cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Gøød gïrl❤️️❤️

#Welcome_tø_Ma_channel #Poem😍 #New & old MusIc🎤🎼🎶 #Cøøl pics🌇 #HBD pic🎂🎉 #Dance vid💃 #Videø📹 #Tik_tøk vid❤️❤️ #Jøkë😂 A group username 👇 @goodgirldibo21 @dibo21loveu❤️❤️ ◁▭▷ 👆👆 #Join & share

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
345
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የሀበሻ ህዝብ እኮ ግርም እሚለኝ እያማክ ድንገት ስትደርስበት ውይ እድሜክ እረጅም ነው እያነሳንክ መጣክ እሚሉዋት ነገር 😂😆🤣
إظهار الكل...
😁 3
ፈረንጅ ጫማህ ያምራል ስትለው : #Thankyou #ሐበሻ : 2ሺ ብር ነው የገዛውት☹️ 😂😆🤣
إظهار الكل...
😁 4
#ታክሲ ውስጥ ኤርፎን አድርገህ ደቅ ካልክበት ስልክህ ተበልተህ..."እንዴት ኤርፎን አድርገህ ስልክ ትሰረቃለህ?" ሲሉህ እኔኮ ሙዚቃው ሲቆም #መብራት የጠፋ መስሎኝ ነው🤪 😆😂😆😂
إظهار الكل...
😁 4
#_አኩራፊ_ሰው_ብዙ_ነገር_ያመልጠዋል፡፡ ባል ና ሚስት በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም፡፡ ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል፡፡ መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰአታቸው ደረሰ፡፡     ድንገት ግን ባል አንድ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ በረራ አለው፡፡ ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ የነገው ስብሰባ እንዳያመልጠው" 11 ሰአት ቀስቅሺኝ " ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው እና ወረቀት ላይ " ነገ የስራ ስብሰባ ስላለብኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለሁ፡፡ አደራ 11 ሰአት ላይ ቀስቂሺኝ" ብሎ በወረቀት ላይ ፅፎ እሷ የምታይበት ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡     ጠዋት ሰውየው ከእንቅልፉ ሲነቃ ከጠዋቱ 3 ሰአት ሆኖ በረራውም ስብሰባውም አምልጦታል፡፡ እንዴት እንደዛ አስጠንቅቄ ነግሪያት አትቀሰቅሰኝም?" ብሎ በጣም ተበሳጨ፡፡  ከአልጋ ለመነሳት ሲሞክር አንድ ወረቀት ኮመዲኖ ላይ ተቀምጦ አየ፡፡ " 11 ሰአት ሞልቷል ተነስ ስብሰባው እንዳያመልጥህ " የሚል ፅሁፍ ተፅፎበታል፡፡ ✍ ማነው ስተት የሰራው?  ማነውስ ልክ? ወዳጄ ሴትን ልጅ በተንኮልም ሆነ በፍቅር ልትበልጣት አትችልም፡፡  ዝምታ ደሞ መቼም መፍትሄ ሆኖ አያውቅም፡፡ Join & Share ❤️ @dibo21loveu❤️❤️
إظهار الكل...
