cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አስሐማ(ነጃሺ) ወጣቶች ጀመዓ

ይህ አስሐማ (ነጃሺ) የቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣቶች የበጎአድራጎት ጀመዓ ነው! ይቀላቀሉን! እኔ አህለልኸይርነቴን አሳልፌ አልሰጥም !!!🤲 ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👉@AbduAlnjashi1 👈 👉 @AmireasitBot👈 ለመቀላቀል እና ጀመዐውን ማገዝ ለምትፈልጉ በ ንግድ ባንክ 1000611856273 AS-HAMA NEJASH YOUNG COPERATIVE

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 339
المشتركون
-124 ساعات
-77 أيام
-2630 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
#የኦንይን_ስራ ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ በዚህ ሰአት በሃገራችን የተስፋፋው የኦንላይን ገንዘብ ማግኛ መንገዶች አሉ እንደ ኤርድሮፕ፣ ኖት ኮይን፣ ታፕስዋፕ ሃምስተር ያሉ በዚህ ተግባርም ላይ ብዙ ሙስሊም ልጆች ሲሳተፉ እናያለን። ስለ ስራው ምን አይነት እውቀት ኑሮን ነው ከተባለው ነገር ላይ ሁሉ የምንሳተፈው። የድርጅቱስ አላማ ምንድን ነው።? ለምን ነው ብር ስላለው ብቻ አመጣጡ ያላስጨነቀን። አላህን እንፍራ ሙስሊም አንድ ብርም ቢሆን ስለገንዘቡ አመጣት ሊያስጨንቀው ይገባል። ምክንያቱም ነገ አላህ ፊት ስለ ገንዘቡ አመጣጥና በምን ላይ እንዳወጣው ሳይጠየቅ እግሩ አይንቀሳቀስም። ነብያችንም ስዎች በሚያገኙት ገንዘብ በሃራም ይሁን በሃላል ይምጣ የማያሳስባቸው ጊዜ ይመጣል ብለውናል። እኛምጋ ይሄ ነገር እየተፈጠረ ነው። እኔ ሃራም ነው ሃላል ነው ለማለት አይደለም ነገር ግን ከመስራታችን በፊት ትላልቅ አሊሞችን መጠየቅ ያስፈልጋል። ብዙ ጊዜም በነዚህ በኦንላይን የሚመጡ አሰራሮች ወደ ሃራም የተጠጉ ናቸው ምክንያቱም ይሄ የምእራባውያን ስራ ነው እነሱ ደግሞ ለኛ ጥሩ ነገር እምደማይሰሩ የታወቀ ነገር ነው። ስለዚህ አላህን እንፍራ በኦንላይን ከሚመጡ ስራዎች እንራቅ። ከሚያወዛግቡ ነገሮችም ራቁ ነው የተባልነው። ሙስሊም ቁጥብ ነው። አላህን ለሚፈራ ባላሰበው መንገድ ሪዝቅን ይሰጠዋል። ይሄ ፈተና ነው። ራሳችንን እናርቅ ያገኘነው ገንዘብም ካለ ለሚስኪን እንስጠው እንጂ አንጠቀምበት። ባረከላሁ ፊኩም ከዚህ በፊትም ብዙ የኦንላይን አሰራሮች ነበሩ በቀላሉ የተለያዩ አፕልኬሽኖችን ላይክ በማድረግ ብቻ ብዙ ገንዘብ የሰሩበት መንገድ አለ። የማንጠብቃቸውም ሰዎች ሲሰሩ አይተናል። መጨረሻ ላይ ብዙ ወንድሞች ገንዘባቸውን ከስረዋል ያገኙም አሉ። ይሄ የሚያሳፍር ተግባር ነው የሙስሊም ስነምግባር አይደለም። ሙስሊም ትንሿ ነገርም ሊያስጨንቀው ይገባል። ባለፈውም ነገር ተውበት ልናደርግ ይገባል። ለወደፊቱም ጥንቃቄ እናድርግ። እንዲሁም የነዚህን ስራ መገኛ መንገዶች በየ ግሩፐች ቻናሎች ሼር የምታደርጉ እህት ወንድሞች አላህን እንፍራ በጣም ከባድ ስህተት እየሰራችሁ ነው። ሼር ያደረግንም ካለን እናጥፋው።   ወሏሁ አዕለም ወንድማችሁ muhiden   @jezakellah በዝሙት አንዘምን የቴሌግራም ቻናል   የወጣቱ ድምፅ 👇👇👇 https://t.me/latekrebu_zina https://t.me/latekrebu_zina
130Loading...
