ar
Feedback
ምግብ ለሁሉም ❤❤❤

ምግብ ለሁሉም ❤❤❤

الذهاب إلى القناة على Telegram

We are engaged on Food.We will need to be a big family of Face Book group and Telegram Channel to entrataining by food cooking and share food recieps. "Eat Healthy Be Healthy" ምግብለሁሉም ❤❤❤

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 217
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+47 أيام
+3330 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '24
سبتمبر '24
+17
في 0 قنوات
أغسطس '24
+1 254
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
25 سبتمبر+1
24 سبتمبر+2
23 سبتمبر+1
22 سبتمبر+1
21 سبتمبر+1
20 سبتمبر+1
19 سبتمبر+1
18 سبتمبر0
17 سبتمبر0
16 سبتمبر0
15 سبتمبر0
14 سبتمبر0
13 سبتمبر0
12 سبتمبر0
11 سبتمبر0
10 سبتمبر+2
09 سبتمبر0
08 سبتمبر0
07 سبتمبر0
06 سبتمبر+1
05 سبتمبر+2
04 سبتمبر+1
03 سبتمبر+1
02 سبتمبر+1
01 سبتمبر+1
منشورات القناة
ምን አይነት የኬክ እና ጣፋጭ አስራር ነው የምትፈልጉት?
Anonymous voting

2
​​የተጠበሰ አበባጎመን ግብአቶች 1. ተቆራርጦ የተከተፈ አበባ ጎመን 2. 100ግ ፉርኖ ዱቄት 3. 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ 4. ውሀ 5. 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር 6. ሶያሶስ 7. የተከተፈ
​​የተጠበሰ አበባጎመን ግብአቶች 1. ተቆራርጦ የተከተፈ አበባ ጎመን 2. 100ግ ፉርኖ ዱቄት 3. 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ 4. ውሀ 5. 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር 6. ሶያሶስ 7. የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 8. የቲማቲምድልህ 9. ዘይት ን ጨው አዘገጃጀት 1. ቤኪንጉን ውሀውን ና ዱቄቱን ቫኔላውን አንድ ላይ ማዋሃድ ከዛም ጎመን አበባውን መጨመርና በጋለ ዘይት መጥበስ 2. ከዛም ጎልደን ብራውን ሲሆን ማውጣት 3.ዘይት አግሎ ነጭሽንኩርት ማብሰል ከዛም ሶያሶስን መጨመርከዛም ቲማቲም ድልሁን  በመቀጠል የተጠበሰውን አበባ ጎመን መጨመር 4. አቀዝቅዞ መመገብ
1 564
3
የፎሶሊያ ወጥ አሰራር የሚያስፈልጉን👇 . 3 መካከለኛ ጭልፋ የተጠበሰ ፎሶሊያ 300ግራም . 2መካከለኛ ጭልፋ የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት 300ግራም . 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 100 ሚሊ ሊትር . 3 የ
የፎሶሊያ ወጥ አሰራር           የሚያስፈልጉን👇 . 3 መካከለኛ ጭልፋ የተጠበሰ ፎሶሊያ 300ግራም . 2መካከለኛ ጭልፋ የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት 300ግራም . 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 100 ሚሊ ሊትር . 3 የሾርባ ማንኪያ ርጥብ ቅመም . 2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ቅመም . 2 የሾርባ ማንኪያ አዋዜ . ግማሽ የሻይ ማንኪያ ምጥን ሽንኩርት . 2 መካከለኛ ጭልፋ የተገረደፈ ድንች 200ግራም . 1የሾርባ ማንኪያ መከለሻ . 2 የሾርባ ማንኪያ ጨው        አዘገጃጀት 👍 1.ቀይ ሽንኩርቱን በውሃ ብቻ ማብሰል 2.ምጥን ሽንኩርት ጨምሮ ማቁላላት 3.ዘይቱን መጨመርና እስኪመጥ ማቁላላት 4. አዋዜውን ጨምሮ ማሸት 5.ፎሶሊያውን ጨምሮ ማንተክተክ 6.ሲበስል ድንቹንና ነጭ ቅመሙንጨምሮ    ትንሽ ማማሰል 7.ርጥብ ቅመሙን ጨምሮ እሳቱን በመቅነስ    ማንተክተክ 8. መከለሻ እና ጨው ጨምሮ አንተክትኮ ማውጣት.
