cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

اقرأ (አንብብ )

☞ዒልም ከባድ ሀላፊነት ነው። ሀላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት የፈለገ ሰው ዒልሙን ወደተግባር ሊቀይረው እንድሁም ያወቀውን በቻለው አቅም ለሌሎች ሊያስተላልፍ ይገባል። «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ።»🙏 ሀሳብ እና አስታያየት ካላቹ @ibro_smile ወይም @anbeb_islamic_bot ላይ ማካፈል ትችላላችሁ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
10 296
المشتركون
+1624 ساعات
+2527 أيام
+1 23230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌤️ፈጅር የonline ቁርአን አካዳሚ ቁርአን ዛሬ ነገ የሚባልበት ጉዳይ አይደለም ውድ እና የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶች በ Online ቁርኣንን ለመማር ጊዜና ቦታ ሳይገድባችሁ ባላችሁበት ሆናችሁ በተሻለ ሁኔታ በኦንላይን  መማር ለምትፈልጉ ሁሉ በተመጣጣኝ ክፍያ መድርሳችን  ምዝገባ በማካሄድ ላይ ይገኛል። √ የምንሰጣቼው ትምህርቶች 1⃣ ቃዒደቱ ኑራንያህ (ለጀማሪ) 2⃣ ቁርኣን ነዞር በተጅዊድ 3⃣ ቁርኣን ሂፍዝ ለመመዝገብ ከስር ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ ✅→በኢሞ⬇️ https://s.imoim.net/PXGnv1 ✅→በዋትስአፕ⬇️ https://wa.me/qr/TKZY2DCARFU2L1 ✅→በቴሌግራም⬇️ t.me/Fejr_online_academy 🛑የምንቀበለው ውስን ተማሪዎችን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ
إظهار الكل...
ያገኘክ ነገር ሊስትክ አነበረም ፤ የሳተክ ነገርም ሊያገኝክ አነበረም ሁሉንም አሏህ ያውቃል አትብሰልሰሉ❤‍🩹
إظهار الكل...
👍 11 2🔥 1
ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ ከእለታት በአንዱ ቀን ሰውዬው አዲስ መኪናውን እያጠበ፣ ቼክ ምናምን እያደረገ ነበር። የስድስት አመት ሕፃን ልጁ ድንጋይ አንስቶ የመኪናውን አንድ ጎን ጫረበት። በዚህ የተናደደው አባት የልጁን እጅ ይዞ በንዴት መታው። ልጁን እየመታ የነበረው በብሎን መፍቻ መሆኑን እንኳን ልብ አላለም ነበር። አጥንቶቹ በመሰባበራቸው ልጁ የአንድ እጁን ሁሉንም ጣቶች በቀዶ ጥገና ማጣት/ማስቆረጥ እንዳለበት ሆስፒታሉ ወሰነ። ልጁ አባቱን ሲያይ . . . በጣም ስቃይ ውስጥ መሆኑን በሚናገሩ አይኖቹ እያየው «አባዬ ጣቶቼ መቼ ነው ተመልሰው የሚያድጉት?» ሲል ጠየቀው። አባት ልቡ ተሰበረ። ምንም መናገር አልቻለም። ወደ ውጪ ወጥቶ በንዴት መኪናውን ብዙ ጊዜ ደበደበው። እያለቀሰ ከመኪናው አጠገብ መሬቱ ላይ ቁጭ አለ። ቀና ሲል ህጻን ልጁ በድንጋይ የጫረውን አየ፤ ልጁ «አባዬ እወድሃለሁ» ብሎ ነበር በድንጋይ መኪናው ጎን ላይ የጻፈው። በቀጣዩ ቀን አባት እንባውን መቆጣጠር አልቻለም። ቁጣና ፍቅር ዳርቻ የላቸውም። ፍቅርን መርጠህ አሪፍ ሕይወት ኑር። ነገሮች ልንጠቀምባቸው፣ ሰዎች ደግሞ ልንወዳቸው ነው የተፈጠሩት። አሁን የምናየው ተቃራኒውን ነው። ሰዎችን እንጠቀምባቸዋለን - ነገሮችን እንወዳቸዋለን። ጸጸት ይገድላል። ቀስ እያለ እየገዘገዘ። ወይም ደግሞ እንደዚህ ያልታደለ አባት ራስ ለማጥፋት ይዳርጋል። የሚያስጸጽት ነገር አድርጋችሁ እንደሆን አሁኑኑ ተመለሱ። በተናደዳችሁ ወይም ባዘናችሁ ጊዜ በምትወዱት ሰው ላይ የምትወስኑትን ውሳኔ አዘግዩት። የምትፈጥሩት ሃዘን በሁዋላ ከሚገዘግዛችሁ    አሁኑኑ አስተካክሉት። ደሞ ሞት አለ። ያኮረፋችሁት ወንድማችሁ ንግግራችሁን እንደናፈቀ ቢሞትስ? የሆነ ጊዜ ባደረገው ነገር ያዘናችሁበትና የዘጋችሁት ሰው እናንተን እያሰበ ቀን ከሌት ያለቅስ እንደነበርና ሳታገኙት ቢሞትስ? ይቅርታችሁን የምትናፍቅ/የሚናፍቅ ፍቅረኛችሁ ይቅርታችሁን እንደለመነ ሳያገኝ እየወደዳችሁ ቢሞትስ? #ሞት_የሚሉት _ነገር አለ። አሁኑኑ ይቅር በሉ። ተዋደዱ። የአምሮ እረፍት ታገኛላችሁ!
"በጃሂሊያ (ብሄርተኝነት) ጥሪ የተጣራ እርሱ በእንብርክክ ጀሃነም የሚገባ ነው ፤ ቢፆምና ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግት እንኳን።
@anbeb_islamic
إظهار الكل...
🥰 6👍 2😢 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.