02
Media files
270Loading...
03
Media files
290Loading...
04
Media files
280Loading...
05
Media files
280Loading...
06
Media files
170Loading...
07
Media files
280Loading...
08
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1060051687 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
640Loading...
09
https://t.me/ashamanjashiyoungcoperatve/1601
480Loading...
10
ከቁርአን ውስጥ አንዲት ሱራ(ምዕራፍ)አለች፡ እርሱዋም ሰላሳ አንቀፅ ይዛለች፡ለሀፈዛት ሰው የትንሳኤ እለት ትሸመግልለታለች "እስኪማርለት" ድረስ፡ እርሱዋም ሱረቱል ሙልክ ነች። ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 📚አልባኒ ሶሒህ ብለውታል
1010Loading...
11
ሰበር ዜና 😳 ለ Hulepay ተጠቃሚዎች በሙሉ! እነሆ Hulepay በይፋ ስራውን ከጀመረ ከወር ባነሰ እድሜ ውስጥ በብዙ ህዝብ ተደራሽነት እና እምነትን ማካበት የቻለ በኢትዮጵያ  ብቸኛው የ promotion video  አየር ላይ በማዋል ለpromoters እና ለ website ተጠቃሚወች ትልቅ እና ቋሚ ትርፍ በማስገኘት ላይ ይገኛል በመሆኑም ላለፉት 25 ተከታታይ ቀናት በ websiteእና በ Telegram እንዲሁም በተለያዮ ማህበራዊ ሚዲያወች Agents  online support እንዲሁም withdrawal እና deposite approval ከመስራት ጀምሮ ለ costumers  24 ሰአት service እየሰጡ ይገኛሉ በመሆኑም የHulepay አባል መጠን ከ50,000 ማለፉን አስመልክቶ እንደ ድርጅት እና እንደ ቦርድ አባል ኩራት እየተሰማን የነበሩንን 65 ኤጀንቶች መጨመር ስራዉን የተሻለ ፍጥነት እና የደንበኞችን ፍላጎት ያረካል ብለን ስላመንን ተጨማሪ 50 ኤጀንቶችን ለማሰልጠን ቅድመ ሁኔታወችን ጨርሰናል✅ ስለዚህም ለሚቀጥሉት 4 ሳምንታት withdrawal process የሚከናወነው በሳምንት 1 ጊዜ ማክሰኞ ብቻ ይሆናል። ይህም የActive Agents ጫና ለመቀነስና website ለማዘመንም ሆነ የደንበኛችንን ጥያቄ በአግባብ ለመስተናገድ ይረዳናል። ውድ የ Hule pay አባላትም ይህን እንደሚረዱና አዲስ የምናዘምናቸውን የHulepay Bounes🤪 እና ገንዘብን ማግኛ መንገዶችን ይወዱታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ይመዝገቡ👇👇👇                                 https://www.hulepay.com?reference=hasuni123
20Loading...
12
cbe&tellberr
390Loading...
13
በማንኛውም ባንክ ማስገባትም ማውጣትም ይቻላል 100% የሚሰራ ነው
390Loading...
14
ከላይ ያሉ ምርጥ ኦላይን ቢዝነስ መስራት ለምፈልጉ ምርጥ ሊንክ ናቸው 100% አርግጠኛ ሰርቼ ያወጣሁባቸው
340Loading...
15
በዶላር ወይም በUSDT ምታስገቡት ምታወጡትም
370Loading...
16
https://registers.infinitypowersvip.com/?invitation=DJ64B
330Loading...
17
https://registers.infinitypowersvip.com/?invitation=FCANM
370Loading...
18
https://registers.infinitypowersvip.com/?invitation=RX4YI
280Loading...
19
https://ai-bybit.net/#/register?i=345832
260Loading...
