cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

MUAZ MEDIA

"አላማዬ ወጣቱን የጥሩ ስነ-ምግባር ባለቤት ማድረግ ነው"። Tiktok 👇 https://www.tiktok.com/@lij_muaz?_t=8Z1Zk6YYK1e&_r=1 Facebook👇 Instagram 👇 እኔን ቀጥታ ማግኘት ለምትፈልጉ @LijMuaz_bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 240
المشتركون
+924 ساعات
+187 أيام
+9830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🔔አዲስ ቪድዮ🔔 ሙስሊሞችን ያስቆጣው የኢማሙ ድርጊት https://youtu.be/OKqlSVl7EEY?si=qLH0Zh_4CbA1i_Qg @Muaz_Media // Like, Share,
إظهار الكل...
👍 11
✅ዛሬ አልያም ነገ ላንመለስ የምንጓዝ ከንቱ አላሚ ለከንቱ አለም የምንፈዝ የዘነጋን የነገውን የምናልም የዱንያውን ኪስ ላይኖረው ከፈናችን ይዘን ላንሄድ ይህ ሀብታችን ለምን ይሆን ዲንን ሽጠን ማደራችን ለዚች አለም ለጠፊ አገር መልፍታችን እያወቅነው እንደምኔድ ሁሉን ጥለን ምንድን ይሆን ያዘናጋን ? ምንስ ይሆን ያታለለን ? @muaz_media
إظهار الكل...
👍 20
ሐበሻው ቢላል ኢብኑ ረበሕ (ረድየላሁ አንሁ) ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈ ክፍል 3⃣ ❒❒📖📖❒❒ ሙስሊሞች "አሏሁአክበር ....አሐድ ....አሐድ... " ሲሉ ይሰማል ኡመያ ይህን ቃል በሚገባ ያስታውሰዋል. ትናንት የቢላል ረድየላሁ አንሁ የጣር ድምፅ ነበር። አሁን ደግሞ የአዲሱ ትውልድ መፈክር ሁኗል። ልቡ ተሸበረ ሰይፍ ለሰይፍ ተፋተገ። አንገት ተቀላ። ከዚህም ከዚይም የጣር ድምፅ ይሰማል። ጦርነቱ ሊገባደድ ነው። የሙስሊሞች የኃይል ሚዛን ደፍቷል። ቁጥራቸው አነስተኛ ቢሆንም በአላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ እርዳታ ግዙፉን የቁረይሽ ጦር ድል በመንሳት ላይ ናቸው። ብልጣ ብልጡ ኡመያ ኢብን ኸለፍ ነፍሱን ለማትረፍ በመፈለጉ ዐብዱረህማን ኢብን ዐውፍ ረድየላሁ አንሁ በመባል ከሚታወቀው እውቅ ሶሐባ ዘንድ በመጠጋት እጁን ለመስጠትና ምርኮኛው ለመሆን እንደሚፈልግ ገለፀለት። ዐብዱረህማንም ረድየላሁ አንሁ ጥያቄውን በመቀበል ምርኮኞች ወደ ተሰበሰቡበት ቦታ እየወሰደው ሳላ ቢላል ረድየላሁ አንሁ ጋር ፊት ለፊት ተገናኙ። •••✿❒🌹❒✿••• በከፍተኛ ድምፅ፦ "የክህደት መሪ የሆነው ኡመያ ኢብን ኸለፍ እርሱ ነፃ ከወጣ እኔ ነፃ ልሁን!" በማለት ቁጭቱን አሰማ። ሰይፉን ወደሱ በማቅናትም አንገቱን በጥሶ ሊጥለው ሲዘጋጅ ዐብዱረህማን ኢብን ዐውፍረድየላሁ አንሁ ፦ ቢላል ሆይ ይህ ሰው ምርኮኛየ ነው። አለው። ቢላልም ረድየላሁ አንሁ ጦርነቱ አላቆመም ! ፍልሚያው ተጧጡፏል፤ በዚህ ሁኔታ ላይ እያለን ምርኮኛየ ነው ትላለህ? አለው። በመቀጠልም፦ "ከጥቂት ደቂቃወች በፊት ሰይፉ በሙስሊሞች ደም የተዘፈቀውን ግለሰብ ምርኮኛዬ ነው ብለህ ልታድነው ትከጅላለህ አለው። ቢላል ረድየላሁ አንሁ ወንድሙን ዐብዱረህማንን ረድየላሁ አንሁ ብቻውን ማሳመን እንደተሳነው በመገንዘቡ ፦ እናንተ የአላህ ዲን አጋዦች ያ (አንሷረሏህ) የክህደት መሪ የሆነው ኡመያ ኢብን ኸለፍ እዚህ ይገልኛ.... ዛሬ ነፃ ከወጣ እኔ ነፃ እንድወጣ አልሻም...." በማለት አስተጋባ። ሙስሊሞች ኡመያንና አብሮት ከጦርነቱ የተሰለፈውን ልጁን ከበቧቸው። ዐብዱረህማን ረድየላሁ አንሁ ቦታ ለቀቀ። •••✿❒🌹❒✿••• ቢላል ረድየላሁ አንሁ ኡመያን በተጠማ ሰይፉ ከተፈው። "አሐድ...አሐድ..."የሚል መፈክሩንም አሰማ። በእርግጥ ቢላል አላህን የሚፈራና ሩህሩህ ሰው ነው። በኢስላም ላይ ከፍተኛ በደል የፈፀመውን እና እርሱንም ኢ-ሰብአዊ ድርጊት የፈፀመ በትን ኡመያ ኢብን ኸለፍን ግን ሊያዝንለት ይገባ ነበር ለማለት አንደፍርም ። ወቅቱ በኢስላምና በኩፍር (በክህደት) መካከል ወሳኝ ግብግብ የተፈጠረበት በመሆኑ በክህደት አራማጆች ላይ አይቀጡ ቅጣት ማድረስ አስፈላጊ ነበር። ቢላልም ረድየላሁ አንሁ እዚህ አኳያ ነበር ኡመያ በወቅቱ ነፃ መውጣት የማይገባው መሆኑን የወሰነው። - ቀናት ቀናትን ወልደው አመታት አለፉ። ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ወደ መካ በድል ተመለሱ። "አሏሁ አክበር!" እያሉ ድምፃቸውን በማሰማት አስር ሺህ ሙስሊሞች መካን አጥለቀለቋት ወደ ካዕባም አመሩ ....... •••✿❒🌹❒✿••• "ቀናት ቀናትን ወልደው አመታት አለፉ። ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ወደ መካ በድል ተመለሱ። "አሏሁ አክበር!" እያሉ ድምፃቸውን በማሰማት አስር ሺህ ሙስሊሞች መካን አጥለቀለቋት ወደ ካዕባም አመሩ። ይህን ቦታ ሙሽሪኮች ለማምታታት የጣዖት እምነትን ሲያንፀባርቁ ነበር። የጣዖታት ምስልም መናኸሪያ አድርገውት ቆይተዋል። .. እውነት.....ፈካ....ሐሰት ተነነ። በዚያች እለት ላት....ዑዝዛ...