cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሙጛዘ ስዕላት

በዚ ቻናል ማንኛውንም አይነት ስእሎች እንለቃለን በተመጣጣኝ ዋጋ ለመሳ‘ል የምትፈልጉ፣ ስእሎቻችሁ እንዲለቀቁ ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር @fikreyohannes መገናኘት ትችላላችሁ ስለተቀላቀላችሁን ከልብ አናመሰግናለን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
221
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

💸 Start your business 💵 Fikre yohans የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/CBETETAA_bot?start=r0986387153 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 እስካሁን በእርስዎ ግብዣ የገባ ሰው ብዛት 0 ነው። ✅ በእርስዎ ሊንክ 1 ሠው ሲገባ 10 ብር ያገኛሉ። የሠሩትን ብር ከ 100 ብር ጀምሮ (10 ሰው በመጋበዝ) ማውጣት ይችለሉ።
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Eve Henna design ✍

Henna's on hand and leg for Holiday, Events, Birthday, Bridal, wedding.... Contacts: @Nasj2 @Ethiopianbaba

ልመንን ነበረ አለም በቃኝ ብዬ እራፊም ሳያሻኝ ቅሌን ጨርቄን ጥዬ፤ ባንድ ጎዶሎ ቀን.. ንጣ የቀዳቺው ባለ አተላ ቡና ከሳቋ ጋር ወርዶ ከሆዴ ገባና ስጎትተው አደርኩ ልቤን ከምነና። .bin @NyctophiliaBin
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Bin

Man plan, God lough @Bin33

ሁሉም መንገደኛ እሱ ብቻ መስሎት የምድር ጓደኛ ሲቃትት ይኖራል የሰው ልጅ ተረኛ። .bin @NyctophiliaBin
إظهار الكل...
አፍቄሜሌፅ አልሺኝ አፍቄሜሌፅ ልባል ስሜ ይቀየርብኝ ትርጉሙ አባይ ይሁን ቃሉን የሚበላ በእውነተኛ ልቦች ልሳኑ የተጠላ፤ በኔ ጥቁር ምላስ ቅን ልብሽ ስስ ገላሽ እያደረ ሲግል እኔ በፅልመቴ.. ስሜት የለሽ ፍቅር ስኖር በ'ውር ድንብር፤ የፈጣሪን እንባ የሰማዩን ጥለት ሀዘን እስኪበላሽ አይዞሽ ብቻ ልበል ሂወት እስኪክስሽ ወደ ሞት እስክጣል በእውነት ፍቅር ውሀ ልብሽ እስኪታደል ትርጉሙ አባይ ይሁን አፍቄሜሌፅ ልባል፤ ምን አልባት ሞት ከደጄ ነው ወይም ደጄ የሞት በር ነው ወይም.. ስሜ ራሱ ሞት ነው። አጠረ አደል የልቤ ቃል? .bin @NyctophiliaBin
إظهار الكل...
ምድር እማ.. ጠዋት ፀሀይ ወታ ፍቅሩን ስትተሻሽ ውሀው ላይ ተኝታ ከደስታው ብዛት ሰፈፍ ያለ ባህር አሸዋ እያጋዘ እግሬ ላይ ሲከምር ቀና ብዬ ቀናሁ..ይገርመኛል አገር ፍቅር ያሳድራል ሰማይ ፀሀይ ባህር! #ላንጋኖ .bin @NyctophiliaBin
إظهار الكل...
አይኑ ግልጡን የሚያይ ያልተሸሸገበት የመንፈስን ፍቅር ስጋው ያልሻረበት ፍፁም አይለውጥም እውነትን በሀሰት! ስል.. ስል ሳም ያረገቺኝ ስል-ሳ አስገረፈቺኝ ስድ-ስትል ውላ ስድስቴ ነካቺኝ፤ እውነትም ውሸትም ስልሳ ያስገርፋል የተገራፊ እዳ ለገራፊ ይተርፋል፤ ተደፍቶ እያደረ ስሜን ለሚደርሰው ዘርፍ ለለበሰ ስም ሳገኝ ልካሰው ስም የለሽ ማንነት ከሚኮሰኩሰው አመስጥሮ ይፃፍ ሸሽጎ ይድረሰው። .bin @NyctophiliaBin
إظهار الكل...
እንቅልፍ ያጡ ህልሞች ቆመው የቆዘሙ መተኛቴን ናፍቀው ለዘመን ከረሙ ከአልጋዬ 'ራስጌ እልፍ ህልሞች ታደሙ፤ እንቅልፍ ነው በሩ ከኔ እንዳይዳሩ። በጠራራ ለሊት .bin @NyctophiliaBin
إظهار الكل...
እኒህ ገበሬዎች እንዴት ሰለጠኑ አገሩን መገቡ በሆድ በመጠኑ። .bin @NyctophiliaBin
إظهار الكل...