1 244
4
ሊንኩን ሼር በማደረግ ለሌሎችም ተደራሽ እንዲሁንና የምግብ እና የተለያዩ የኬክ አሰራር ይማሩበት 🙏።
1 147
5
https://t.me/megeblehulum
1 141
6
የዛሬው ኬክ ለየት የሚያደርገው እንቁላልም ወተትም የለውም ። አሰራሩ፦ ዱቄት ፦ 2 ኩባያ ውሃ ፦ 1 ኩባያ ከሩብ ስኳር ፦ግማሽ ኩባያ ዘይት ፦ ሩብ ኩባያ ለጠዓም ቫኔላ or ቀረፋ ትንሽ ጨው ቤኪንግ+1
የዛሬው ኬክ ለየት የሚያደርገው እንቁላልም ወተትም የለውም ። አሰራሩ፦ ዱቄት ፦ 2 ኩባያ ውሃ ፦ 1 ኩባያ ከሩብ ስኳር ፦ግማሽ ኩባያ ዘይት ፦ ሩብ ኩባያ ለጠዓም ቫኔላ or ቀረፋ ትንሽ ጨው ቤኪንግ ፖውደር ፦ 1 የሾ.ማንኪያ 2 ማንኪያ ኮምጣጤ (Vinegar) በመጀመሪያ ፈሳሽ ነገሮችን በደንብ አቀላቅለን ስንጨርሽ ደረቅ ነገሮችን ጨምረን ማዋሀድና ፖትራ ላይ አድርጎ ማብሰል። ©ምግብለሁሉም ❤❤❤
1 212
7
ቀላል የሻወርማ አሰራር በቤት ውስጥ የሚያስፈልጉን ግብአቶች። • እሩብ ኪሎ የተከተፈ የዶሮ ስጋ • 3 የሾርባ ማንኪያ እርጎ • 3 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት • 3 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ •
ቀላል የሻወርማ አሰራር በቤት ውስጥ የሚያስፈልጉን ግብአቶች። • እሩብ ኪሎ የተከተፈ የዶሮ ስጋ • 3 የሾርባ ማንኪያ እርጎ • 3 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት • 3 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ • 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት • 1 የሾርባ ማንኪያ ቲማቲም ድልህ • 1 የሾርባ ማንኪያ ካትቻፕ • 1 የቡና ማንኪያ ጨው /እንደ ፍላጎትዎ/ • 1 የቡና ማንኪያ የተፈጨ ዝንጅብል • 1 የቡና ማንኪያ የተፈጨ ቆንዶ በርበሬ • 1 የቡና ማንኪያ የተፈጨ ከሙን • 1 የቡና ማንኪያ የተፈጨ ደረቅ ሚጥሚጣ • 1/2 የቡና ማንኪያ የተፈጨ ሄል • 1/3 የቡና ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ • 1/3 የቡና ማንኪያ የተፈጨ ቁርንፍድ • ቂጣ • ማዮኔዝ • pickles cucumber / የታሸገ ኪያር/ በረዝሙ የተከተፈ አሰራር 1. የዶሮውን ስጋ በሎሚ እና በነጭ ዱቄት በደንብ አጥበን በደንብ ውሀውን ማስወገድ ወይም ማድረቅ። 