cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Hawine Pictures

🚩 Channel was restricted by Telegram

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 864
المشتركون
-424 ساعات
-357 أيام
-14730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#Casting #Call #የቀረፃ #ማስታወቂያ ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ለሚሰራው የትልቅ አርቲስት ክሊፕ ቀረፃ ላይ ወታደር ሆኖ የሚሰሩ አሪፍ አቋም ያላቸው 8 ሴቶችን እና 12 ወንዶችን እንፈልጋለን። 💵 ክፊያ፦ በስምምነት 🕰ሰዓት፦ 2ቱም ቀን ቀኑን ሙሉ 🌎 ቦታ፦ ሳንሱሲ #መስፈርት #ለሴቶች 👍ዕድሜ ከ19_28 👍ቁመት ከ1.65 በላይ 👍ቀረፃ ላይ ስፖርት ለመስራት ዝግጁ የሆኑ 👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ 👍የወታደር አቋም ያላቸው 👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ #ወንዶች 👍ቁመት ከ1.70 በላይ 👍ዕድሜ ከ20 በላይ 👍ተክለሰውነት ያላቸው 👍ወታደር የሚመስሉ 👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ 👍አባል የሆኑ ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ። @Musiye      @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ጀማሪ #ተዋናዮችን #እናበረታታለን! #ማስጠንቀቂያ ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ። ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን። የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች 0973123088_0913649094_0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌
إظهار الكل...
👍 1
#Casting #Call #የቀረፃ #ማስታወቂያ ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች የፊታችን እሁድ ለሚሰራው  የማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 8 ሴቶችን እና 8 ወንዶችን እንፈልጋለን። ክፊያ፦ 2500 ለአባላት ሰዓት፦ ከጥዋቱ  2 እሰከ 8 ሰዓት ቦታ፦ ቦሌ አከባቢ #መስፈርት 👍ዕድሜ ከ19_27 👍ቁመት ከ1.65 በላይ 👍ቆንጆ የሆኑ 👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ 👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ። @Musiye      @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ጀማሪ #ተዋናዮችን #እናበረታታለን! 0973123088_0913649094_0921625129
إظهار الكل...
ለፊታችን አርብ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ 5 ሴቶችን እና 5 ወንዶችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👍ዕድሜ፦ከ19_25 👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ 👍በጣም ቆንጆ የሆኑ 👍ትወና የሚሞክሩ @Musiye @Yehawinelij @Hawinepromotionadmin
إظهار الكل...
New Ethiopian Music Clip Behind The Scene "Akucha Ewawan" ወይ አዲስ አበባ አኩቻ... https://youtube.com/watch?v=IpmFPlzhzLg&si=gN4cZNrLUkP55jAm
إظهار الكل...
New Ethiopian Music Clip Behind The Scene "Akucha Ewawan" ወይ አዲስ አበባ አኩቻ እዋዋን ከካሜራ ጀርባ 2024

የተለያዩ ከካሜራ ጀርባ ትዕይንቶችን ለማየት ይከተሉኝ Mohammed Oshe Official #dance #ethiopia #music #making #clips #artist #africa

#የተከፈለበት #ማስታወቂያ ይሄ ልጅ Instagram አካውንቴ ጥሩ እየተንቀሳቀሰ ስለሆነ ተከተሉት በልልኝ ብሎ ከፍሎኛልና ተከተሉት። https://www.instagram.com/jo_kid_jo?igsh=MXFldGNoMTI0MnVoag==
إظهار الكل...
Prohibited content
https://www.instagram.com/jo_kid_jo?igsh=MXFldGNoMTI0MnVoag== #የተከፈለበት #ማስታወቂያ ይሄ ልጅ Instagram አካውንቴ ጥሩ እየተንቀሳቀሰ ስለሆነ ተከተሉት በልልኝ ብሎ ከፍሎኛልና ተከተሉት
إظهار الكل...
የስራ ማስታወቂያ ከእኛ ጋር በሎኬሽን ማኔጅመንት እና በጉዳይ አስፈፃሚነት መስራት የሚችሉ ሴቶችን እንፈልጋለን። @HawinePromotionAdmin @Musiye @Yehawinelij
إظهار الكل...
#Casting #Call #የቀረፃ #ማስታወቂያ ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች የፊታችን ሃሙስ ለሚሰራው ቀረፃ 6 ሴቶችን እና 8 ወንዶችን እንፈልጋለን። 💵 ክፊያ፦ 1500 ለአባላት 🕰ሰዓት፦ ከ8_12 ከሰዓት 🌎 ቦታ፦ ጦር ሃይሎች ግቢ ውስጥ #መስፈርት #ለሴቶች 👍ዕድሜ ከ19_24 👍ቁመት ከ1.60 በላይ 👍ቆንጆ የሆኑ 👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ 👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ #ወንዶች 👍ቁመት ከ1.70 በላይ 👍ዕድሜ ከ22 በላይ 👍ተክለሰውነት ያላቸው 👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ 👍አባል የሆኑ ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ። @Musiye      @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ጀማሪ #ተዋናዮችን #እናበረታታለን! #ማስጠንቀቂያ ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ። ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን። የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች 0973123088_0913649094_0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌
إظهار الكل...
1
Prohibited content
በአሪፉ የተሰራው የአኩቻ ክሊፕ የፊታችን አርብ ይለቀቃል ፕሮዳክሽን ማናጀር መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ካስቲንግ ሀዊኔ ፕሮሞሽን @Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
إظهار الكل...
Jerry Anteneh - Alamedegnena (Official Video) https://youtube.com/watch?v=oFPWD-MGAFI&si=mWPoHIevmz9NG6iJ
إظهار الكل...
Jerry Anteneh - Alamedegnena (Official Video)

Jerry Anteneh presents new Ethiopian music video - Alamedegnena Make sure to subscribe and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Instagram -

https://www.instagram.com/jerry.anteneh/

tiktok -

https://www.tiktok.com/@jerrysmusika

Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. ℗ © Copyright: @JerryAnteneh