cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎉የአርነትድምፆች🎉

የአርነት ድምፃችንን ልናሰማበት በሰጠን ፀጋ ኢየሱስን ልናከብርበት ተሰብስበናል። . . . በትንሹ ብንጀምርም የላቀ ፍፃሜ ይታየናል በጊዜ #Join @Exodus_C @Exodus_C @Exodus_C ተባረኩ !!

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
212المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
Fenan Befkadu Medhanite Lyrics መድኃኒቴ Lyrics 2021

#fenanbefikadu#liveworship#lyrics#live#gospelsong#song#gospel#youtube#jesus#god#ethiopia#protestant#mezmur#protestant_mezmure#live_worship#worship ሰላም ውድ የ Worship Multimedia ቻናል ተከታታዮቻችን ዛሬ ደግሞ በሌላ መዝሙር መጥቻለው፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያድርጉ፡፡ እንዲሁም ሃሳብና አስተያየትዎን በሃሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ያስቀምጡ፡፡ ተባረኩልኝ! ⨳TITLE---Medhanite/መድኃኒቴ ⨳LYRICS BY----WORSHIP MULTIMEDIA

Watch "2014 Jedidiya Christian Students Fellowship Worship // መመኪያዬ አንተ ነህ ጌታዬ" on YouTube https://youtu.be/o3v13OI_Ing
إظهار الكل...
2014 Jedidiya Christian Students Fellowship Worship

2014 Jedidiya Christian Students Fellowship Worship with bereket Abraham // የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ በረከት ጋር Saris Area Christian Student fellowship #Sacsf #worshiptime #youth #newvideo #subscribe #berekettesfaye #sasf #christianstudents #gospel #fellowship#biniyamyonas #Sasf #fellowship #choreography #Christianstudents #protestantmezmur #gospealsong #subscribe #newvideo #youtubevideos #youtubemusic #live #NewLiveworship #berekettesfaye #hanatekle #yitbarekalemu #fenanbefkadu

ፀሎቴ ጋ ህሊና ዳዊት | New Cilp 🕑-6:09Min◦💾-5.7MB sʜᴀʀᴇ
إظهار الكل...
ውይ ውይ..ኧረ ይሄ መዝሙር ያፈሳችኋል ❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍 #ለኔ ብርቄ ድንቄ ነህ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
إظهار الكل...
Watch "JESHURUNFAMLIYSONG- ማራናታ ቶሎ ና(MARANATHA TOLO NA)//New Amharic Gospel Song2013E.C//" on YouTube https://youtu.be/olT_fCGHAYg
إظهار الكل...
JESHURUNFAMLIYSONG- ማራናታ ቶሎ ና(MARANATHA TOLO NA)//New Amharic Gospel Song2013E.C//

ራእይ 22 12 “እነሆ፤ ቶሎ እመጣለሁ፤ ዋጋዬ በእኔ ዘንድ አለ፤ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍለዋለሁ። 13አልፋና ዖሜጋ፣ ፊተኛውና ኋለኛው፣ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። 14 “ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስና በበሮቿም በኩል ወደ ከተማዪቱ ለመግባት መብት እንዲኖራቸው ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው። 15ውሾች፣ አስማተኞች፣ ሴሰኞች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ ጣዖት አምላኪዎች፣ ውሸትን የሚወዱና የሚያደርጉ ሁሉ በውጭ አሉ። 16 “እኔ ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች እንዲመሰክር መልአኬን ለአብያተ ክርስቲያናት ልኬአለሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፣ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።” 17መንፈስና ሙሽራዪቱ፣ “ና” ይላሉ፤ የሚሰማም፣ “ና” ይበል፤ የተጠማም ሁሉ ይምጣ፤ የሚፈልግም ሁሉ የሕይወትን ውሃ በነጻ ይውሰድ።

https://youtu.be/olT_fCGHAYg

Revelation 22:17 17 And the Spirit and the bride say, Come. And let him that heareth say, Come. And let him that is athirst come. And whosoever will, let him take the water of life freely.

Watch "Sacsf 2013 ስነልቦናዊ ልቀት አስተምሮ ክፍል አንድ (Part 1)" on YouTube https://youtu.be/TG16OPlRenw
إظهار الكل...
Sacsf 2013 ስነልቦናዊ ልቀት አስተምሮ ክፍል አንድ (Part 1)

ስነልቦናዊ ልቀት ስልጠና ከጋዜጠኛ እንዳልክ አሰፋ ጋር ይህን ቪዲዮ ለሌሎች በመላክ ስለሚተባበሩን እናመሰግናለን! #Sasf #fellowship #preaching #Likes #Christianstudents #subscribe #newvideo #youtubevideos #እንዳልክአሰፋ #viral #Erkmead

ለክርስቲያኖች ሁሉ ሼር አድርጉ!
إظهار الكل...
ክርስቲያኖች በአፍጋኒስታን😭 በአፍጋኒስታን ከምድር በታች የነበረችው የክርስቶስ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን አሁን ወደቤት ሄዳለች ከጌታችን ጋር ናት። በአፍጋኒስታን ከምድር በታች የነበሩ ቅዱሳን ትላንት ለእግዚአብሔር ቃልና ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስክር ተሰውተዋል። ከሰዓታት በፊት ቅዱሳን ለመጸለይ ከምድር በታች በለ መሰብሰቢያ ተገናኝተው ነበር፥ በስልክም ውጭ ካሉ ወንድሞች ጋር ግንኙነት ነበረቸው። በዚያ መሰብሰቢያ የነበረች አንድ እህት ከመሰዋታቸው በፊት በስልክ የተናገረችው የመጨረሻ ቃል: 'ጸሎታችሁ እየተሰማን ነው፥ መለኮታዊ የሆነ ድፍረት አብሮን ነው እናም በመንፈስ ቅዱስ እየዘመርን ነው፥ ሕጻናት እንኳ ኢየሱስን አንክድም እያሉ ነበር...' ይህንን በስልክ በመናገር ላይ እያለች ከፍተኛ የመሳሪያ ድምጽ እና የጩኸት ድምጽ ተሰማ። እግዚአብሔር ይመስገን፥ በብዙ ደስታ ተሞልተው ወደ ጌታቸው ተሰብስበዋል። እባካችሁ በአፍጋኒስታን ላሉ ቅዱሳን እንጸልይ፥ በከባድ መከራ እና ግዲያ ውስጥ ናቸው።😭
إظهار الكل...