2. በጎርጓዳ ሰሀን እርጎ, የወይራ ዘይት, የሎሚ ጭማቂ, ነጭ ሽንኩርት, ቲማቲም ድልህ, ካትቻፕ, ጨው, ዝንጅብል, ቆንዶ በርበሬ, ከሙን, ደረቅ ሚጥሚጣ, ሄል, ቀረፍ እና ቁርንፍድ አርገን በደንብ ማቀላቀል። 3. የተቀላቀለው የቅመም ውህድ ለይ የዶሮውን ስጋ ጨምረን በደንብ ማቀላቀል እና በቅመም የተዋሀደውን የዶሮ ስጋ ከድነን ፊሪጅ ውስጥ ማሳደር። 4. ፊሪጅ ውስጥ ያሳደርነውን የዶሮ ሰጋ መጥበሻ ለይ ትንሽ ዘይት አርገን ማብሰል። 5. ቂጣችን ለይ ማዮኔዝ መቀባት ከዛ የተከተፈውን pickles cucumber /ኩከምበር/ ማረግ በመጨረሻ የበሰለውን የሻወርማ ስጋ ጨምረን መጠቅለል ወይም ሮል ማረግ። 6. የሻወርማውን ሮል መጥበሻ ለይ ትንሽ ዘይት አርገን እያገላበጥን ማብሰል። 7. የበሰለውን ሻወርማ ቺብስ, ካትቻፕ እና ማዮኔዝጋ ማቅረብ። ©ምግብለሁም❤❤❤
1 094
8
ዶናት ወይም ቦንቦሊኖ አሰራር አስፈላጊ ግብአቶች ፦ 2= ፍርኖ ዱቄት 1/2 ግማሽ የሻያ ማንኪያ እርሾ (ካሜራ 1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው 1/2 ኩባያ ወተት ሞቅ ማለት አለበት ወተቱ አሰራር ፦ ሁሉንም+3
ዶናት ወይም ቦንቦሊኖ አሰራር አስፈላጊ ግብአቶች ፦ 2= ፍርኖ ዱቄት 1/2 ግማሽ የሻያ ማንኪያ እርሾ (ካሜራ 1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው 1/2 ኩባያ ወተት ሞቅ ማለት አለበት ወተቱ አሰራር ፦ ሁሉንም በአንድ እቃ ላይ በደንብ አሽተን ካቦካን በኋላ ኩፍ ሲል በስሱ በመዳመጫ በፎቶው ላይ እንዳያችሁት መስራት ነው 🙏🙏🙏🙏 ሠላማችሁን ያብዛልኝ። ©ምግብለሁሉም ❤❤❤
1 038
9
የሳምቡሳ አሰራር ትንሽ ጨው ለብ ባለ ውሃ አሟምተን ዱቄት በምንፈልገው መጠን ለብ ባለ ውሃ እንዲዳመጥ አድርገን በደንብ ማሸትና ሸፍነን ለ20 ደቂቃ ማስቀመጥ ቀጥሎ ሳምቡሳው ውስጥ ለሚገባው የተፈጨ+4
የሳምቡሳ አሰራር ትንሽ ጨው ለብ ባለ ውሃ አሟምተን ዱቄት በምንፈልገው መጠን ለብ ባለ ውሃ እንዲዳመጥ አድርገን በደንብ ማሸትና ሸፍነን ለ20 ደቂቃ ማስቀመጥ ቀጥሎ ሳምቡሳው ውስጥ ለሚገባው የተፈጨ ስጋ,ምስር,ሩዝ,አትክልት መጠቀም እንችላለን እኔ የተፈጨ ስጋ በደንብ ውሃውን እስከሚመጥ አብስዬ ትንሽ ዘይት ደቆ የተከተፈ ሽንኩርት,ደቆ የተከተፈ ባሮ ትንሽ የድንብላል ቅጠል ና የምትወዱትን ቅመም ትንሽ ጨው ጨምራችሁ ማውጣት ከዚያም