cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Rivers N Valleys Trip

It's not the Mountains, Rivers N Valleys we Conquer, but Ourselves

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
296
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
@riversNvleys presents a day trip to the Magnificent location Ensaro which is 130km from Addis Ababa. #Activities 🏔 Hiking 👣 5km 🧲 (okay for beginners) - Attraction Sites⤵️ 👉🏻Hiking-Adventure the historical place and home of Patriot. 👉🏻The Natural Breathe taking Robe Water fall. 👉🏻The cave of Abariko cave. 👉🏻The cave of hyena gore (bekaka) cave. 💯Package includes Transportation 🚌 Bottled water 💦 Breakfast 🥨 Lunch 🥪 Tea 🍵 and coffee ☕️ Guide🗺 and entrance 🔐 📷photography📸 And more of 🤩 fun 🗓Date of hiking Sunday, September 25, 2022 🥾 Hiking cost - 950 ETB only ✓ 📍Departure: ~12:00 LT (6:00AM) at Mexico wabe sheble hotel. Reserve your seats 💺 @AnbassaSimbaLion +251941391533 +251943854739
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
@riversNvalleys ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘው አስደናቂው እንሳሮ የደርሶ-መልስ ጉዞ አቅርቧል። #እንቅስቃሴዎችና - የመስህብ ቦታዎች⤵️ 🏔 የእግር ጉዞ 👣 5 ኪሜ 🧲 (ለጀማሪዎች የሚመከር) 👉🏻የአርበኞች የጀብዱ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝት። 👉🏻የተፈጥሮ እስትንፋስና የሮቤ ፏፏቴ እይታ። 👉🏻የአባሪኮ ዋሻ። 👉🏻የጅብ ጎሬ (በቀቃ) ዋሻ። 💯ጥቅል የሚያካትተው መጓጓዣ 🚌 የታሸገ ውሃ 💦 ቁርስ 🥨 ምሳ 🥪 ሻይ 🍵 እና ቡና ☕️ መመሪያ 🗺 እና መግቢያ 🔐 📷ፎቶግራፊ 📸 እና ተጨማሪ 🤩 አዝናኝ 🗓የጉዞ ቀን እሑድ መስከረም 15፣ 2015 🥾 የእግር ጉዞ ዋጋ - 950 ብር ብቻ ✓ 📍መነሻ፡ ከንጋቱ 12:00 በሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል። መቀመጫዎን ያስይዙ 💺 @AnbassaSimbaLion +251941391533 +251943854739
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ @riversNvalleys ቤተሰቦች መስከረም 8/2015 ዓ.ም ለማድረግ ያሰብነው ጉዞ በተከሰተው የጉንፋን ወረርሽኝ ምክንያት አዘጋጆቹን ጨምሮ በርካታ ደንበኞች በወረርሽኙ እንደተያዙና ለጤንነታችን ቅድሚያ ለመስጠት ወደ መስከረም 15/2015 ዓ.ም ጉዟችን የተዘዋወረ መሆኑን በታላቅ ይቅርታ እንገልፃለን። 💚💛❤️ Dear @riversNvalleys family, we are very sorry to say that many customers, including the organizers, have been affected by the epidemic flu and to give priority to our health, our trip has been postponed to the 25th of September 2022. 📲 @AnbassaSimbaLion or call us on +251941391533 and +251943854739.
إظهار الكل...
🙌🏿🙌🏿 💚💛❤️ ውድ @riversNvalleys ቤተሰቦች የፊታችን እሁድ መስከረም 8/1/2015ዓ.ም ወደ እንሳሮ ለምናደርገው የደርሶ መልስ ጉዞ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆነ አሁኑ ለመጎብኘት ቦታዎን ይያዙ። 🎫 ቦታ ለማስያዝ 👇 (@AnbassaSimbaLion) ወይም በ+251941391533 እና +251943854739 ይደውሉልን። 🏞🏞🏞🏖🏖🏖🏖 Dear @riversNvalleys Families, We have a few seats for our day trip to Ensaro on Sunday Sep18/2022 register now. 🎫 Reservation 👇 (@AnbassaSimbaLion) or call us on +251941391533 & +251943854739 👍🏾👍🏾👍🏾 ከእናንተ ጋር በመሆናችን ደስ ይለናል። It's glad to be with you! #riversNvalleys 💚💛❤️
إظهار الكل...
Dear @riversNvalleys families, on September 18th, 2022, we will be going on our first trip of the year to Ensaro, which is 130 km from Addis Ababa. 🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘 Let's spend a historical time together at Ensaro-Robe river natural waterfall, Abariko and hyena gore Bekaka cave. 🔸🔸🔸🔹🔹🔹 Our hiking covers 5 km and is recommended for nature lovers. 🔺🔻🔺🔻🔺🔻 Our trip is a return trip. 🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣 The price is 950 Birr and includes transportation breakfast, lunch, water, coffee or tea, entrance and tour guide fees. For more information 🧗🏾‍♂️Call 0941391533 and 0943854739. 👉🏾 Use @AnbassaSimbaLion.
