👗 የልጆቹ ስፌት ✨
الذهاب إلى القناة على Telegram
✨ የልጆች የሀበሻ ቀሚስ ስፌቶች : - - በፈለጉት ዲዛይን 👗 - በአጭር ቀጠሮ 🕰 - በተመጣጣኝ ዋጋ💰 ♦ ለማዘዝ 📞 0968845050 ✨
إظهار المزيد2 316
المشتركون
-124 ساعات
-217 أيام
-6430 أيام
أرشيف المشاركات
2 316
+4
✨ የልጆች የሀበሻ ቀሚስ ስፌቶች : -
- በፈለጉት ዲዛይን
- በአጭር ቀጠሮ
- በተመጣጣኝ ዋጋ
♦ ለማዘዝ
📞 0968845050 ✨
https://t.me/Ye_lijochuu
2 316
Repost from ✨ ቅዱሳት አንስት ☀️
✨ " ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ እምኅበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ መልአክ ሥጋዊ ቃል ለድንግል ይሰብክ "✨ ገብርኤል ማለት ሰው የሆነ አምላክ የቃል ሰው መሆንን ለድንግል ምሥራችን ይነግራት ዘንድ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከ አገልጋይ ማለት ነው ። [ ድጓ ገጽ ፻፸ / 170 ] ።
" ገብርኤል ሆይ ተመራምሮ ለማይደረስበት ስም አጠራርህ ሰላም አላለሁ " ።
✨ ደጉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል 💕🤍 https://t.me/Kdusat_Anst ✨
2 316
Repost from ✨ ቅዱሳት አንስት ☀️
✨ ድንግልና እያላት እናት የሆነች፣ እናት ተብላ ተጠርታ ድንግልናዋ ያልጠፋባት ሴት በምድራችን ላይ አልነበረችም ወደ ፊትም ከቅድስተ ቅዱሳን ከድንግል ማርያም በስተቀር አትኖርም፡፡ ድንግልናን ከእናትነት እናትነትን ከድንግልና ይዛ የተገኘችና የዚህ ጸጋ (ሀብት) ብቸኛ ባለቤት የሆነችው እመቤታችን ብቻና ብቻ ናት፡፡ 🥰
..... ወርቀዘቦ ለብሰው በቤቱ ከሞሉት
..... በሀርና በእንቁ ከተንቆጠቆጡት
..... በሰው ፊት ያማሩ ብዙ ሆነው ሳለ
..... ጌታ ግን ወደደሽ እናቴ ነሽ አለ ✨❣️
☀️ https://t.me/Kdusat_Anst 🤍
2 316
https://youtube.com/@orthodoxreels?si=Ld3CmCe7SacemkfC
አዲስ የዩቲዩብ ቻናል ከፍተናል SUBSCRIBE አርጉልን በቅርቡ አዳዲስ ቪድዮ እንለቃለን 🙏🙏 1000 SUBSCRIBE እናድርገው