20
Media files
1011Loading...
21
እንዴት እንደሚሰራ እነሆ:- የአባልነት ደረጃዎን ይምረጡ: Hulepay Lite Membership: Activation Fee: 0 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 1 . በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 28 ብር .ወርሃዊ ገቢ: 84 ብር VIP1 Membership: Activation Fee: 1000 ብር .በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 1 .በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 28 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 840 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 10080 ብር VIP2 Membership: Activation Fee: 3000 ብር .በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 3 . በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ .ዕለታዊ ገቢ: 84 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 2520 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 30240 ብር VIP3 Membership: Activation Fee: 6000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 6 .በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 168 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 5040 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 60,480 ብር VIP4 Membership: Activation Fee: 10,000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 11 . በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 308 ብር ወርሃዊ ገቢ: 9240 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 110,880 ብር VIP5 Membership: Activation Fee: 30,000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 34 .በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ .ዕለታዊ ገቢ: 952 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 28,560 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 342,720 ብር VIP6 Membership: Activation Fee: 60,000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 70 .በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 1960 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 58,800 ብር .ዓመታዊ ገቢ: 705,600 ብር VIP7 Membership: Activation Fee: 120,000 ብር . በቀን የሚታዩ ማስታወቂያዎች ብዛት፡ 146 . በአንድ ማስታወቂያ: 28 ብር ያገኛሉ . ዕለታዊ ገቢ: 4088 ብር . ወርሃዊ ገቢ: 122,640 ብር . ዓመታዊ ገቢ: 1,471,680 ብር የHulepay አባል እንደመሆኖ፣ በባለብዙ ደረጃ ሪፈራል ፕሮግራማችን የሪፈራል ሽልማት የማግኘት እድል አልዎት። ዛሬዉኑ Hulepayን ይቀላቀሉ እና ገቢዎን ከፍ ማድረግ ይጀምሩ! https://www.hulepay.com?reference=abuhsinat123 ይመዝገቡ፡
320Loading...
22
📌 "ሶ.ዐ.ወ.  aww , as wr wb...⁉️ 📌ጥያቄ📌 📌 ብዙ ሰዎች ሜሴጅ ላይም ይሁን ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለሰላምታ #aww ወይም #as_wr_wb እና ለሶለዋት ደግሞ #ሶ_ዐ_ወ ብለው ይፅፋሉ እንዴት ይታያል ⁉️ ✅መልስ✅ ✅ በሸሪዓችን የተደነገገው #በንግግርም ጊዜ ይሁን #በፅሁፍ ሰላምታንም ይሁን ሶለዋትን አጅሩ ሙሉ ይሆን ዘንድ #ሙሉ ቃሉን መናገርና መፃፍ ግዴታ ነው። ልክ በንግግር እንዲህ አሳጥሮ መናገር #እንደማይቻለው ሁሉ በፅሁፍ እንዲሁ የተከለከለ ተግባር ይሆናል። ✅ ከዚህም በተጨማሪ ከደጋግ #ሰለፎች በዚህ መልኩ አሳጥሮ የተጠቀምም ይሁን የፃፈ #ስለሌለ ወደ ቢድዐ ሊያመራም ይችላል። እንዲሁም ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በእኔ ላይ ሶለዋት የማያወርድ ነው #ስስታም እያሉ ያውም ሶለዋት #አጅር ያለው ተግባር ሆኖ እያለ ቃሉን ሙሉ በሙሉ ለመፃፍ እንዲህ #መስነፍ ተገቢ አይደለም።ስለዚህ ፀሀፊዎች ሊጠነቀቁና ከዚህ ድርጊት ሊታቀቡ ይገባል። ♻️ ምንጭ :— 📚ሸይኽ አልባኒ ፣ ሲልሲቱል ሁዳ ወኑር ፣ 165 ፣ 📚ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ ሲልሲለቱ ሊቃዕ አልመፍቱህ ፣ 185 ፣ 📚ኢብኑ ሶላህ ፣ ኪታብ ኡሉሙል ሀዲስ https://t.me/abdulwedudaselefiya
1391Loading...