ሁበል.... የተባሉ ጣዖታት ቦታ አጡ። ሰወች ለድንጋይና ለታቦት መገዛታቸው አከተመ ሰዎች ከንግዲህ አንድና ሸሪክ የሌለውን አላህም ብቻ እንጅ ሌላ ኃይልን እንደ ማይገዙ እውን ሆነ። ነብዩ ሙሀመድ ﷺ መካ ሲገቡ እንደማንኛውም መሪ ሆታና እልልታ አልነበረም። ይልቁንም አንገታቸውን ደፍተው በከፍተኛ አደብ ነበር። •••✿❒🌹❒✿••• ከጎናቸው ቢላል (ረዲየሏሁ ዐንሁ) አለ። ከካዕባ ጣራ ላይ በመውጣትም በከፍተኛ ድምፅ "አዛን" ጥሪ እንዲያሰማ አዘዙት። በታላቅ ቦታና አጋጣሚ ሀበሻው ቢላል (ረዲየሏሁ ዐንሁ) "አዛን" አሰማ። በሺህ የሚቆጠሩ ሙስሊሞችም እርሱን በመከተል የአላህን መልእክት ደጋህመው አሰሙ። -በከፍተኛ የአላህ ፍርሀትና ደበብታ ። አጋሪወች የሚሰሙትን እና የሚያዩትን ማመን አልቻሉም። "እውን ሙሀመድ ድሀ ተከታዬቹ ትናንት ከሀገር እንዳልተባረሩ ዛሬ ሀገሪቱን ተቆጣጠሩ...?" - "ሙሀመድ አስር ሺህ አማኞችን ይዞ መምጣቱ እውን ነውን....?" - "ካገር ያባረርነው፥ የተጋደልነው፥ ተወዳጅ ቤተሰቦቹንና ወገኖቹን የ ገደልንበት ሙሀመድ እውን በድል መጣ" -"የፈፀምነውን ግፍ በመርሳት ሙሀመድ ሂዱ ነፃ ናችሁ! ብሎ ማሰናበቱ እውን ነውን...?" •••✿❒🌹❒✿••• ከላይ 👆 ﷺ ያላልንበት ምክንያት የሙሽሪኮች ንግግር ስለሆነ እና ይህን ንግግር ስለማይጠቀሙ ታሪክ ላለማዛባት ነው። ሶስት ሰወች ግን በካዕባ አካባቢ ተቀምጠዋል። የቁረይሽ መኳንንት ናቸው። ቢላል (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ጣዖታቸውን በእግሩ እየሰባበረ አዛን ሲያደርግ ሰምተዋል። አቡ ሱፍያን ኢብኑ ሀርብ፡ ዐትታብ ኢብኑ ኡሰይድ እና ሀሪስ ኢብኑ ሂሻም። ዐትታብ ዐይኑን በቢላል ላይ ጣል በማድረግ፦ "ኡሰይድን አላህ መልካም ውሎለታል። ይህን የሚጠላውን ነገር ሳይሰማ (ሞተ)" አለ። ሀሪስ ደግሞ "በአላህ ስም እምላለሁ ሙሀመድ ለዚህ ደረጃ የተገባ ነው የሚል እምነት ቢኖረኝ እከተለው ነበር" ሲል፥ በጥቂቱ ቀድሟቸው ኢስላምን የተቀበለው አቡ ሱፍያን ግን "እኔ አንድም ነገር ለመናገር አልሻም፤ ብናገር እንኳ ይህ ጠጠር ሳይቀር የተናገርኩትን ለሙሀመድ ﷺ ያደርሳል" በማለት ስጋቱን ገለፀ። ረሱል ﷺ ወደ ካዕባ በተጠጉበት ወቅት ተመለከቷቸው። በድል ደስታ በተሞሉ ዐይኖቻቸው ገረፍ ካደረጓቸው በኋላ...... የመጨረሻውክፍል ክፍል 4⃣ ይ ቀ ጥ ላ ል ኢሻአላህ................... •••✿❒🌹❒✿••• @muaz_media
إظهار الكل...
👍 18
ቁርዓን🌺 ውብ የሆነ ቲላዋ ማራኪ በሆነ ድምፅ ሱረቱል ካፍ✅ 🌺🌺🌺🌺🌺 👇👇👇👇👇 ቃሪእ አብደላ አልጆሀኒ                       ⇩   ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ #መልካም #ጁምኣ @muaz_media
إظهار الكل...
