cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇩.🇨 🇧.🇴.🇾.🇸.

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ። For any promotion 🅲🅾🅽🆃🅰🅲🆃 @Dava_24 ♥ Eɴᴊᴏʏ ♥ . . . . . . . . . . . . . . . . ʙᴇꜰᴏʀᴇ ᴜ ʟᴇᴀᴠᴇ ᴛᴇʟʟ ᴜꜱ ᴛʜᴇ ᴘʀᴏʙʟᴇᴍꜱ

إظهار المزيد
Advertising posts
476المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

“ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሠላም፤ ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡ ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው፡፡ ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኾነ፡፡” ✝️ እንኳን ለ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ✝️ ♥️
إظهار الكل...
እንኳን ለ127ኛው የጥቁር ህዝብ ኩራት ለሆነው አድዋ ድል በአል አደረሳችሁ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
إظهار الكل...
በፈጣሪህ ተደገፍ!!! ህይወትህን የሚቀይረው ከሰው ጠብቀህ የምታገኘው ነገር አይደለም፤ ፀጋው፣ ስጦታው፣ ቸርነቱ ከማያልቀው ከፈጣሪህ ከምታገኘው በረከት ነው ህይወትህ የሚቀየረው። ወዳጄ በጭራሽ ከሰው እንዳጠብቅ፤ ሰው ማለት ሸንበቆ ነው የሆነ ቀን መቀንጠሱ አይቀርም! ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው!!!
إظهار الكل...
#ስባሪ_ልብ
إظهار الكل...
እሄንንም ታልፈዋለህ! "ፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል የስጦታው መሸፈኛ ችግር ነው፤ ትልቁ የፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል በትልቅ ችግር ተጠቅልሎ ይደርስሀል" ይለናል ደራሲ ኖርማል ቪንሰንት ፔል። አሁን የገጠመህ ችግር የማይታለፍ ቢመስልም ብዙ ስጦታዎች ይዞ እንደሚመጣ አትጠራጠር!!!💥
إظهار الكل...
ምረጥ እና ወስን!!! ሁለት አማራጮች ፊትህ ቁጭ ተደርገው የቱን መወሰን እንዳለብህ ግራ የሚገባህ ጊዜ አለ አይደል የቱን ልስራ ? ምን ልማር ? ማንን ላግባ ? መቼስ ይሁን ? የትኛውን ትምህርት ላጥና ...? ብዙ ከከባድ እስከ ቀላል የሆኑ ምርጫዎች ይቀርቡልሃል እናም አንድ ነገር ብቻ ልምከርህ ራስህን ብዙ አታስጨንቅ #ፀሎት_አድርግ_ጌታህን ጠይቅ ከዛም በደንብ ትኩረት አድርገህ አስተውል ጥቅሙንም ጉዳቱንም ዝርዝር አድርገህ እይ ከዛ ቶሎ ወስን የሚመጣው ነገር ካለው በላይ አያስፈራህ !!!
إظهار الكل...
Burik niw music
إظهار الكل...
🥰
🔥❤️
إظهار الكل...
🥳 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ! መልካም በአል ይሁንላቹ!❤
إظهار الكل...