youtube.com/channel/UCQPdP0VjAK3tat581vcw-QA ➡Telegram https://t.me/AddisNewsNet ➡Facebook https://www.facebook.com/AddisNewsNetwork/ ➡ Twitter https://twitter.com/AddisNewsNet?t=J-FJGKL5MFg-CI7XMIA&s=07 @AddisNewsNet ሸር ይደረግ!💚💛❤
إظهار الكل...
Addis News Network-ANN

ሀቀኛ ያልተዛባና ወቅታዊ መረጃ፣ እናደርሳለን! ለቀዳሚነት እንሰራለን! Feeding Reliable & New information. Peace, Democracy, Prosper Ethiopia. 💚💛❤ #ETHIOPIA_Prevails💚💛❤ ..... ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ➡ @AddisNet_bot

Photo unavailableShow in Telegram
#Psychodynamics 3 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው። ለፈተና በቂ ዝግጅት ስላላደረጉ ለመሸወድ ፈለጉ። በዚህም ምክንያት አንድ መላ ዘየዱ። ራሳቸውን ግሪስ ቀቡና ራሳቸውን በሚገባ በማቆሸሽ ከሌክቸረሩ ፊት በመቅረብ እንዲህ ሲሉ ምክንያታቸውን አቀረቡ፦ ኢንስትራክተር በጣም እናዝናለን፤ ፈተናውን ለመፈተን የማያስችል እንከን ገጥሞናል። ምክንያታቸውን አስከተሉ፦ አንድ ሰርግ ላይ ታድመን ነበር፤ እናም ከፕሮግራሙ በኋላ በመመለስ ላይ እያለን በመንገዳችን ላይ መኪናችን ብልሽት ገጠማት። የመኪናችንን ብልሽት ለመጠገን እንደምትመለከተን በአስቀያሚ ሁኔታ ቆሽሸናል። #ሌክቸረሩም ከምክንያተቸው በመነሳት ተረዳቸውና ወደቤታቸው እንዲመለሱ ለፈተና ዝግጅት 3ት ቀን ሰጣቸውና አሰናበታቸው። ከ3ት ቀን በኋላ ለተዘጋጀላቸው ፈተና በበቂ ሁኔታ አጥንተውና ተዘጋጅተው መጡ። ሌክቸረሩ አንድ ውሳኔ ወሰነና እንዲህ አደረገ ... ሶስቱም ተራርቀው የተለያየ ወንበር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ። ተማሪዎቹም በጣም ተራርቀው ተቀመጡ፤ የፈተና ወረቀትም ተሰጣቸው። ጥያቄዎቹ የሚከተሉት ነበሩ፦ ጥያቄ ቁጥር 1 - ማን ነበር ያገባው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 2 - የት ነበር የሠርግ ፕሮግራሙ የተካሄደው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 3 - መኪናዋ የተበላሸችበት ትክክለኛ ቦታ የት ነው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 4 - የተበላሸችው መኪና ሞዴሏ ምን አይነት ነው ? (25% ማርክ) ከጥያቄዎቹ መጨረሻም #ማስጠንቀቂያው እንዲህ ይላል - መልሳችሁ የግድ ተመሳሳይ መሆን አለበት !!! ___ Africa 10 ን ላይ - ተወስዶ የተተረጎመ ለተጨማሪ መረጃ ➡YouTube https://youtube.com/channel/UCQPdP0VjAK3tat581vcw-QA ➡Telegram https://t.me/AddisNewsNet ➡Facebook https://www.facebook.com/AddisNewsNetwork/ ➡ Twitter https://twitter.com/AddisNewsNet?t=J-FJGKL5MFg-CI7XMIA&s=07 @AddisNewsNet ሸር ይደረግ!💚💛❤
إظهار الكل...
Addis News Network-ANN

ሀቀኛ ያልተዛባና ወቅታዊ መረጃ፣ እናደርሳለን! ለቀዳሚነት እንሰራለን! Feeding Reliable & New information. Peace, Democracy, Prosper Ethiopia. 💚💛❤ #ETHIOPIA_Prevails💚💛❤ ..... ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ➡ @AddisNet_bot

➡️Brand : HP ➡️Processor= Generation 6th Generation ➡️Condition : Slitley Used ➡️Model :  HP ProBook 650 G2  ➡️Processor Speed = 2.90 Ghz up ➡️Storage Size : 1TB ➡️RAM : 8GB ➡️Screen Size : 15.6 inch ➡️Storage Type : HDD ➡️Graphics Card :  intel HD Graphics ➡️Price = 28000 ETB birr 📞09 39 63 39 89
إظهار الكل...
Join deposit 15Trx and earn money 9-36% profit daily https://TRONLUXE.FUN/index.html#/register/592620
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የብልፅግና ሰዎችን ሰሞኑን ቀረብ ብላችሁ ስትመለከቷቸው ያሉበት ሁኔታ ለተጨማሪ መረጃ ➡YouTube https://youtube.com/channel/UCQPdP0VjAK3tat581vcw-QA ➡Telegram https://t.me/AddisNewsNet ➡Facebook https://www.facebook.com/AddisNewsNetwork/ ➡ Twitter https://twitter.com/AddisNewsNet?t=J-FJGKL5MFg-CI7XMIA&s=07 @AddisNewsNet ሸር ይደረግ!💚💛❤
إظهار الكل...
Addis News Network-ANN

ሀቀኛ ያልተዛባና ወቅታዊ መረጃ፣ እናደርሳለን! ለቀዳሚነት እንሰራለን! Feeding Reliable & New information. Peace, Democracy, Prosper Ethiopia. 💚💛❤ #ETHIOPIA_Prevails💚💛❤ ..... ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ➡ @AddisNet_bot

Photo unavailableShow in Telegram
ጭራሽ ዕርስ በዕርስ የማይግባቡትን ሰብስበው በህቡዕ ተደራጅተው ስልጣኔን ሊቀሙኝ ነው አሉን😅 ከሁሉ የሚያስቀኝ "ዘመድኩን በቀለ" በህቡዕ ከተደራጁት አንዱ መሆኑ 😂😂😂 ድራማዋንስ ወየኔ ትስራት😅 ለተጨማሪ መረጃ ➡YouTube https://youtube.com/channel/UCQPdP0VjAK3tat581vcw-QA ➡Telegram https://t.me/AddisNewsNet ➡Facebook https://www.facebook.com/AddisNewsNetwork/ ➡ Twitter https://twitter.com/AddisNewsNet?t=J-FJGKL5MFg-CI7XMIA&s=07 @AddisNewsNet ሸር ይደረግ!💚💛❤
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.