cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Singer ashenafi

Shalom Dear Families of the lord, I am Gospel Singer Ashenafi Bejiga. In This Channel We Worship Our Mighty God.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
168
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...

This is my official page.... please #follow #like
إظهار الكل...
SIFU worship new mp3.mp37.94 MB
إظهار الكل...
#የኢየሱስ_መንገድ (Original Song Dawit Getachew) Cobered By: Yididya ✅Amazing song And ✅Amazing Voice
إظهار الكل...
3a50639e35914ff586402f2af99a62fc.mp46.46 MB
(የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 11) ---------- 1፤ ወደ ኢየሩሳሌምም ከደብረ ዘይት አጠገብ ወዳሉቱ ወደ ቤተ ፋጌና ወደ ቢታንያ በቀረቡ ጊዜ፥ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን ልኮ። 2፤ በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ፥ ወዲያውም ወደ እርስዋ ገብታችሁ ከሰው ማንም ገና ያልተቀመጠበት ውርንጫ ታስሮ ታገኛላችሁ፤ ፈትታችሁ አምጡልኝ። 3፤ ማንም። ስለ ምን እንዲህ ታደርጋላችሁ? ቢላችሁ። ለጌታ ያስፈልገዋል በሉት፥ ወዲያውም ደግሞ ወደዚህ ይሰደዋል አላቸው። 4፤ ሄዱም ውርንጫውንም በመንገድ መተላለፊያ በደጅ ውጭ ታስሮ አገኙት፥ ፈቱትም። 5፤ በዚያም ከቆሙት አንዳንዶቹ። ውርንጫውን የምትፈቱት ምን ልታደርጉት ነው አሉአቸው። 6፤ እነርሱም ኢየሱስ እንዳዘዘ አሉአቸው፤ ተዉአቸውም። 7፤ ውርንጫውንም ወደ ኢየሱስ አመጡት፥ ልብሳቸውንም በላዩ ጣሉ፥ ተቀመጠበትም። @gospelsingerashenafi
إظهار الكل...
#ፀሎት Part 1️⃣ 🙏ፀሎት የክብር ህይወት ምስጢር ነው!!! 👉ክርስትና #ማፀለይ ሳይሆን #መፀለይ ነው"""""❖እግዚአብሔር ያጣው እየዞር የሚፈልገውን ሳይሆን ተንበርክኮ የሚፈልገውን ነው❖፡፡ #ፀሎት ፀሎት ሰውን ከእግዚአብሔር ዙፍን ጋር የሚያገናኝ መንገድ ነው።በየትኛውም ሁኔታ ላይ የእግዚአብሔር መንገድ ማወቅ ከፈለጋችሁ መፀለይ አለባችሁ።እርሱን መጠየቅ አለባችሁ። ዳንኤል የተባለው ሰው የራዕዮችና የመገለጦች ሰው ነበር ። በተጨማሪም ዳንኤል የፀሎት ሰው ነበር።በፀሎት ራዕይንና መገለጥን ተቀበለ ።እግዚአብሔር ዕቅዱን የሚገልጠው ለሚጠይቁት ብቻ ነው።ፀሎት የእግዚአብሔር ዕቅዶች መቀበያ መንገድ ነው። ኤር 33፥3 ወደ እኔ ጩኽ እኔም እመልስልሃለሁ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። ፀሎት ከአምልኮ መንገዶች አንዱ ነው ✍መፅሐፍ ቅድስ የሚለው ከእናንተ መከራ የሚቀበል ቢኖር #ያፀልይ ሳይሆን #ይፀልይ ነው የሚለው፡፡ "፤ ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር። " (የያዕቆብ መልእክት 5: 13) ✡ሰማይን መንካት የሚቻለው በመዝለል ሳይሆን በመበረከክ ነው!ምክኒያቱም ስትዘሉ በጣም እሩቅ ነው ስትበረከኩ ግን በጣም ቅርብ ነው✡፡፡ 👉ሰይጣንን እያፀለያችሁ አታበረክኩትም እየፀለያችሁ ግን ታበረክኩታላችሁ፡፡ 👉ሰይጣን በጣም የሚጠላው የሚበረከክ ክርስቲያንን ነው በጣም የሚወደው ደግሞ የሚዞርን ክርስቲያን ነው፡፡(ስትበረከኩ ታበረክኩታላችሁ ስትዞሩ ያዞረባችኀል)፡፡ 👉ፀሎት እግዚአብሔርን የመራብ ምልክት ነው:: አለመፀለይ ደግሞ እግዚአብሔርን የመጥገብ ምልክት ነው፡፡ መዝ 63:1-3 ✔እግዚአብሔርን የሚያገኘው ምኞታችሁ ሳይሆን ድርጊታችሁ ነው፡፡ 👉ምድርን መቀይር የሚችሉ ሰዎች የሚበሉ ሰዎች ሳይሆኑ የሚፀልዩ ሰዎች ናቸው፡፡ 👉ፀሎት የፋራ ክርስቲያኖች መገለጫ ሳይሆን ንስር በከፍታ ላይ እንደሚበር በከፍታ ላይ የሚበሩ አማኞች ምልክት ነው፡፡ ኢሳይያሰ 40:29-30 🎤በኢየሱስ ስም በዚህ መንፈሳዊ በረከት እባርካችኀለሁ የፀሎት መንፈስ በሁለት እጥፍ ይወደቅባችሁ!!! "፤ በዳዊትም ቤት ላይ፥ በኢየሩሳሌምም በሚኖሩት ላይ፥ የሞገስንና የልመናን መንፈስ አፈስሳለሁ፤(ትንቢተ ዘካርያስ 12: 10) አስመትተው የቀደሙህን ፀልይህ ትቀደማቸዋለህ!!! 👉🏿By kibreab Temesgen @gospelsingerashenafi
إظهار الكل...
ባስቸኳይ ይነበብ!! ============= አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ ለእህትና ወንድሞች ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share እና Like ያድርጉ ⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄=================== ↨ ↨ የ254 የአይን ስፔሻሊስት ሃኪሞች አደራ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል ይላሉ የሲንጋፖር የአይን ሕክምና ሆስፒታል ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሊሊ። ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!! ⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄ ↨ ↨ ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች " አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን SMS ወይም ቪዲኦ ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው በሉ ሼር አድርጉ የእህትህ የወንድምህ ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ ቢያንስ ለ 5,ሰወች ሼር ሼር በማድረግ አስተላልፈው እናንተም ድርሻችውን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!! - Source: Ethsite

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.