cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺

የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ ⏩ በዚህ ቻናል ➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➜ ስፖርታዊ ታሪኮች ➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ OWNER : @Bt_Ben

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
98 976
المشتركون
-6524 ساعات
+4587 أيام
+3 07130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

" ማንቸስተር ዩናይትድን ማሸነፍ ቀላል አይደለም " ፈረንሳዊው የአርሰናል ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ ዩናይትድን ማሸነፍ ቀላል እንዳልሆነ ገልጿል። " ማንቸስተር ዩናይትድን ማሸነፍ ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን ፤ ስለዚህ በደንብ ትኩረት ማድረግ አለብን ፤ ምክንያቱም እነሱ ከእኛ ጋር ሲጫወቱ ጥሩ ስለሚሆኑ ነው ፤ ባለፈው አመት በኦልትራፎርድ ያጋጠመንን እናውቃለን ፤ ስለዚህ ነገ ተጠንቅቀን መጫወት አለብን ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
إظهار الكل...
👍 19😁 6 3
በዘንድሮው የዉድድር አመት የወሩ ምርጥ ጎል ያሸነፉ ተጫዋቾች። SHARE"@Ethio_sport_uefa
إظهار الكل...
👏 6👍 1
" አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን አያሸንፍም" ጋሪ ኔቭል አርስናል ማንቸስተር ዩናይትድን ያሸንፋል የሚል እምነት እንደሌለው ገልጿል ። " ይህ ጨዋታ ትልቅ ጨዋታ እናም ዩናይትድ ካለበት ወቅታዊ አቋም አንፃር አርሰናል ያደቀዋል ብለው ያስባሉ ፤ ነገርግን ይህ ኦልትራፎርድ የአርሰናልም መቀበሪያ ሊሆን ይችላል ፤ ጨዋታውን አርሰናል እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ አይደለሁም ፤ ለሊጉ ድምቀት አርሰናል ቢያሸንፍ ደስ ይለኛል ፤ ግን ኦልትራፎርድ ያለው ድባብ ይህን እንዳያደርግ ሊያግደው ይችላል ።" " ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን ነጥብ ሲያስጥለው አይተናል ፤ የኔ ግምት ጨዋታው 2-2 ይጠናቀቃል የሚል ነው ፤ ግን ደሞ ለፉክክሩ ሲባል አርሰናል ማሸነፍ አለበት ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
إظهار الكل...
👎 48👍 34😁 16👏 1
ኪልያን ምባፔ በPSG ቤት የማይታመን! share"@Ethio_sport_Uefa
إظهار الكل...
23👍 8🤯 7👌 3🔥 1
የኦሊ ዋትኪንስ ፍቅረኛ አስቂኝ ተግባር ! ኦሊ ዋትኪንስ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ውስጥ መካተቱ ይታወቃል ፤ እናም የዋትኪንስ ፍቅረኛ በቲውተሯ ላይ ለታዋቂዋ ዘፋኝ ታይለር ስዊፍት ደጋፊዎች " ኦሌ ዋትኪንስ በመምረጥ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እንዲሆን ተባበሩን ፤ ከዚህ በፊት ጁድ ቤሊንግሃምን የጎልደን ቦይ ሽልማት እንዲያሸንፍ አድርጋችኋል ፤ አሁን ደሞ ውድ ፍቅረኛ እንዲያሸንፉ አድርጉ ስትል ጠይቃለች ። ታይለር ስዊፍት በርካታ ሚሊዮኖች ተከታይ ያላት ዘፋኝ ስትሆን ፤ የዋትኪንስም ፍቅረኛ ተከታዮቿን እንዲተባበራት ጠይቃለች። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
إظهار الكل...
👍 38😁 15 4
የምባፔ ማረፊያ ታውቋል ! ታማኙ የመረጃ ምንጭ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለምባፔ ጉዳይ ማረጋገጫ ሰቷል ፤ ሪያል ማድሪድ አዲስ ኮከብ አግኝቷል ፤ ስሙም ኬሊያን ምባፔ ይባላል ፤ ምባፔ በማድሪድ ቤት አግኝቷል ። ሲል ተናግሯል ። SHREA" @Ethio_Sport_Uefa
إظهار الكل...
🔥 32👍 4👎 3🤯 2
ኦርጅናል ልብሶችን ይፈልጋሉ ? ➨ ኦርጅናል እና ብራንድ አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል ። ➝ ቱታ ፣ ቲሸርት ፣ ሹራቦች ፣ ኦቨር ሳይዝ ቲሸርቶችን ያገኛሉ ። ዋጋ = ከ499 እስከ 799 በፈለጉበት ዋጋ ይገኛል። አዲስአበባ ያላችሁ Delivery ያለን ሲሆን ወደ ክልሎችም በፖስታ ቤት እንልካለን ፤ 100% ታማኝነት አለን ። ለመግዛት @Bt_Ben ላይ ያናግሩኝ ።
إظهار الكل...
👍 3
🚨| ሪያል ማድሪድ ለ Kylian Mbappe መምጣት ልዩ ማስታወቂያ በማዘጋጀት ላይ ናቸው። 🇫🇷⏳ SHARE'' @Ethio_sport_Uefa
إظهار الكل...
🔥 22 5👍 2
ሪያል ማድሪድ ለ Kylian Mbappe መምጣት ልዩ አቀባበል በማዘጋጀት ላይ ናቸው። 🇫🇷⏳
إظهار الكل...
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ፒኤስጂ ! የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ ምባፔ ክለቡን መልቀቁን ተከትሎ ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ከአልናስር ለማስፈረም መዘጋጀታቸው ተዘግቧል ። የአንድ አመት ኮንትራት አቅርበውለታል ። [ Le Parisian ] SHARE" @EThio_Sport_Uefa
إظهار الكل...
😁 47🔥 28👍 9 3