cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Best hackers app & videos

ምርጥ ምርጥ አ የሀኪንግ አፖች ይለቀቃሉ ስለዚህ Join join join Join join join Join join join https://t.me/joinchat/AAAAAE59vgac3bmbiZGf7w Shere shere shere Shere shere shere አድርጉ @d

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
204
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማንኛውንም Dish ከስልካችን ጋር Connect አድርገን Video ማየት ስልካችንን እንደ Remote መጠቀም እና ያለ Finder በስልካችን Dish ማስተካከል https://youtu.be/84q_fLYbubM
إظهار الكل...
Shoora VPN የተባለው app የwifi ፍጥነትን በ2 እጥፍ ይጨምራል፣ Connect አርጉ እና boost speed የሚለውን ይጫኑ 20 second ቆይቶ ይጀምራል!
إظهار الكل...
iZotope Audio Editor Advanced ▫️ ከዘፈን ላይ ክላሲካል ወይም ክላሲካል ወደ ድምፅ ለይቶ የሚያወጣ ምርጥ ሶፍትዌር ነው ሌሎችም ነገሮች አሉ ለ Windows OS ተጠቃሚዎች ብቻ።
إظهار الكل...
💢ኮምፒውተርዎ ላይ #hotspot ማብራት ሚችሉበት አፕ ነው። #share
إظهار الكل...
ለ Hacking የሚሆኑ በKali Linux ላይ የሚገኙ ምርጥ ቱሎች! ........................................................................................... Kali Linux ከ Debian የተወሰደ የ Linux ምርት ሲሆን፣ Offensive Security በሃላፊነት ይመራዋል። መጀመሪያ የበለጸገው በ #MatiAharoni እና #DevonKearns ነበር። #Kali በመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን የተደረገው፣ ለ Network analysts, Penetration testers, ወይም በአጭር ቃል፣ በ CyberSecurity እና Analysis ላይ ለሚሰሩ ሰዎች ነው። ይፋዊ ድህረገጻቸው ይህ ነው፣ https://kali.org ። #Kali ይበልጥ ታዋቂነቱን እያገኘ የመጣው፣ #Mr.Robot የሚባለው የአሜሪካን ተከታታይ ፊልም ላይ #Kali ን በተግባር እየተጠቀሙ ለእይታ ካበቁ በኋላ ነበር። ይህ #OS ታስቦ የተሰራው ልምድ ላላቸው ወይም በ Linux/Kali ላይ አዲስ ላልሆኑ ሰዎች ነው። አንዳንዴ ለ #pentest ስራዎችን የግድ #automate ማድረግ ይኖርብናል፣ አለዚያ በሺዎች የሚቆጠሩ ሁኔታዎችንንና #payloads አጣርቶ መስራት በእጅ፣ #mannn የማይቻል ነገር ነው። ስለዚህ ጊዜያችንን ለመቆጠብና አመርቂ ውጤት ለማግኘት ከፈለግን፣ ከ #Kali ጋር ቀድሞውንም ተጭነው የመጡ ቱሎችን መጠቀም ህይወታችንን ይታደግልናል። ከዚህ በታች የምንዘረዝራቸው ቱሎች ላይ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ ለማግኘት ከፈለጋችሁ ማስፈንጠሪያቸውን መጫን ነው። 💠1.Nmap Nmap ከዚህ በፊት እንደገለጽነው፣ #open-source network እና #port ስካኒንግ ቱል ነው። 💠2.Burp Suite Burp Suite፣ በጣም ታዋቂ ከሚባሉት የድህረ መተግበሪያ ደህንነት መፈተሻ ቱሎች መሃል በመጀመሪያ ደረጃ የሚቀመጥ ነው! 💠3.Wireshark Wireshark፣ የኔትወርክ ደህንነት ቱል ሲሆን በኔትወርኩ ላይ በሚላኩ ዳታዎች ላይ ለመስራት ወይም #analyze ለማድረግ ይጠቅማል። 💠4.Metasploit Metasploit፣ open-source ቱል ሆኖ ዲዛይን የተደረገው በ #Rapid7 ቴክኖሎጂ ነው። በአለም ላይ ከሚገኙ የ #pentest ፍሬምወርኮች ውስጥ በስፋት የሚጠቀሙት ቱል ነው። 💠5.Aircrack-ng Aircrack፣ ይህ ቱል ለ #wifi #hacking ይጠቅማል። WEP እና WPA/WPA2 ጭምር መስበር ያስችላል።
إظهار الكل...
ለ Ethical Hacking የሚሆኑ ምርጥ አሪፍ ቱሎች! .............................................. ወደ Ethical Hacking በጥልቀት ከመሄዳችን በፊት ስለ አንዳንድ ቱሎቹ ቴክኖሎጂ ምንነት እንጀምር። የሳይበር ደህንነት ተጠቃሚዎችን ከሳይበር ጥቃት የሚከላከል ከሆነ፣ ሀከር ደሞ የተጠቀሚዎችን ግላዊ ዳታ ወይም ሚስጥር ለመውሰድ ሰብሮ የሚገባ ነው። ግን አዚህ ጋር እንዳትሳሳት #hacking ሁሌም መጥፎ ነገር ብቻ የሚሰራበት አይደለም። ጥሩ ጎኑን ለማሳየት "ethical" የሚለው ቃል ከፊቱ የተጨመረበት ለዛ ነው። #ethical_hacker የአንድን መስሪያ ቤት ወይም ድርጅት በኮምፒዩተር ሲስተማቸው ብሎም ኔትወርካቸው ውስጥ ያለውን ክፍተት (vulnerabilities) በማጣራት የሳይበር ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ የሚሰራ ግለሰብ ነው። በአጭር አገላለጽ፣ አንድ ሰው ቤሄራዊ ደህንነት ለማስጠበቅ የግድ መከላኪያ መግባት አይጠበቅበትም፣ #ethical_hacker ም ሆኖ የሀገሩን የሳይበር ደህንነት ከሌሎች ሀገር የተቃጣ የሳይበር ጥቃት መከላከል ይችላል። ልምድ ያላቸው ሰዎች በስፋት የሚጠቀሙትን ቱሎች እንያ እስቲ.. 💠1. Nmap Nmap (ወይም Network Mapped)፣ ፈጣንና አስተማማኝ የኔትወረክና ፖርት ስካኒንግ ቱል ነው፣ የተፈጠረው በ #GordonLyon ሲሆን፣ የመጀመሪያው የተለቀቀው በ1997 አመተ ምህረት ነበር። Nmap ለደህንነት ብሎም የተለያዩ ክፍተቶችን ስካን ማድረግ የሚችል ሀይለኛ ቱል ነው!
إظهار الكل...
ይህን App ተጠቅመን balance የውሸት ማድረግ እንችላለን ሞክሩት አሪፍ app ነው #share
إظهار الكل...
📲 Telegraph (Graph Messenger) 💢 ትክክለኛው ቴሌግራም አፕ ላይ የሌሉ #አስደናቂ👏 ፊቸሮችን በውስጡ ይዟል⬇️ 📌በስልክ ቁጥር ሰው መፈለግ 📌ማንም ሳያየን በድብቅ Chat ማድረግ 📌Download ማናጀር 📌በ1አፕ ከ100በላይ አካውንት መጠቀም....ሌሎች ብዙ ገራሚ ነገሮችን አካቷል👌 ✅በተጨማሪም ⬇️ 📌ፕሮፋይላችንን #Video ማድረግ እንችላለን። #Share
إظهار الكل...
📥 Download Mod Apk ♻️Adobe Lightroom - Photo Editor & Pro Camera by Adobe😍😍
إظهار الكل...