cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መጸሐፍ ቅዱሳዊ እውነታ

ስለ መጸሐፍ ቅድሰ እውነታ ከብሉይ እና ከአዲስ ኪዳን ጌታ ከኛ ምን ይፈልጋል እኛስ ምን እናድርግ ኢየሱስ ፍቅር ነው

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
241المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

“በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።” — ገላትያ 5፥1
إظهار الكل...
“አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና።” — ምሳሌ 4፥23
إظهار الكل...
“የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤” — መክብብ 12፥1
إظهار الكل...
እግዚአብሔርንም የፈለገ ሁሉ ከሰፈር ውጭ ወዳለው ወደ መገናኛው ድንኳን ይወጣ ነበር።” — ዘጸአት 33፥7
إظهار الكل...
“ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና የወደደን በጸጋም የዘላለምን መጽናናት በጎንም ተስፋ የሰጠን እግዚአብሔር አባታችን ልባችሁን ያጽናኑት በበጎም ሥራና በቃል ሁሉ ያጽኑአችሁ።” — 2ኛ ተሰሎንቄ 2፥16-17
إظهار الكل...
“ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና የወደደን በጸጋም የዘላለምን መጽናናት በጎንም ተስፋ የሰጠን እግዚአብሔር አባታችን ልባችሁን ያጽናኑት በበጎም ሥራና በቃል ሁሉ ያጽኑአችሁ።” — 2ኛ ተሰሎንቄ 2፥16-17
إظهار الكل...
🎤ZERFE KEBEDE ✍️TSEDIKEALEHU
إظهار الكل...
“አብራምም የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና፦ እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ፥ ፍጹምም ሁን፤” — ዘፍጥረት 17፥1
إظهار الكل...
“እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ፤” — መዝሙር 67፥1
إظهار الكل...
“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።” — ምሳሌ 9፥10
إظهار الكل...