2_5384501560128570525.mp319.41 MB
👍 18
👉 ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➊ ﺍﻟﻐﺴﻞ ➋ ﺍﻟﻄﻴﺐ ➌ ﺍﻟﺴﻮﺍﻙ ➍ ﻟﺒﺲ ﺍﻟﺠﻤﻴﻞ ➎ ﻗﺮﺍﺀﺓ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻜﻬﻒ ➏ ﺍﻟﺘﺒﻜﻴﺮ ﻟﺼﻼﺓ ﺍﻟﺠﻤﻌﺔ ➐ ﺍﻹﻛﺜﺎﺭ ﻣﻦ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﻭﺍﻟﺼﻼﺓ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻨﺒﻲ ገላን መታጠብ ሽቶ መቀባት ለወንዶች ሲዋክ መጠቀም ጥሩ ልብስ መልበስ ሱረቱ ከህፍን መቅራት በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት (( ﻗَﺎﻝَ ﺭَﺳُﻮﻝَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﷺ ﻣﻦ ﻗﺮﺃ ﺳﻮﺭﺓَ ﺍﻟﻜﻬﻒِ ﻓﻲ ﻳﻮﻡِ ﺍﻟﺠﻤﻌﺔِ ، ﺃﺿﺎﺀ ﻟﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﻮﺭِ ﻣﺎ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﺠﻤُﻌﺘَﻴﻦ )) የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል)) ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ - ﺭﻗﻢ : ‏( 647 👉በጥቅል ጁሙኣ ቀንን በኢባዳ ልንለያት ይገባል قال الإمام ابن القيم رحمه الله وهو يتحدّث عن خصائص يوم الجمعة: ኢብኑ ልቀይ አላህ ይዘንለት ስለ የውመል ጁሙኣ የጁሙኣን ቀን በተመለከተ ኢንዲህ ይላል። " إنه اليوم الذي يُستحب أنْ يُتفرغ فيه للعبادة، የጁሙኣ ቀን ማለት ኢባዳ ለማስራት ሲባል የተላያዪ ሚያዘናጉ ነገሮችን ትቶ ዝጎጁ የከሚኮንበት ቀን ነው። وله على سائر الأيام مَزِيَّةٌ بأنواع من العبادات، واجبة ومستحبة، ለጁመኣ ቀን ከተለያዩ ቀናቶች የሚለይበት የኢባዳ አይነታዎች ከወጅብም እና ከሱና አሉ። * فالله سبحانه جعل لأهل كلِّ ملة يومًا يتفرغون فيه للعبادة، ويتخلون فيه عن أشغال الدنيا، فيوم الجمعة يوم عبادة، ለሁሉም ህዝብ (ኡማ) ለኢባዳ ዙጎጁ የሙሆኑበት ከዱንያ ሹጉል የሚያገሉበትን ቀን አድርጎዋል ። የጁመኣ ቀን የኢባዳ ቀን ነው ። * وهو في الأيام كشهرِ رمضانَ في الشهور، وساعة الإجابة فيه كليلة القدر في رمضان؛ የጁመኣ ቀን ከቀናቶች መካካል ሲነፃፀር ረማዷን በወራቶች መካከል እንዳለው ደረጃ ነው ። በጁማኣ ቀን ያለችዋ ዱኣ ኢስቲጃባ የሚሆንባት ሳኣት በረማዷን ላይ እንዳለችዋ ለይለቱል ቀድር ነች ። ° ولهذا من صح له يوم جمعته وسلم، سلمت له سائرُ جمعته، ومن صح له رمضان وسلم، سلمت له سائر سنته، ومن صحت له حجته وسلمت له، صح له سائر عمره ለዚህም ሲባል ጁምኣው ሰላም የሆነለት እና የተስተካከለለት ከጁሙኣው የተቀራው ጌዜ ሰላም ይሆንለታል ይስተካከልለታል ረማዷኑ የተስተካከለለት እና ሰላም የሆነለት አመቱ ይስተካከልለታል ሰላምም ይሆንለታል ሀጁ የተስተካከለለት እና ሰላም የሆነለት ኢድሜው ሰላም ይሆንለታል ይስተካከልለታል ። 《فيوم الجمعة ميزان الأسبوع، ورمضان ميزان العام، والحج ميزان العمر》. የጁሙኣ ቀን የሳምንቱ ሚዛን ነው ረመዳን የአመቱ ሚዛን ነው ሀጅ የኢድሜው ሚዛን ነው ። 📚ምንጭ ዛድ አልመኣድ 📚من كتاب زاد المعاد ➬➬➬➬➬ @muaz_media
إظهار الكل...
👍 14
08:56
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ግብዣዬ በውብ ድምፅ   ያሰላም ተ🌹   ጋ🌹      በ🌹         ዙ🌹             ል🌹                  ኝ🌹 የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፍኩም መልካም አዳር بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡ #መልካም #ለይል @muaz_media
إظهار الكل...
12.59 MB
👍 30
የዙልሂጃ ጨረቃ ታይታለች። የዙልሂጃ ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ ነገ ጁሙዓ ዙልሂጃ 1/1445 ዓሂ ይሆናል። @muaz_media
إظهار الكل...
