አይዞሽ ገለቴ🇪🇹
Unmute The Channel You Dumb Hoe. powered by እንጀራ በወጥ.💪🏽🇪🇹 ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ፡፡ For business inquiries @onlyf0rme https://telega.io/c/injera_niggas
إظهار المزيد3 202
المشتركون
+524 ساعات
+407 أيام
+13530 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ሁለት ፡ በራ ፡ ሰዎች ፡ ሲያልፉ ፡ በጎዳና ፡
ዕቃ ፡ መሬት ፡ ወድቆ ፡ ብልጭ ፡ ሲል ፡ አዩና ፡
ተሽቀዳድመው ፡ ሄደው ፡ ከቦታው ፡ ሲደርሱ ፡
ተፎካከሩበት ፡ ሁለቱም ፡ ሊያነሡ ፡፡
በሗላም ፡ ተማተው ፡ በጥፊ ፡ በጡጫ ፡
አንደኛው ፡ ነጠቀ ፡ በጉልበቱ ፡ ብልጫ፡፡
አገላበጠና ፡ ቢመለከት ፡ ፈጥኖ ፡
ዕቃውን ፡ አገኘው ፡ ማበጠሪያ ፡ ሆኖ ፡፡
እስቲ ፡ ሁላችሁም ፡ በሉ ፡ ፍረዱት ፡
እሱ ፡ ራሱ ፡ በራ ፡ ጠጉር ፡ የለበት ፡
ሮጦ ፡ ተማቶ ፡ ቀምቶ ፡ ቢያመጣ ፡
ምን ፡ ያደርግለታል ፡ ሚዶ ፡ ለመላጣ ?
ሰዎች ፡ ይፋጃሉ ፡ አስበው ፡ ሳይፈርዱ ፡
የተጣሉበትን ፡ ጥቅሙን ፡ ሳይረዱ ፡
ከመጣላት ፡ በፊት ፡ ከመቀያየም ፡
የነገሩን ፡ ፍሬ ፡ መረዳት ፡ መልካም፡፡
@Injera_niggas🇪🇹
❤ 12👏 1👌 1
" ፍቅር እና ሰው የሌለው ሰው ገንዘብ ቢኖረው ሀብታም ነው ፍቅር እና ሰው ያለው ሰው ግን ገንዘብ ቢኖረው እርሱ እጅግ ባለፀጋ ነው::"
💯 12👍 1❤ 1