#የኦንይን_ስራ ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ በዚህ ሰአት በሃገራችን የተስፋፋው የኦንላይን ገንዘብ ማግኛ መንገዶች አሉ እንደ ኤርድሮፕ፣ ኖት ኮይን፣ ታፕስዋፕ ሃምስተር ያሉ በዚህ ተግባርም ላይ ብዙ ሙስሊም ልጆች ሲሳተፉ እናያለን። ስለ ስራው ምን አይነት እውቀት ኑሮን ነው ከተባለው ነገር ላይ ሁሉ የምንሳተፈው። የድርጅቱስ አላማ ምንድን ነው።? ለምን ነው ብር ስላለው ብቻ አመጣጡ ያላስጨነቀን። አላህን እንፍራ ሙስሊም አንድ ብርም ቢሆን ስለገንዘቡ አመጣት ሊያስጨንቀው ይገባል። ምክንያቱም ነገ አላህ ፊት ስለ ገንዘቡ አመጣጥና በምን ላይ እንዳወጣው ሳይጠየቅ እግሩ አይንቀሳቀስም። ነብያችንም ስዎች በሚያገኙት ገንዘብ በሃራም ይሁን በሃላል ይምጣ የማያሳስባቸው ጊዜ ይመጣል ብለውናል። እኛምጋ ይሄ ነገር እየተፈጠረ ነው። እኔ ሃራም ነው ሃላል ነው ለማለት አይደለም ነገር ግን ከመስራታችን በፊት ትላልቅ አሊሞችን መጠየቅ ያስፈልጋል። ብዙ ጊዜም በነዚህ በኦንላይን የሚመጡ አሰራሮች ወደ ሃራም የተጠጉ ናቸው ምክንያቱም ይሄ የምእራባውያን ስራ ነው እነሱ ደግሞ ለኛ ጥሩ ነገር እምደማይሰሩ የታወቀ ነገር ነው። ስለዚህ አላህን እንፍራ በኦንላይን ከሚመጡ ስራዎች እንራቅ። ከሚያወዛግቡ ነገሮችም ራቁ ነው የተባልነው። ሙስሊም ቁጥብ ነው። አላህን ለሚፈራ ባላሰበው መንገድ ሪዝቅን ይሰጠዋል። ይሄ ፈተና ነው። ራሳችንን እናርቅ ያገኘነው ገንዘብም ካለ ለሚስኪን እንስጠው እንጂ አንጠቀምበት። ባረከላሁ ፊኩም ከዚህ በፊትም ብዙ የኦንላይን አሰራሮች ነበሩ በቀላሉ የተለያዩ አፕልኬሽኖችን ላይክ በማድረግ ብቻ ብዙ ገንዘብ የሰሩበት መንገድ አለ። የማንጠብቃቸውም ሰዎች ሲሰሩ አይተናል። መጨረሻ ላይ ብዙ ወንድሞች ገንዘባቸውን ከስረዋል ያገኙም አሉ። ይሄ የሚያሳፍር ተግባር ነው የሙስሊም ስነምግባር አይደለም። ሙስሊም ትንሿ ነገርም ሊያስጨንቀው ይገባል። ባለፈውም ነገር ተውበት ልናደርግ ይገባል። ለወደፊቱም ጥንቃቄ እናድርግ። እንዲሁም የነዚህን ስራ መገኛ መንገዶች በየ ግሩፐች ቻናሎች ሼር የምታደርጉ እህት ወንድሞች አላህን እንፍራ በጣም ከባድ ስህተት እየሰራችሁ ነው። ሼር ያደረግንም ካለን እናጥፋው።   ወሏሁ አዕለም ወንድማችሁ muhiden   @jezakellah በዝሙት አንዘምን የቴሌግራም ቻናል   የወጣቱ ድምፅ 👇👇👇 https://t.me/latekrebu_zina https://t.me/latekrebu_zina
إظهار الكل...
ያሲርአራፋትክፍል4.mp32.74 MB
ያሲርአራፋትክፍል5.mp34.44 MB
ያሲርአራፋትክፍል3.mp33.43 MB
ያሲርአራፋትክፍል2.mp33.78 MB
ያሲርአራፋትክፍል1.mp34.64 MB