ዳዕዋ ሰለፊያ በሚዛን ካምፓስ
ይህ የቴሌግራም" ቻናል"የሚ•ቴ•ዩ የሚዛን ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎችን ያማከለ ሲሆን በውስጡም ኢስላማዊ ትምህርቶች፣ ሙሀደራዎች፣ፈትዋዎች፣መጣጥፎችና መሰል ጥቅም አዘል ፓምፕሌቶች ይለቀቁበታል።
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
ቻናሉን ይቀላቀሉ። ሌሎችንም ይጋብዙ። መልእክቱን ለሌሎች በማሰራጨት የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
*** የመስጂዶች ቃጠሎ *** *** ትዝብትና ጥቆማ *** ===================== የዓለማችንን የኑሮ መዘውር ፈር ለማስያዝና ስርዓት-አልበኝነተን ለመታደግ በዋነኝነት ተፅእኖ የሚያሳድሩት ገደ...
◁النساء السلفيات اغلى من الذهب الأحمر قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ➧የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው። ➧ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ ረሒመሁሏህ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን የያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች። ⚘«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎
#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው አስተያየት መስጫ ቦት ይህን ይጠቀሙ t.me/nuredinal_arebi_bot