cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አንድነት በተውሂድ ነው

ይህ ቻናል የተለያዩ ግጥሞች እና ሙሀደራዎች የሚተላለፍበት ቻናል ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
978
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:02
Video unavailableShow in Telegram
2.05 KB
أربع ركائز للتاجر المسلم. ============= قال النبي(ﷺ):- «أربعٌ إذا كنَّ فيك فلا عليك ما فاتك من الدنيا ، صدْقُ الحديثِ ، و حفْظُ الأمانةِ ، و حُسْنُ الخُلقِ ، وعفَّةُ مَطْعَمٍ» المصدر: صحيح الجامع:(873 ) للمحدث الألباني: خلاصة حكم المحدث : صحيح. ----------------------- አራት የሙስሊም ነጋዴ ካፒታሎች ==================== ↪️የሒዲሡ መልእክትወደ አማርኛ ሲመለስአራት ነገሮች በውስጥህ ካሉ በዱንያ ላይ ምንም ነገር ቢያመልጥህ ደንታ አይኑርህ፦ ① በምታወራ ጊዜ እውነትን መናገር፣ ② አማናን መጠበቅ(የፈጣሪን እና የፍጡርን አደራ በአግባቡ መወጣት)፣ ③ መልካም ስነ ምግባር (ከፈጣሪና ከፍጡ ጋር ግንኙነትን ማሳመር) ④ በአመጋገብ መጠንቀቅ (ኢምንት እንኳን ሐራም ነገር ወደ ሆድ እንዳይገባ መጠንቀቅ፣ ሐላል በመከስብ ላይ መዋደቅ)። (ሶሒሑ አልጃሚዑ: 873) ⏩ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድ ሐፊዞሁላህ እነዚህን ነገሮች (አራት የሙስሊም ነጋዴ ዋና ሀብቶች (ካፒታሎች) በማለት ገልፀዋቸዋል። ➡️ነጋዴዎች ሲባል የአኼራ ንግድ ላይ የተሰማሩትን ነው። ሱብሐነላህ! እኛ የት ነው ያለነው? እስኪ ቆም ብለን እናስብ!!
إظهار الكل...
ብዙዎቻችን ነፃ የሆንን ይመስለናል እንጂ ታስረናል ~ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እስር ቤት ውስጥ ሳሉ እንዲህ ይሉ ነበር፦ المحبوس، من حُبِسَ قلبه عن ربه. "እስረኛ ማለት ልቡ ከጌታው የታሰረ ነው።" [አልዋቢሉ ሶዪብ፡ 48] ወደ ጌታው እንዳይቀርብ፣ ትእዛዛቱን እንዳይፈፅም፣ ከክልከላዎቹ እንዳይርቅ በሸይጧን፣ በነፍሲያ፣ በክፉ ጓደኛ የተፈተነና የተሸነፈ ሰው እስረኛ እንጂ ነፃ አይደለም። አዎ ዛሬ ብዙዎቻችን በስልካችን ታስረናል። በሸይጧን ታስረናል። በነፍሲያ ታስረናል። በወዳጅ ታስረናል። በቲቪ ታስረናል። በገንዘባችን ታስረናል። በዱንያዊ ቁሶች ወደ አላህ መቃረብን ከመነፈግ በላይ እስራት አለ? ቁርኣን መቼ ነው የቀራነው? ዚክርስ ትዝ ይለናል? ምላስን መቆጣጠርስ አለ? ሶላታችን ጣእም አለው? ለተቸገረ እጃችን ይፈታል? ገንዘባችን ለአልባሌ ጉዳይ አይወጣም? ለዲናችን አስተዋፅዖ አለን? እኮ እስከመቼ?! አላህ ልብ ይስጠን። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

إظهار الكل...
አንድነት በተውሂድ ነው

ይህ ቻናል የተለያዩ ግጥሞች እና ሙሀደራዎች የሚተላለፍበት ቻናል ነው

"ክርስትና"ን የበረዘው ዻውሎስ እና ኢስላምን ሊበርዝ ተነስቶ የነበረው ዓብዱሏህ ኢብኑ ሰበእ የስላሴ አስተምህሮ መቼ ተነሳ ?! መጤ ነገሮችን መታገል ግዴታችን ነው! ከኢርሻድ ደርስ የተቆረጠ https://t.me/Muhammedsirage
إظهار الكل...
ጳውሎስ እና አብደላ ኢብኑ ሰበዕ.mp38.26 KB
قناة القرآن الكريم .. 👇 https://t.me/qraan1 🍃
إظهار الكل...
عذوبة_الصوت_ورونق_الاداء_الهادئ_للقارئ_عبدالملك_الراجح_من_جامع_المهيني.m4a7.72 MB
Audio from Nuredin
إظهار الكل...
AUD-20220522-WA0129.mp33.54 MB
4_5978629492900367411.mp38.95 MB
00:01
Video unavailableShow in Telegram
0.15 KB
00:06
Video unavailableShow in Telegram
0.62 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.