አሳዛኝ ታሪክ 🥹 ነገሩ እንዲህ ነው 😳 የሆነ ልጅ ነበር አንድ ቀን አባቱ ጠራውና ወረቀት ፅፎ ሰጠው ልጄ ሆይ ይህን ወረቀት በፍፁም አንተ እንዳታነበው ስታገባ በስርግህ ቀን ለሚስትህ ሰጣት ይሄ የኔ የኑዛዜ ቃል ነው ይለዋል ይሄንን ባለው ከቀናት በሆላ ይሞታሉ። ልጅም  የአባቱን የሙት ሃዘን ከጨረሰ በሆላ  ለማግባት ይወስንና ለፍቅረኛው ይነግራታል እሷም በሀሳቡ ተስማምታ ሰርግ ተደርጎ ተጋቡ ማታ እሷ ጋር ከመግባቱ በፊት አባቱ የስጠውን የኑዛዜ ወረቀት ለሚስቱ ሰጣት ምንድነው ስትለው አንብቢው አላት አንብባ ከጨረስች በኃላ እያለቀስች በጥፊ መታቸውና ፍታኝ ብላው ተፍቱ ልጁ ግራ ገባው ምን እንደሚል ለማወቅ ሊያነበው ፈለገና አባቱ እንዳያነበው አደራ ስላሉት መልሶ ተወው አሁንም ከአመት በኃላ ሌላ ሴት አገባና በስርጕ ምሽት ወረቀቱን ሰጣት እሷም በጣም ተናዳ በጥፊ መታችውና ፍታኝ ብላው ተፍቱ ልጅም ተስፋ ቆርጦ ሀገሩን ለቆ ለመሄድ ያስባል አይሮፕላን ውስጥ እንደገባ አጠገቡ ለተቀመጠችው ወጣት ወረቀቱን ይስጣትና አንብቢልኝ ይላታል እሷም ለብቻዋ ዝም ብላ ካነበበችው በኃላ በጥፊ መታችውና ይሄንን ከማነብልህ ሳትስማው እራስህን ከአይሮፕላኑ ላይ ጥለህ ብትሞት ይሻልሀል ስትለው ደብዳቤውን ወሰደባትና አጣጥፎ ይዞት እራሱን ከፕሌኑ ላይ ወረወረ ልጁ በአየር ላይ እየተንሳፈፈ አንድ ነገር አሰበ አሁን ልሞት ነው ከመሞቴ በፊት ግን አባቴ የስጠኝ ደብዳቤ ምን እንደሚል ማወቅ አለብኝ አለና ከኪሱ አውጥቶ ሊያነበው ሲከፍተው ሀይለኛ ንፋስ መጣና ወረቀቱን ይዞበት ሄደ ልጁ ያባቱን አደራ ባለመጠበቁና ምን እንደተጻፈ ባለማወቁ እየተፅፅተ ሞተ እኔ ግን ከእርሱ በላይ እንዴት እንደ ጓጓሁ አጠይቁኝ ሆዴን አስጩሆት ቀረ ለማንኛውም ደብዳቤውን ንፋስ የት ወስዶ እንደ ሚጥለው ስለማይታወቅ ያግኛቹ ጓደኞቸ  አደራችሁ አባትየው ምን ብለው ፅፈው እንደነበር መጨረሻውን አሳውቁኝ🙂 @dibo21loveu❤️❤️ Like👍አይቆጥርም ቤተሰብ😊
إظهار الكل...
ለኑሮ ውድነት ግን ለምንድነው ሰልፍ ማንወጣው?😭
إظهار الكل...
ብቻ ከባድ ነው
إظهار الكل...
🥀°• ለሚጎዳሽ ወንድ በጭራሽ አታልቅሺ ዝም ብለሽ ፈገግ በይ '' ከአንተ የተሻለ ሰው እንዳገኝ እድል ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ"° 🧸 °🦋.•°
إظهار الكل...
ይህንን ጥልቅ ጥቅስ አገኘሁ °🤎 "አንዳንድ ጊዜ መጥፋት እንደምትፈልግ ታስባለህ ነገር ግን የምትፈልገው መገኘት ብቻ ነው " 🧸 °🦋. @dibo21loveu❤️❤️
إظهار الكل...
​​​​​​    #ሴት  ልጅ  የፈጣሪ  ስጦታ  ናት    ሴት  ልጅ  አራት  ሰው  ናት     1⃣,እናት  ትሆንሀለች     2⃣,እህት  ትሆንሀለች     3⃣,ፍቅረኛ(የትዳር  አጋር                                                     ትሆንሀለች)     4⃣,ልጅህ  ትሆንሀለች ፤ነገር  ግን  አንዳ  ሴት 13 ገፅታ       (መገለጫ) አላት     1,ስትመክር  አባት  ትመስላለች     2,ስታለቅስ  እናት  ትመስላለች     3,ስትደነግጥ  እህት  ትመስላለች     4,ስትረዳህ  ወንድም  ትመስላለች     5,ቤት  ስታሳምር  የቤቱ  ብርሀን  ትመስላለች     6,ቤት  ውስጥ  ስትቆም  ምሰሶ  ትመስላለች     7,ውጪ  ሆና  ስትናገር  ጎረቤት  ትመስላለች     8,ስትላክህ  ልጅህ  ትመስላለች     9,ምግብ  አብስላ  ስሰጥህ  እና አብራህ  ስትተኛ  ባለቤትህ  ትመስላለች    10,ስታስደስትህ  ፍቅረኛ  ትመስላለች    11,ስትደባብስህ  ዶክተር  ትመስላለች    12,ፊታን  ስትመለከት  መስትወት  ትመስላለች    13,ልጅ  ስትወልድልህ  ወገን  እና  ደምህ  ትሆናለች    ይሄን  ሁሉም  ሴት  የፈጣሪ  ስጦታ  ስለሆነች  ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🧸 °🦋. @dibo21loveu❤️❤️
إظهار الكل...
👍 1 1