ሊጣችንን በትንንሽ ቆራርጠን በክብ ማዳመጥ ዘይት እየቀባን ትንሽ ዱቄት ነስነስ እያደረግን ቢያንስ አራቱን መደራረብና ሳሳ አድርጎ መዳመጥ የጋለ ምጣድ ላይ እያገላበጥን ማሞቅና መጠጥ ሲልልን መነጣጠል ቀጥሎ በአራት መአዘን ቅርፅ በቁመቱ መቆራረጥና እንዳይደርቅብን ፌስታል ውስጥ አድርገን አንዳንድ እያነሳን በሳንቡሳ ቅርፅ እየጠቀለልን ስጋውን ውስጥ እያስገባን ዱቄት በሲኒ በጥብጠን ጫፉን በሱ እያጣበቅን መዝጋት ስንጨርስ በጣም ባልጋለ ዘይት መጥበስ👍 ©ምግብለሁሉም❤❤❤
1 285
10
የቦክሰኛ ኬክ አሰራር የሚያስፈልጉን ግብአቶች 🍮 ዱቄት 200ግራም 🍮እንቁላል 4-5 🍮 ጨው በጣም ትንሽ 🍮ዘይት ወይም ቅቤ 100ሚሊ 🍮ውሀ ወይም ወተት 250 ሚሊ አሰራሩ መጀመሪያ :-ያዘጋጀ+6
የቦክሰኛ ኬክ አሰራር የሚያስፈልጉን ግብአቶች 🍮 ዱቄት 200ግራም 🍮እንቁላል 4-5 🍮 ጨው በጣም ትንሽ 🍮ዘይት ወይም ቅቤ 100ሚሊ 🍮ውሀ ወይም ወተት 250 ሚሊ አሰራሩ መጀመሪያ :-ያዘጋጀነውን ውሀ ወይም ወተት ዘይቱን እና ጨውን አንድ ላይ አርገን መጣድ ሲፈላ ዱቄቱን ጨምረን እንደ ገንፎ ከ 10-12 ደቂቃ ማገንፋት በመቀጠል ከእሳት ላይ አውርደን እስኪቀዘቅዝ ጠብቀን መጀመሪያ 3 እንቁላል ጨምረን እናቀላቅለዋለን ውፍረቱ እምንፈልገው ደረጃ ላይ ከደረሰልን ወደ piping bag እንገለብጠዋለን በመቀጠል ፓትራችንን ዘይት ቀብተን በምንፈልገው ቅርፅ piping bag በመጠቀም እንጨምቀዋለን በመጨረሻም ሙቀቱ ከ180-200°C የሆነ ኦቨን ውስጥ ከ35-40ደቂቃ እናበስለዋለን ። ❌❌ በሚበስልበት ሰአት ኦቨኑን ፈፅሞ መክፈት የለብንም ❌❌ ✅ለቦክሰኛው የምንጠቀምበትን የፔስትሪ ክሬም በሁለት መንገድ እናዘጋዣለን በ Hot and Cold method Cold method የካስተርድ ዱቄት በውሀ ወይም በወተት ቫኒላ ጨምረን እስከሚወፍር ድረስ እንመታዋለን መጠኑ እንደ brand ይለያያል በመጨረሻም ያበሰልነውን እየሰነጠቅን ክሬሙን ውስጡ መጨመር እና አሳምረን ማቅረብ። ©ምግብለሁሉም ❤❤❤
1 053
11
ቸኮሌት በቀላሉ በቤት ውስጥ መስራት አሰራር 4 የሾርባ ማንኪያ ካካዎ ፓውደር 1ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት 1 የቡና ሲኒ ስኳር 1 ሲኒ ወተት ቫኒላ በክዳኑ ሁሉንም ካቀላቀልን በኋላ አነስ ባለ እሳት ላይ+1
