cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇦 🇧 Ⓣ︎Ⓔ︎Ⓐ︎Ⓒ︎Ⓗ︎Ⓢ︎💡

@ab_technology Creator: @abeneman Our youtube channel https://youtube.com/channel/UCzxPorGLIV82Gasch8voxFg

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 356
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔥iTiny.Apk ✅በዚ አፕ Face book , instagram , youtube ... ሁሉንም Social media በአንድ አፕ ሌላዉ ደሞ Radio ካለ Earphoneንም ያስጠቅማል ስለ አፑ ማብራሪያ👇 https://youtu.be/FoFcQaS9F-c
إظهار الكل...
👇 ምን ይለቀቅ በኮሜንት ንገሩኝ 👇
إظهار الكل...
📍Music Player📍 ✅ አሪፍ ሙዚቃ ማጫውቻ አፕ ነው... 💢 Apk Size ~ 10.7 MB ⚡️Share And Support Us. 💥
إظهار الكل...
📍English Amharic Dictionary📍 ✅ ኢንግሊዝኛ ወደ አማርኛ መተረጎሚያ አፕ ምርጥ አፕ ነው ይጠቅማቹሀል... 💢 Apk Size ~ 7.1 MB ⚡️Share And Support Us. 💥
إظهار الكل...
👇 ምን ይለቀቅ በኮሜንት ንገሩኝ 👇
إظهار الكل...
📍ስልክ በጨለማ መጠቀምና የሚያመጣው ችግር.... - የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው። አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል ይላሉ የሲንጋፖር የአይን ሕክምና ሆስፒታል ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሊሊ። - ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጨለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው። - ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል። ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ። - ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። - ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣ አደራ፣ ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል!! 🚩 በተቻለዎ መጠን ማታ መብራት አጥፍተው ስልክ አይጠቀሙ። ምንጭ፦ ዶክተር አለ ⚡️Share And Support Us. 💥
إظهار الكل...
⌨️ ከF1 እስከ F12 ያሉ #የዊንዶውስ ቁልፎች አገልግሎት .... 🖥 በኮምፒውተራችን ኪይቦርድ ከላይ ተደርድረው የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function Key እንላቸዋለን... በዋናነትም ከሌሎች #ቁልፎች ጋር በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን.. እንኘህ ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የኦፐሬቲንግ ሲስተምና ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል... በዛሬው ቲቶሪያላችንም የተወሰኑትን እናያለን... 🚩 F1 ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው ፡፡ በአብዛኛው ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን #የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል ። ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የ Microsoft Online Help ይከፍታል ፡፡ 🚩 F2 #የተመረጠን አይከን ፤ ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር F2 መጫን ይቻላወይንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt + Ctrl + F2 መጫን #የ Open መስኮትን ይከፍታል ፡፡ 🚩 F3 ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል ፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift + F3 መጫን #የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን አንድ ላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን ፊደል ካፒታል ያደርግልናል ፡፡ 🚩 F4 አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 #መጫን ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን ፡፡ ለምሳሌ አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን ፊደል በድጋሚ ይጽፍልናል ፡፡ Alt + F4 መጫን አክቲቭ #የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል ፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን ታብ ይዘጋልናል ፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4 ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt + F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብና ማለት ነው ፡፡ 🚩 F5 አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5 መጫን Refresh ያደርገልና ፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የFind መስኮትን ይከፍትልናል ፡፡ ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት ላይ ደግሞ #Slideshow ያስጀምርልናል። 🚩 F6 በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን አቅጣጫ መጠቆሚያ #(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው ይወስድልና ፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን #ወደቀጣዩ የማይክሮሶፍት መስኮት ያሸጋግረናል። 🚩 F7 ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ#Thesaurus መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም ሰፔሊንግ ፤ ፍቺና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡ 🚩 F8 ኮምፒውተራችን ሲነሳ የWindows #Startup menu ለመግባት የጠቅማል፡፡ 🚩 F9 በዊንዶውስ ላይ ጥቅም የለውም ነገር ግን በማይክሮሶፍት ኦፍስ እንጠቀምበታለን #Ctrl + F9= እንዲህ አይነት ባዶ ቦታ ለማስገባት { } ወይም የመረጥነው ቃል በዚህ ዉስጥ { } ለማስገባት CTRL + SHIFT + F9 ሊንክ የነበረውን ሊንኩ ለማጥፋት ይረዳናል። 🚩 F10 አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ ያስችላል ፡፡ Shift + F10 መጨን #ራይት ክሊክ እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡ 🚩 F11 በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን ስክሪን ይሞላዋል (Full screen) ያደርገዋል። 🚩 F12 ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ #የ Save as ማስኮትን ይከፍትልናል ፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፕሪንት ያዛል። 📢 ⚡️Share And Support Us.💥
إظهار الكل...
✳️ InShot Pro ፦ ምርጥ ቪዲዮ ማቀናበሪያ ነው። ሞክሩት ምንም አይነት Watermark የለውም።
إظهار الكل...
✅በSpotify Premium ልታገኟቸው የምትችሏቸውን ፊቸሮች በዚህ አፕ ማግኘት ትችላላችሁ። ዳውንሎድ አድርገው ማዳመጥም ትችላላችሁ።
إظهار الكل...
የ Wifi ፓስወርድ ሃክ ለማድረግ የሚጠቅሙ ምርጥ አምስት የAndroid መተግበሪያዎች .................................................... Tag: #Apps ________________ 💠 1. Wifi Wps Wpa Tester 💠 2. AndroDumpper 💠 3. WPS CONNECT 💠 4. Wifi Master Key Apk 💠 5. Wifi Pass Key
إظهار الكل...