إظهار الكل...
ውድ @riversNvalleys ቤተሰቦች መስከረም 8 የዓመቱን የመጀመሪያ ጉዞ ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደምትገኘው እንሳሮ እንጓዛለን፡፡ 🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘 እንሳሮ ሮቤ ወንዝ የተፈጥሮ ፏፏቴ፣ አባሪኮና ጅብ ጎሬ በቀቃ ዋሻ ታሪካዊ ጊዜን አብረን እናሳልፍ። 🔸🔸🔸🔹🔹🔹 የእግር ጉዟችን 5 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ተፈጥሮን ለሚያደንቁ የሚመከር ጉዞ ነው፡፡ 🔺🔻🔺🔻🔺🔻 ጉዟችን ደርሶ መልስ ነው። 🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣 ዋጋ 950 ብር ሲሆን ቁርስ፣ ምሳ፣ ውሀ፣ ቡና ወይም ሻይ፣ የመግቢያና የአስጎብኚዎች ክፍያ እንዲሁም የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 🧗🏾‍♂️0941391533 እና 0943854739 ይደውሉ። 👉🏾 @AnbassaSimbaLion ይጠቀሙ።
إظهار الكل...
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ወዳጄ ሆይ አዲስ ዓመት ማለት... ትልቅ መጽሐፍ ሊሆን የሚችል 365 ገጽ ያለው ንጹህ ደብተር ተሰጠህ ማለት ነው፡፡ በዚህ ደብተር በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ይጠቅመኛል ያልኸውን ተግተህ ጻፍ። በጎም ሆነ መጥፎ መጻፍ ያንተ ድርሻ ነው፡፡ ባዶ ወረቀቱ ሁለቱንም ይቀበላል፡፡ @riversNvalleys💚💛❤️ #riversNvalleys #sefedvibration #ethiopianswahilicommunity #africa #ethiopia
إظهار الكل...
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 @riversNvalleys💚💛❤️ #riversNvalleys #sefedvibration #ethiopianswahilicommunity #africa #ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Route 6 - Ensaro Plan your weekend @riversNvalleys with a day trip to Ensaro area and visit the surrounding mountain ranges, waterfalls and caves on September 18, 2022. #️⃣ Tasks 👣 Hiking 🌊 View of Robe Falls 🏞 View of Abariko Cave 🏞 View of the cave of Hyena Gore #️⃣The package includes 🚌 Transportation 🥐 Breakfast 💧Bottled water 🍱 Lunch 🫖 Coffee or tea 🗺 Guide 💲 Entrance fee 📸 Professional photography 💵 Price 🔛 950 Birr ✨ Departure: Mexico - Wabi Shebele Hotel (12:00 in the morning/ 6:00 AM) 🎫 to make a reservation 👇 (@AnbassaSimbaLion) or call us on +251941391533 and +251943854739. 👇🏾 Follow us. ✔️https://instagram.com/rivers_valleys_trip?utm_medium=copy_link
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
መንገድ 6 - እንሳሮ የእረፍት ቀንዎን @riversNvalleys በደርሶ-መልስ ጉዞ ወደ እንሳሮ አካባቢ እጅግ ስሜትን የሚገዛ እንዲሁም በአካባቢው ያሉ የተራራ ሰንሰለቶች: ፏፏቴዎችና ዋሻዎችን መስከረም 8/2014 ዓ.ም ለመጎብኘት ያቅዱ። #️⃣ ተግባራት 👣 የእግር ጉዞ 🌊 ሮቤ ፏፏቴ እይታ 🏞 አባሪኮ ዋሻ እይታ 🏞 ጅብ ጎሬ በቀቃ ዋሻ እይታ #️⃣ጥቅል የሚያካትተው 🚌 መጓጓዣ 🥐 ቁርስ 💧የታሸገ ውሃ 🍱 ምሳ 🫖 ቡና ወይም ሻይ 🗺 አስመልካች 💲የመግቢያ ክፍያ 📸 ፕሮፌሽናል ፎቶግራፊ 💵 ዋጋ 🔛 950 ብር ✨ መነሻ፡ ሜክሲኮ - ዋቢ ሸበሌ ሆቴል (ከንጋቱ 12፡00) 🎫 ቦታ ለማስያዝ 👇 (@AnbassaSimbaLion) ወይም በ +251941391533 እና +251943854739 ይደውሉልን። 👇🏾 ይከተሉን። ✔️https://instagram.com/rivers_valleys_trip?utm_medium=copy_link
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.