ቸኮሌት በቀላሉ በቤት ውስጥ መስራት አሰራር 4 የሾርባ ማንኪያ ካካዎ ፓውደር 1ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት 1 የቡና ሲኒ ስኳር 1 ሲኒ ወተት ቫኒላ በክዳኑ ሁሉንም ካቀላቀልን በኋላ አነስ ባለ እሳት ላይ ጥደን እስከሚወፍር ማማሰል ሲወፍር አውጥተን ትነሽ ቀዝቀዝ ሲል በፈለግነው ቅርፅ ወይም እቃ አድርገን ፍሪጅ ማስገባት ሲደርቅ አውጥተን ትንሽ አቆይተን ማጣጣም ነው😋😋😋 ©ምግብ ለሁሉም ❤❤❤
883
12
ሩዝ በዑሙስ 😍 አሰራሩ በጥቂት ልንገራቹ ዶሮ ወይም ስጋ አተር ክክ ሽንኩርት በረጃጅሙ የተከተፈና እንደገና ደሞ በትንንሹ የተከተፈ እና ሩዝ! 1. በመጀመሪያ ዶሮውን መቀቀል ቢያንስ ለ40 ደቂቃ ሲ
ሩዝ በዑሙስ 😍 አሰራሩ በጥቂት ልንገራቹ ዶሮ ወይም ስጋ አተር ክክ ሽንኩርት በረጃጅሙ የተከተፈና እንደገና ደሞ በትንንሹ የተከተፈ እና ሩዝ! 1. በመጀመሪያ ዶሮውን መቀቀል ቢያንስ ለ40 ደቂቃ ሲቀቀል ከላይ ቆሻሻውን ካነሳን በኃላ ሄል ቀረፋ ሼባ ቁሩንፉድ ወረጋ ጋር መጨመር 2. በትንንሽ የተከተፈውን ሽንኩርት በዘይት ማቁላላት በዛ ያለ ሽንኩርት ትንሽ ነጭ ሽንኩርት መጨመር ከዛ የተቀቀለውን ዶሮ ጨምሮ መጥበስ እዚጋ የተፈጨ ቀረፋ ትንሽ የተፈጨ ሄል ከሞን ኩዝበራ ፍልፍል አስወድ ሼባ ጨምርን መጥበስ ከዛ ከመረቁ ትንሽ ጠብ ማድረግ እና እሳቱን ቀንሶ መክደን! 3. አጥበን ያዘጋጀነውን ሩዝ በመረቁ ትንሽ ዘይት እና ጨው ጨምሮ መቀቀል በጣም ሳይበስል ያዝ ሲያደርግ ውሀውን አጥልለን ያቁላላነው ዶሮ ላይ እየጨፍን መነስነስ ግማሹን ከዛ የተቀቀለውን አተር ክክ (ዑሙስ ) በመሀል አድርገን የተረፈውን ሩዝ ከላይ ማድረግ ገስጢር ከድኖ 15 ደቂቃ ማቆየት! ስንጨርስ በረጃጅሙ የተከተፈውን ሽንኩርት በዘይት ጠብሶ ከላይ መነስነስ ሰላጣ ለበን ይሰራለታል ኪያር ለበን ናና ቱም ተጨምሮ ድጉስም ይቻላል ቃሪያ ነጭ ሽንኩርት ኩዝበራ ጨምሮ እኔ ግን የካሮቱ ምርጫዬ ነው ካሮት በቀጫጭኑ ቆራርጦ ከሞን ኩርኩም ጨምሮ መቀቀል ሲበስል አቼቶ እና ጨው መጨመር ጣዕሙ የተለየ ነው ሞክሩት ብል አፊያ 👏 ©ምግብ ለሁሉም ❤❤❤
883
13
👉ከፈሩሽ 👉6 እንቁላል 👉1 ማንኪያ ሄል 👉ቫኔላ ግማሽ ማንኪያ 👉1 ኩብ ስኳር 👉1 ኩብ ዘይት 👉 1 ኩብ የእሩዝ ዱቄት 👉6 ማንኪያ ኒዶ 👉1 ኩብ ዱቄት 👉1 ማነኪያ ፒክን ፓወደር �+1
