cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የቀልድ መናሀሪያ😁😁😁

👇👇👇👇👇👇👇👇 Please join t.me/robwapdam 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 The channal created by rob wap dam✔✔✔✔✔✔✔ 😁😂😂😂ሳቁሉኝ😂😂😁😁 ሃዘን ❎ ደስታ ✔✔ ድብርት ❎ ሳቅ ✔✔ ዝምታ ❎ ፈታ ✔✔

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
186
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

sticker.webp1.00 KB
🙏 52
The last joke 2012 By by✋✋✋✋✋✋✋✋ 2012 dena hun 😂
إظهار الكل...
👍 6
ቤት በሽሮ ምርር ሲያረጉህ ማዘርን እማዬ ሽሮ ለኮሮና ያጋልጣል እኮ ስትላት…… #በሳኒታይዘርም ቢሆን ትበላለህ😂😂 #join @azg11
إظهار الكل...
😂 8
#ስምና_ተግባራችን ለየቅል ነው። : : አሁን "ነዳጅ ማደያ" ተብሎ ነዳጅ መሸጥ ነበረበት ?! 🙊 @joke390👈
إظهار الكل...
😜 3
😂 3
🤣 3
sticker.webp0.24 KB
🙏 11
የኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ! ' ኢትዮ ቴሌኮም ' የኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት ላይ እስከ 35 በመቶ ቅናሽ አደረገ፤ እንዲሁም በቤትዎ ይቆዮ የጥቅል አገልግሎት 59 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘግቧል። የድምፅ ጥቅል አገልግሎት ላይም የ29 በመቶ ቅናሽ ያደረገ ሲሆን አገልግሎቱም ከነገ ነሐሴ 21/2012 ጀምሮ በስራ ላይ ይውላል። በተጨማሪ እስከ 11 የሚደርሱ ሀገራት ላይ የውጭ ጥሪ አገልግሎት 50 በመቶ ቅናሽ መደረጉ ታውቋል። ከውጭ አለም አቀፍ ጥሪ ለሚቀበሉ ደንበኞች ከኢትዮ ቴሌኮም ስጦታ ይበረከትላቸዋል ተብሏል። @juve_cr
إظهار الكل...
የኢትዮ ቴሌኮም የምስጋና ስጦታ! ኢትዮ ቴሌኮም ከነገ ሐሙስ ነሐሴ 21/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ የምስጋና ስጦታ ማዘጋጀቱን በዛሬው ዕለት አሳውቋል። የድርጅቱ ደንበኞች 1 GB የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ፣ 40 ደቂቃ ድምጽ አገልግሎት ፣ 100 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት በነጻ እንደሚያገኙ መገለፁን ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። @juve_cr
إظهار الكل...
@# ቤት መዋል ለካ ታናሽህ ያስንቀሃል የሞባይሌን ስክሪን ምን ሁኖ ነው የፈሰሰው ስለው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው : : : : ሞልቶ😋 አይለኝም
إظهار الكل...
😜 10
sticker.webp0.48 KB
🙏 6
😂 8
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.