cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኦርቶዶክስ አገልግሎቶች

"እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።" (የዮሐንስ ራእይ 3:20፤) https://t.me/+eap0Rp_ezchmNDU0

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
268
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:57
Video unavailable
00:29
Video unavailable
00:21
Video unavailable
00:51
Video unavailable
00:51
Video unavailable
Photo unavailable
#እንሂድ_ተነሺ እንሂድ ተነሺ ሕፃኑን ይዘሽ ዮሴፍ ሲልሽ /ምናለ ሆድሽ/(፪) ድንግል ሆይ(፪)ምን አለ ሆድሽ ስለ ሰማ ሔሮድስ የሕፃኑን ዜና በግፍ ሊያስገድለው /ይፈልጋልና/(፪) መልአኩ ለዮሴፍ በህልሙ ነገረው ድንግልን ወደ ግብፅ /ይዘሃት ሽሽ አለው/(፪) አሳስቢ ድንግል ሆይ የስደት ጉዞሽን በልጅሽ ምክንያት/የደረሰብሽን/(፪) በግብፅ በረሃ ስትንከራተቺ አጣሽ ዘመድ አዝማድ /የሚያዝንልሽ ላንቺ/(፪) ድንግል እንዴት ቻልሽው ሕፃን ይዘሽ ስደት ለአንድ ቀን ይከብዳል /እንኳን ለአመታት/(፪) ሽፍቶች ሲማከሩ እነሱን ለመያዝ የድንግል እንባዋ/ሆነ እንደ አባይ ወንዝ/(፪) በጣለችው ጊዜ ሕፃኑን ኮቲባ ልቦናን ይከፍላል /ያነባሽው እንባ/(፪) አይዞሽ እናቴ ሆይ አታልቅሽ አትዘኝ ጊዜዬ ገና ነው /ሔሮድስም አይገድለኝ/(፪) ሕፃኑ እንዲህ ብሎ እናቱን አጽናናት የአምላክነቱን/ምስጢር ሲገልጽላት/(፪) በሕፃንነቱ ልጅሽ የረገጣት የአስራት ሀገርሽ /ኢትዮጵያ ናት/(፪) የሔሮድስን መሞት መልአኩ ሲያበስራት ድንግል ተመለሰች /ወደ ሀገሯ ናዝሬት/(፪) መዝሙር ዘማሪት ማርታ ኃይሉ
إظهار الكل...
01:58
Video unavailable
00:29
Video unavailable