👉ከፈሩሽ 👉6 እንቁላል 👉1 ማንኪያ ሄል 👉ቫኔላ ግማሽ ማንኪያ 👉1 ኩብ ስኳር 👉1 ኩብ ዘይት 👉 1 ኩብ የእሩዝ ዱቄት 👉6 ማንኪያ ኒዶ 👉1 ኩብ ዱቄት 👉1 ማነኪያ ፒክን ፓወደር 👉ግማሽ ኩብ ማኣ ወርድ እና ዛፈራን ትንሽ ። ሁሉንም አንድ ላይ ማቀላቀል ለ 2 ሠአት ሙቀት ያለበት ቦታ ማሠቀመጥ ከዛ መስራት ነው። ©ምግብ ለሁሉም ❤❤❤
936
14
ቀለል ያለ ተቆራጭ ኬክ አሰራር ኬኩን ለመስራት የሚያስፈልገውን ነገሮች 👇 12 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት 12 የሾርባ ማንኪያ ወተት 6 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 3 እንቁላል 2 የ
ቀለል ያለ ተቆራጭ ኬክ አሰራር ኬኩን ለመስራት የሚያስፈልገውን ነገሮች 👇 12 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት 12 የሾርባ ማንኪያ ወተት 6 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 3 እንቁላል 2 የሻይ ማንኪያ baking powder 1 የሎሚ ፍቅፋቂ 2 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ትንሽ ጨው :: ሁሉንም በቅድመ ተከታይ ካደባለቅን በኋላ ኦቭናችንን በ 350 F ካሞቅን በኋላ ለ 30-35 ደቂቃ እናበስለዋለን . ©ምግብ ለሁሉም
1 255
15
የሚሪንዳ ተቆራጭ ኬክ አሰራር ንጥረነገሮች ▪ እንቁላል፡ 6 ▪ ስኳር: 3 ኩባያ ▪ ቅቤ: 240 ገራም ▪ ፍርኖ ዱቄት: 3 ኩባያ ▪ የተፈጨ ስኳር: 1 ኩባያ ▪ ብርቱካን ፍሌቨር: 3 የሻይ ማንኪያ
የሚሪንዳ ተቆራጭ ኬክ አሰራር ንጥረነገሮች ▪ እንቁላል፡ 6 ▪ ስኳር: 3 ኩባያ ▪ ቅቤ: 240 ገራም ▪ ፍርኖ ዱቄት: 3 ኩባያ ▪ የተፈጨ ስኳር: 1 ኩባያ ▪ ብርቱካን ፍሌቨር: 3 የሻይ ማንኪያ ▪ ሚሪንዳ: 3/4 ኩባያ ▪ የብርቱካን ፍቅፋቂ አሰራር፡ 1. ቅቤዉን ብቻዉን በሚክሰር ከሪም እስኪመስል መምታት 2. ስኳር እና የብርቱካን ፍቅፋቂ ጨምሮ ለ 3 ደቂቃ አካቢ እስኪነጣ እና እስኪፋፋ መምታት 3. እንቁላሉን አንድ በአንድ እየጨመርን መምታት 4.ዱቄቱን ከሚሪንዳዉ ጋ እያፈራረቅን ጨምሮ በደንብ ማዋሃድ 5.ፈሌቨር ጨምረን አዋህደን በ 160 ደግሪ የጋለ ኦቨን ዉስጥ ለ 1 ሰአት ከ 20 ደቂቃ አካባቢ መጋገር። ***ከፈገግታ ጋ ማጣጣም ©ምግብ ለሁሉም ❤❤❤
1 155
16
ይህንን ኬክ ለመስራት እሚያስፈልገን 🍰1 ከግማሽ ዱቄት 🍰4 እንቁላል 🍰1 የሾርባ ማንኪያ ፔኪንግ ፓውደር 🍰ግማሽ ብርጭቆ ስኳር ቫኔላ ትንሽጨው አሰራር👇🏼 እንቁላእና ስኳሩን ክሬም እስኪሆን+9
