2 073
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-6330 أيام
أرشيف المشاركات
2 073
Repost from Kingdom Sound Public
ወርሐዊው የአምልኮ ምሽት
📌ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን
Yougo city church
Date : Thursday, Jan 18 2024
ሐሙስ, ጥር 09 2016
🕔ከ11:30 ጀምሮ
ኑ! እግዚአብሔርን አብረን በዝማሬ እናምልክ
2 073
ትንቢተ ሚልክያ 3
17፤ እኔ በምሠራበት ቀን እነርሱ የእኔ ገንዘብ ይሆናሉ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ሰውም የሚያገለግለውን ልጁን እንደሚምር፥ እንዲሁ እምራቸዋለሁ።
2 073
Romans 5 1
Therefore being justified by faith, we have peace with God through our Lord Jesus Christ:
ወደ ሮሜ ሰዎች 5 1
እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤
2 073
Proverbs 18 10
The name of the LORD is a strong tower: the righteous runneth into it, and is safe.
መጽሐፈ ምሳሌ 18 10
የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።
2 073
1 Peter 1:13
Wherefore gird up the loins of your mind, be sober, and hope to the end for the grace that is to be brought unto you at the revelation of Jesus Christ;
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:13
ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ።
2 073
Deuteronomy 33:27
The eternal God is thy refuge, and underneath are the everlasting arms: and he shall thrust out the enemy from before thee; and shall say, Destroy them.
ኦሪት ዘዳግም 33:27
መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው
