cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ SP⚽RT®

🚩 Channel was restricted by Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
260
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

This channel is unavailable due to copyright infringement.
إظهار الكل...
This channel is unavailable due to copyright infringement.
إظهار الكل...
የቼልሲ አሰላለፍ 01:30 | አልሂላል ከ ቼልሲ
إظهار الكل...
የሳልዝበርጉ ታዳጊ ካሪም አዴዬሚ ዶርትመንድን ለመቀላቀል ተስማምቷል ።
إظهار الكل...
ማኑዌር አካንጂ የዶርትሙንድን የ£9.5m አመታዊ ደሞዝ ያቀረቡለት ሲሆን አካንጂ ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። አካንጂ በዶርትሞንድ እስከ 2023 ድረስ የሚያቆይ ውል ብቻ ይቀረዋል። ማንቸስተር ዩናይትድ የተከላካዩን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። የልጁ ዋጋ 30 ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ ይሆናል። 🗞berger_pl
إظهار الكل...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ተጠናቀቀ ፋሲል ከነማ 1-1 አዳማ ከተማ ⚽️74'እኮኪ ኦፎሎቢ ⚽️30' አሜ ማሀመድ
إظهار الكل...
ባርሴሎና ከሳንቶስ ጋር የ18 አመቱን ተከላካይ ኬልኬይ ፈርናንዴስ እና የ17 አመቱን የክንፍ አንጄሎ ጋብሬል ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። ባርሴሎና ለሁለቱ ወጣቶች በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ፓውንድ የሚከፍሉ ይሆናል። 🗞SPORT
إظهار الكل...
ክሪስትያኖ ሮናልዶ አሁን ላይ ለ 5 ተከታታይ ጨዋታዎች ግብ ማስቆጠር ሳይችል ቀርቷል። ይህም ከ 2010 ቡሀላ ለረጅም ጨዋታዎች ያጋጠመው የጎል ድርቅ ጊዜ ነው።
إظهار الكل...
ፍራንክ ላምፓርድ በኤቨርተን ቤት በፕሪምየር ሊጉ በመጀመርያ ጨዋታው ሽንፈት አስተናግዷል ።
إظهار الكل...
በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ከዌስትሀሙ ጃሮድ ቦውን በላይ ብዙ ግቦች ላይ የተሳተፈው ሞሀመድ ሳላህ ብቻ ነው።
إظهار الكل...