cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ_ወንጌል || Ethio_Wengel

🗣" በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ።" (የማቴዎስ ወንጌል 10:27) 🧑CREATER፦ Ⓓⓐⓝⓘⓔⓛ(@Bilxasor) 📩ለ አስተያየት📬፦ @Ethiowengelcomment_bot 🔎አድራሻ🔍፦ ወሊሶ...ብርሃን ለአለም ቤ/ክ (light for the world church)

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
2 263المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ምዕ. 4) ---------- 4፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። 5፤ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። 6፤ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። Share አድርጉ🙏 ╔════ஜ۩۞۩ஜ════╗ @ethiowengel @word_of_god1 @ethiowengel @word_of_god1 @ethiowengel @word_of_god1 ╚════ஜ۩۞۩ஜ════╝ ⇘⇘⇘⇘⇘SHARE⇘⇘⇘⇘⇘
إظهار الكل...
🔸መዝሙር : መንፈሳዊ ፎቶ : ትምዕርቶች : የማለዳ ስንቅ እና ልዩልዩ ዜናዎችን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ 🔰በምርጫዎ ከታች በመጫን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇
إظهار الكل...
🎵🎶 መዝሙሮች🎶🎵
🖼 profile photo 🖼
🔰 ትምዕርቶች 🔰
🔸 የማለዳ ስንቅ 🔸
🔛 JOIN 🔛
☄ ይቀላቀሉን ☄
🔸መዝሙር : መንፈሳዊ ፎቶ : ትምዕርቶች : የማለዳ ስንቅ እና ልዩልዩ ዜናዎችን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ 🔰በምርጫዎ ከታች በመጫን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇
إظهار الكل...
👉ዮሴፍ ወደ ግብጽ የወረደው፣የሄደው ወንድሞቹ ስለሸጡት፣ስለገፍቱ፣ስለላኩት ሳይሆን፤እግዚአብሔር ስለ ሰደደው እና ስለላከው ነው።"አሁንም እናንተ ወደዚህ የላካችሁኝ አይደላችሁም እግዚአብሔር ላከኝ እንጂ.."ዘፍጥረት 45: 8 👉እግዚአብሔር ዮሴፍን ወደ ግብጽ የሰደደው ዮሴፍ ከመወለድ ከረጅም አመታት በፍት ለአብርሀም የነገረውን #የትንቢት ቃል ፍጻሜ በዮሴፍ ሊጀምር ሰለወደደ ነው።"ዘርህ ለእርሱ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንዲሆኑ በእርግጥ እወቅ ባሪያዎች አድርገውም አራት መቶ ዓመት ያስጨንቋቸዋል።"ዘፍ15:13 ይህንን የትንቢት ቃል ሊፈጽምበት ዘንድ እግዚአብሔር የዚህ የትንቢት ቃል መነሻ፣ማስጀመርያ፣መንገድ ጠራጊ ይሆን ዘንድ ነበር የላከው።ይህ ወደ ግብጽ መግባት፣ባርነት ደሞ ወደ ከነዓንን መውጫ መንገድ ነበር። ዮሴፍ ግብጽ ከገባ ከረጅም ጊዜዬ በሀሏ የእስራኤል12ቱም ነገዶች ወደ ግብጽ ገብ።ዘፍ 46:1-26፤ዮሴፍ እንደሚነግስ አየ እንጂ መች ግብጽ እንደሚወርድ፣እንደሚሄድ አየ፤ዮሴፍ ያላሰበበት፣ያልመረጠበት ሀገር የመሄድ፣የመውረድ ምስጥር የሚያውቀው ሰማይ ብቻ ነበር።ምስጥሩም ለአብርሀም የነገረውን ትንቢታዊ ቃል ፍጻሜ በዮሴፍ ሊጀምረው ነው። "ሳትመርጡ በእግዚአብሔር ከተመረጠላችሁ፤ሳትወድ በእርሱ ከተወደደላችሁ ሳታስብ እርሱ ካሰበላችው የገባችሁበት ቦታ የመለኮት አላማ አለበት። ✍by. DANIEL (@Bilxasor) ╔════ஜ۩۞۩ஜ════╗ @ethiowengel @word_of_god1 @ethiowengel @word_of_god1 @ethiowengel @word_of_god1 ╚════ஜ۩۞۩ஜ════╝ ⇘⇘⇘⇘⇘SHARE⇘⇘⇘⇘⇘
إظهار الكل...
#ስለ_ቀናተኞች_ትምህርት 🥷ቀናተኞች ሮማውያንን ይጠሉ ነበር። በሃይማኖት በኩል የፈሪሳውያን እምነት ይቀበሉ ነበር ፤ ፈሪሳውያን የመጀመሪያው ፖለቲካ ስለማይፈልጉ ይንቋቸው ነበር ። ቀናተኞች ሮማውያንን በዓመፅ፤ በተንኮልና በማሸበር ሊጥሏቸው ሞከሩ። የመጀመርያው ዓመጽ 6 ዓ.ም በይሁዳ ገማላ መሪነት የተከናወነውና የከሸፈው ነበር። ቲቶ ኢየሩሳሌምን ሲወርር ጸብ ለመመሥረት ተፈጥረው ከነበሩት ቡድኖች አንዱን የመሠረቱት እነርሱው ነበሩ። ለኢየሩሳሌም ውድቀት ከፍተኛ ምክንያት የሆነው እነርሱ የፈጠሩት ጸብ ነው፤ ከኢየሱስ ደቀ መዛሙርት አንዱ የነበረው ስምኦን ከቀናተኞች ወገን ነበር፤ ሉቃ. 6፡ 15፤ ሐዋ. 11፡13። ቀናተኞች በሐዋ.21፡38 ከተገለጸው ነፍስ ግድያ ጋር ተባባሪነት ሳይኖራቸው አይቀርም። የእሥራኤል እውነተኛ አምላክ በሆነው በእግዚአብሔር ላይ ማመጽ ነው እያሉ ጣኦት ከሚያመልኩ ወገን ለሆነ ንጉሥ እሥራኤላውያን ግብር መክፈላቸውን ይቃወሙ ነበር። በ6ዓ.ም ያነሡት ዓመጽ ከከሸፈ በኃላ እንኳ ለ60 ዓመታት ያህል ጽብ ላማንሣት አድብተው ይጠብቁ ነበር። በማሳዳ የነበራቸው የመጨረሻው ብርቱ ምሽግ በ73 ዓ.ም ተመታ። ✍by. DANIEL (@Bilxasor) ╔════ஜ۩۞۩ஜ════╗ @ethiowengel @word_of_god1 @ethiowengel @word_of_god1 @ethiowengel @word_of_god1 ╚════ஜ۩۞۩ஜ════╝ ⇘⇘⇘⇘⇘SHARE⇘⇘⇘⇘⇘
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Aykedemim / አይቀደምም / Mihret Mamo New protestant mezmur 2022

Aykedemim / አይቀደምም / Mihret Mamo New protestant mezmur 2022 እርሱም አይዋሽም፤ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፤ እርሱ አይዘገይም። ዕንባቆም 2፥3 and not lie: though it tarry, wait for it; because it will surely come, it will not tarry. Habakkuk 2፥3 #Ethiopiangospelsong #Newethiopianprotestantmezmur Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now

https://www.youtube.com/channel/UCylGRZaKOCDA-Koi_qtM6-A

Song written By Mihret Mamo Music Composition - Nehmiya Dawit Mixing And Mastering - Nehmiya Dawit Director-Abel Teklu Copyright ©2022: #MihretMamo Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited!

.
إظهار الكل...
እስቲ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች እንዲለቀቅ የሚፈልግ?✋
إظهار الكل...
✋ 54
Join CHANNEL for more... """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" ክርስቶስ በምድር ሳለ እስራኤል በማን ቅኝ ግዛት ውስጥ ነበረች?Anonymous voting
  • በፋርስ መንግስት
  • በግሪክ
  • በሮም
  • በምንም
0 votes
🌺Admin🌺
🌸Channel🌸
👥Group👥
Join CHANNEL for more... """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" ዮሴፍ በምድር ላይ ለስንት አመት ኖረ?Anonymous voting
  • ለ120
  • ለ965
  • ለ170
  • ለ340
0 votes
🌺Admin🌺
🌸Channel🌸
👥Group👥