👍 31
የጨረቃዋ ጉዳይ ገና አልተወሰነም። እስካሁን በየትኛውም ቦታ ስላልታየች ነገ አይሆንም የሚል እሳቤ ነበር፤ ግን ደግሞ አሁን አልሐሪቅ አካባቢ ታይታለች የሚል አለና ገና አልተወሰነም። ©Murad Tadesse @Muaz_Media
إظهار الكل...
👍 15
ما من أيام أفضل عند الله ولا العمل فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير وذكر الله، وإن صيام يوم منها يعدل بصيام سنة، والعمل فيهن يضاعف سبعمائة ضعف “በደረጃቸውም ሆነ በውስጣቸው በሚሠራ ሥራ ከነኚህ አሥር ቀናት የሚበልጥ በአላህ ዘንድ አንድም የለም። በነሱ ውስጥ ላኢላሀ ኢለላህ፣ አላሁ አክበር ማለትንና አላህን ማውሣት አብዙ። ከነሱ ውስጥ አንድ ቀን መፆም የአመት ፆምን ይስተካከላል። በነሱ ውስጥ የሚሠራ ሥራ እስከ ሰባት መቶ ድረስ እጥፍ ድርብ ይሆናል።” (በይሀቂና ኢማም አህመድ ዘግበውታል) 4. በነሱ ውስጥ ተክቢራ ማብዛት ዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር እና አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) በአሥርቱ ቀናት ውስጥ “አላሁ አክበር!” እያሉ ወደ ገበያ ይወጣሉ። ሰዎችም የነሱን ተክቢራ እየተቀበሉ “አላሁ አክበር!” ይሉ ነበር። እንዲህም ብለዋል። “ዑመር በሚና በሚገኘው ቁባቸው ውስጥ ተክቢራ ያደርጉ የነበረ ሲሆን በመስጅድ ውስጥ ያሉ ሰዎችም እርሣቸውን ይሰሙና ‘አላሁ አክበር!’ ይሉ ነበር። ገበያ ውስጥ ያሉ ሰዎችም ሚና በተክቢራ እስክትናወጥ ድረስ ‘አሏሁ አክበር!’ ይሉ ነበር።” ብለዋል። (ፈትሁል ገፋር ቀጽ 5፣ ገጽ 379) 5. ሀጅ ሥራ ውስጥ ላልተሠማራ ሰው የመጀመሪያዎቹን ዘጠኝ ቀናት መፆም ይህንንም ሀሠን፣ ኢብኑ ሲሪን እና ቀታዳህን የመሣሰሉ ታቢዒዮችን ጨምሮ በርካታ ሰሃቦች ሰርተውታል። ኢማም ነወዊ እንዲህ ብለዋል፡- ليس في صوم هذه التسعة كراهة بل هي مستحبة استحبابًا شديدًا، لا سيما التاسع منها، وهو يوم عرفة “አነኚህ ዘጠኝ ቀናት መፆማቸው የሚጠላ አይደለም። ባይሆን እጅግ ተወዳጅ ነገር ነው። በተለይም ዘጠነኛው ቀን። እሱም የዐረፋ ቀን ነው።” (ሸርሁል ሙስሊም ቀጽ 3፣ ገጽ 245) ከአቢ ቀታዳህ እንደተዘገበው ደግሞ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ዐረፋ ቀን ፆም ተጠየቁ። እንዲህም አሉ፡- يكفِّر السنة الماضية والباقية “ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያብሳል።” (ኢማም ሙስሊም እና አህመድ ዘግበውታል) 6. ቁርዓንን ማንበብ ከኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- من قرأ حرفًا من كتاب الله فله به حسنة، والحسنة بعشر أمثالها، لا أقول الم حرف، ولكن ألف حرف، ولام حرف، وميم حرف “ከአላህ ኪታብ አንድ ፊደል ያነበበ ሰው የመልካም ምንዳ አለው። አንዱ መልካም ምንዳ አሥር ተመሣሣይ እጥፍ ይባዛል። አንድ ሰው ‘አሊፍ-ላም-ሚም’ ያለ እንደሆነ አንድ ፊደል አይደለም። ነገርግን ‘አሊፍ’ አንድ ፊደል ነው፣ ‘ላምም’ አንድ ፊደል ነው፣ ‘ሚምም’ አንድ ፊደል ነው።” (ቡኻሪና ቱርሙዚ ዘግበውታል) 7. ኡድሂያ ማዘጋጀት አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ አለ فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ [١٠٨:٢] “ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም።” (አል-ከውሰር 108፤ 3) ከዓኢሻ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- ما عمل آدمي من عمل يوم النحر أحب إلى الله من إهراق الدم، وإنها لتأتي يوم القيامة بقرونها وأشعارها وأظلافها، وإن الدم ليقع من الله بمكان قبل أن يقع على الأرض فطيبوا بها نفسًا “ከነህር /እርድ/ ቀን ሥራዎች ውስጥ የአደም ልጅ ደምን ከማፍሠስ በላይ ወደ አላህ ተወዳጅ የሆነ አንድም ሥራ አልሠራም። እርዷም የቂያማ ቀን ከነፀጉሯና ጥፍሯ ትመጣለች። ደሙም መሬት ላይ ከማረፉ በፊት ከአላህ ዘንድ ቦታ ይይዛል። በዚህም ነፍሣችሁን አስደስቱ (ደስ ይባላችሁ)።” (ቱርሙዚ፣ ሃኪም እና ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል) ኡድሂያ ማረድ የተዘጋጀ ሰው ኡድሂያውን እስኪያርድ ድረስ ፀጉሩንም ሆነ ጥፍሩን የሰውነቱን መንካት የለበትም። ከኡሙ ሰለማ (ረ.ዓ) በተላለፈው ሀዲስም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡- إِذَا دَخَلَتِ الْعَشْرُ وَأَرَادَ أَحَدُكُمْ أَنْ يُضَحِّيَ فَلا يَمَسَّ مِنْ شَعَرِهِ وَبَشَرِهِ شَيْئًا “አንዳችሁ ኡድሂያ ለማረድ አስቦ አሥርቱ ቀናት የገቡ እንደሆነ ከፀጉሩም ሆነ ከሰውነቱ አንዳቸም ነገር አይንካ።” ብለዋል። (ሙስሊም እና ነሣኢ ዘግበውታል።) አላህ እነዚህን ውድ ቀናቶች ከሚጠቀሙት ያድርገን።» منقول ©Murad Tadesse @Muaz_Media
إظهار الكل...
👍 18
ما من أيام أفضل عند الله ولا العمل فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير وذكر الله، وإن صيام يوم منها يعدل بصيام سنة، والعمل فيهن يضاعف سبعمائة ضعف “በደረጃቸውም ሆነ በውስጣቸው በሚሠራ ሥራ ከነኚህ አሥር ቀናት የሚበልጥ በአላህ ዘንድ አንድም የለም። በነሱ ውስጥ ላኢላሀ ኢለላህ፣ አላሁ አክበር ማለትንና አላህን ማውሣት አብዙ። ከነሱ ውስጥ አንድ ቀን መፆም የአመት ፆምን ይስተካከላል። በነሱ ውስጥ የሚሠራ ሥራ እስከ ሰባት መቶ ድረስ እጥፍ ድርብ ይሆናል።” (በይሀቂና ኢማም አህመድ ዘግበውታል) 4. በነሱ ውስጥ ተክቢራ ማብዛት ዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር እና አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) በአሥርቱ ቀናት ውስጥ “አላሁ አክበር!” እያሉ ወደ ገበያ ይወጣሉ። ሰዎችም የነሱን ተክቢራ እየተቀበሉ “አላሁ አክበር!” ይሉ ነበር። እንዲህም ብለዋል። “ዑመር በሚና በሚገኘው ቁባቸው ውስጥ ተክቢራ ያደርጉ የነበረ ሲሆን በመስጅድ ውስጥ ያሉ ሰዎችም እርሣቸውን ይሰሙና ‘አላሁ አክበር!’ ይሉ ነበር። ገበያ ውስጥ ያሉ ሰዎችም ሚና በተክቢራ እስክትናወጥ ድረስ ‘አሏሁ አክበር!’ ይሉ ነበር።” ብለዋል። (ፈትሁል ገፋር ቀጽ 5፣ ገጽ 379) 5. ሀጅ ሥራ ውስጥ ላልተሠማራ ሰው የመጀመሪያዎቹን ዘጠኝ ቀናት መፆም ይህንንም ሀሠን፣ ኢብኑ ሲሪን እና ቀታዳህን የመሣሰሉ ታቢዒዮችን ጨምሮ በርካታ ሰሃቦች ሰርተውታል። ኢማም ነወዊ እንዲህ ብለዋል፡- ليس في صوم هذه التسعة كراهة بل هي مستحبة استحبابًا شديدًا، لا سيما التاسع منها، وهو يوم عرفة “አነኚህ ዘጠኝ ቀናት መፆማቸው የሚጠላ አይደለም። ባይሆን እጅግ ተወዳጅ ነገር ነው። በተለይም ዘጠነኛው ቀን። እሱም የዐረፋ ቀን ነው።” (ሸርሁል ሙስሊም ቀጽ 3፣ ገጽ 245) ከአቢ ቀታዳህ እንደተዘገበው ደግሞ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ዐረፋ ቀን ፆም ተጠየቁ። እንዲህም አሉ፡- يكفِّر السنة الماضية والباقية “ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያብሳል።” (ኢማም ሙስሊም እና አህመድ ዘግበውታል) 6. ቁርዓንን ማንበብ ከኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- من قرأ حرفًا من كتاب الله فله به حسنة، والحسنة بعشر أمثالها، لا أقول الم حرف، ولكن ألف حرف، ولام حرف، وميم حرف “ከአላህ ኪታብ አንድ ፊደል ያነበበ ሰው የመልካም ምንዳ አለው። አንዱ መልካም ምንዳ አሥር ተመሣሣይ እጥፍ ይባዛል። አንድ ሰው ‘አሊፍ-ላም-ሚም’ ያለ እንደሆነ አንድ ፊደል አይደለም። ነገርግን ‘አሊፍ’ አንድ ፊደል ነው፣ ‘ላምም’ አንድ ፊደል ነው፣ ‘ሚምም’ አንድ ፊደል ነው።” (ቡኻሪና ቱርሙዚ ዘግበውታል) 7. ኡድሂያ ማዘጋጀት አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ አለ فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ [١٠٨:٢] “ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም።” (አል-ከውሰር 108፤ 3) ከዓኢሻ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- ما عمل آدمي من عمل يوم النحر أحب إلى الله من إهراق الدم، وإنها لتأتي يوم القيامة بقرونها وأشعارها وأظلافها، وإن الدم ليقع من الله بمكان قبل أن يقع على الأرض فطيبوا بها نفسًا “ከነህር /እርድ/ ቀን ሥራዎች ውስጥ የአደም ልጅ ደምን ከማፍሠስ በላይ ወደ አላህ ተወዳጅ የሆነ አንድም ሥራ አልሠራም። እርዷም የቂያማ ቀን ከነፀጉሯና ጥፍሯ ትመጣለች። ደሙም መሬት ላይ ከማረፉ በፊት ከአላህ ዘንድ ቦታ ይይዛል። በዚህም ነፍሣችሁን አስደስቱ (ደስ ይባላችሁ)።” (ቱርሙዚ፣ ሃኪም እና ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል) ኡድሂያ ማረድ የተዘጋጀ ሰው ኡድሂያውን እስኪያርድ ድረስ ፀጉሩንም ሆነ ጥፍሩን የሰውነቱን መንካት የለበትም። ከኡሙ ሰለማ (ረ.ዓ) በተላለፈው ሀዲስም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡- إِذَا دَخَلَتِ الْعَشْرُ وَأَرَادَ أَحَدُكُمْ أَنْ يُضَحِّيَ فَلا يَمَسَّ مِنْ شَعَرِهِ وَبَشَرِهِ شَيْئًا “አንዳችሁ ኡድሂያ ለማረድ አስቦ አሥርቱ ቀናት የገቡ እንደሆነ ከፀጉሩም ሆነ ከሰውነቱ አንዳቸም ነገር አይንካ።” ብለዋል። (ሙስሊም እና ነሣኢ ዘግበውታል።) አላህ እነዚህን ውድ ቀናቶች ከሚጠቀሙት ያድርገን።» منقول
إظهار الكل...