ይህንን ኬክ ለመስራት እሚያስፈልገን 🍰1 ከግማሽ ዱቄት 🍰4 እንቁላል 🍰1 የሾርባ ማንኪያ ፔኪንግ ፓውደር 🍰ግማሽ ብርጭቆ ስኳር ቫኔላ ትንሽጨው አሰራር👇🏼 እንቁላእና ስኳሩን ክሬም እስኪሆን በደንብ መምታት ድቄት ፔኪንግፕውደር ጨምረንቀስ እያልን ማደባለቅ ቀድምን ኦቨናችንን አሙቀን በ 170 30 ደቂቃ እንደ ኦቨናችን ሙቀት ስለሚለያይ መብሰሉን ቼክ አርገን ማውጣት ንሽ ቀዝቀዝ ሲል ፍሬሽ ወተት አንድ ብርጭቆ ክ ሁለት ማንኪይ ስኳር ጋር አርገን ኬኩላይ ማድረግ ኬኩን ስንሰራ ወተትም ዘይትም አንጨምርም ኬኩን ከ ጋገርን ብሃላ ወተቱን ከላይ ኬኩ እንዲርስ መጨመር ከታች ፎቶው ላይ የክሬም አሰራር አለ ክሬሙን ከላይ ማድረግ ከላይ ካራሜል ማድረግ ። ©ምግብ ለሁሉም ❤❤❤
1 152
17
+6
لا يوجد نص...
975
18
የባቅሏቫ አሰራር አራት አይነት ለውዝ ኮኮናት ኩናፋ የፈላ ስኳር የገበታ ቅቤ ለውዞቹን ከጠበሳችሁ በሁላ ሳይደቅ ፍጩት ኩናፋውን ትንሽ ቅቤ አድርጋችሁ ምድጃ ውስጥ ክተቱት ቀላ ሲል አውጡት ለውዙን ኮ+9
የባቅሏቫ አሰራር አራት አይነት ለውዝ ኮኮናት ኩናፋ የፈላ ስኳር የገበታ ቅቤ ለውዞቹን ከጠበሳችሁ በሁላ ሳይደቅ ፍጩት ኩናፋውን ትንሽ ቅቤ አድርጋችሁ ምድጃ ውስጥ ክተቱት ቀላ ሲል አውጡት ለውዙን ኮኮናቱን ኩናፋውን ሁለት ጭልፋ የፈላ ስኳር አድርጋችሁ ቀላቅሉት በቀጭኑ በተዘጋጀው ሊጥ መጠቅለል ለምልክት በቢላ ማርካ ማድረግ ቅቤ ቀብተን ምድጃ ውስጥ መጨመር በስሎ ሲወጣ ላዩ ላይ የፈላ ስኳር ማፍሰስ ። ©ምግብ ለሁሉም ❤❤❤
956
19
ፈላፍል ለፆመኞችም ለሁሉም የሚሆን አሰራሩ እሩብ ኪሎ የተዘፈዘፈ የዱቤ ሽንብራ ፓርስሊ የድንብላል ቅጠል (coriandaer) አራት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት አንድ ቀይ ሽንኩርት ሁሉንም አንድ ላይ በሽንኩር+2
ፈላፍል ለፆመኞችም ለሁሉም የሚሆን አሰራሩ እሩብ ኪሎ የተዘፈዘፈ የዱቤ ሽንብራ ፓርስሊ የድንብላል ቅጠል (coriandaer) አራት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት አንድ ቀይ ሽንኩርት ሁሉንም አንድ ላይ በሽንኩርት መፍጫ መፍጨት በእቃ ገልብጦ የተፈጨ የድንብላል ዱቄት ገማሽ ማንኪ ቤኪንግ ሶዳ ግማሽ ማንኪያ ጨው ጨምሮ ማድቦልቦል እና ሸፍኖ ፍሪጅ ውስጥ ለአንድ ሰአት አስቀምጦ መጥበስ። ©ምግብ ለሁሉም❤❤❤
979