ar
Feedback
ETHIO GAMER

ETHIO GAMER

الذهاب إلى القناة على Telegram

ሰላም የ PUBG MOBILE UC, FREE FIRE DIAMOND, CALL OF DUTY CP, እንዲሁም ሌሎች IN GAME TOPUP በፍጥነትና በአስተማማኝነት ለመግዛት ፈልጋቹ ከየት አንደሚገዛ ገራ ለገባቹ ተጫዋቾች ETHIO GAMER TOP UP ላስተዋውቃቹ ፣ TRUSTED UC SELLER @KINGAKRAM90 PHONE NUMBER +251989796455

إظهار المزيد
9 741
المشتركون
+124 ساعات
+217 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
ehe card yalachu who want to sell dm me @ethiogamertopup
ehe card yalachu who want to sell dm me @ethiogamertopup

Repost from ETHIO GAMER
karambit card yalachu who want to sell dm me @ethiogamertopup
karambit card yalachu who want to sell dm me @ethiogamertopup

We Are Buying PUBG Popularity! ያላችሁን የ PUBG Mobile Popularity መሸጥ ለምትፈልጉ እንገዛለን! @ETHIOGAMERTOPUP ❤️‍🔥

Repost from ETHIO GAMER
karambit card yalachu who want to sell dm me @ethiogamertopup
karambit card yalachu who want to sell dm me @ethiogamertopup

🏆 የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ተጠናቋል! 🏆 ጨዋታው በ ስፔን 1 - 0 አርጀንቲና ውጤት ተጠናቋል! ለ 30 ሰዎች የሽልማት ዕድል አዘጋጅተን የነበረ ቢሆንም፣ ከተሰጡት በመቶዎች የሚቆጠሩ ግምቶች ውስጥ ይህንን ውጤት በትክክል የገመቱት 6 ጀግኖች ብቻ ናቸው! 👏 🏆 የ 100 Birr አሸናፊዎች (Winners)፦ 🥇 Šôłï 🥈 ⒻⒺⓇⒽⒶⓃ (@OZAN1218) 🥉 Y∆R3D (@yoplkn) 🏅 M (@Nbdm10) 🏅 Recommend (@Cole31) 🏅 Ucx Demon ለአሸናፊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! ሽልማታችሁ በቦታችን አካውንታችሁ ላይ በቀጥታ ገቢ ይደረጋል። በውድድሩ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! በቀጣይ በሌሎች አሪፍ ዝግጅቶች እንገናኛለን! 🔥 👍 @EthioGamerTopUpBot 24/7 ✅

good luck everyone

🚨 ግምቱ 300 ደርሷል — አሸናፊዎች 30 ሆነዋል! 🚨 በገባነው ቃል መሰረት የ 100 ብሩ የሽልማት ዕድል ለ 30 ሰዎች አድጓል። ⏳ ጨዋታው ሊጀመር 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል! 📌 ማሳሰቢያ፦ ጨዋታው 10:00 ላይ እስኪጀመር ድረስ ያስገባችሁትን ግምት ማስተካከል (Edit ማድረግ) ትችላላችሁ። ልክ ጨዋታው ሲጀመር ግን ማስተካከል አይቻልም፤ ሲስተሙ ሙሉ በሙሉ ይቆለፋል። ያልገመታችሁ አሁኑኑ ፈጥናችሁ አስገቡ 👇 👉 @EthioGamerTopUpBot

እስካሁን 200 ግምቶች ተመዝግበዋል። አጠቃላይ ገማቾች 300 ከደረሱ አሸናፊዎችን ከ 20 ወደ 30 ሰዎች ከፍ እናደርጋለን። መገመታችሁን ቀጥሉ✅ 👉 @EthioGamerTopUpBot

🔥 መልካም ዜና! የሽልማቱ ዕድል ለ 20 ሰዎች ሆኗል! 🔥 በቦታችን ላይ ያለው የውጤት ግምት ተሳትፎ እጅግ በጣም ከፍተኛ በመሆኑ፣ የዛሬውን ጨዋታ በትክክል ገምተው የሚሸለሙትን እድለኞች ቁጥር ከ 10 ወደ 20 አሳድገናል! ለተጨማሪ መረጃ ይሄንን አጭር የ TikTok ቪዲዮ ተመልከቱ ✅ https://vt.tiktok.com/ZSX9oEVnx/ እስካሁን ያላስገባችሁ ካላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ ግምታችሁን አስቀምጡ። ማታ 10:00 ላይ ይዘጋል! ⏰ መልካም ዕድል! 🎮👇 👉 @EthioGamerTopUpBot

🏆 ታላቁ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ግምት ውድድር በይፋ ተከፍቷል! 🏆 ትልቁ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ (Spain vs Argentina) ዛሬ ማታ 10:00 PM ላይ ይካሄዳል! ትክክለኛውን ውጤት ቀድመው ለሚ
🏆 ታላቁ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ግምት ውድድር በይፋ ተከፍቷል! 🏆 ትልቁ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ (Spain vs Argentina) ዛሬ ማታ 10:00 PM ላይ ይካሄዳል! ትክክለኛውን ውጤት ቀድመው ለሚያስገቡ የመጀመሪያ 10 ሰዎች ለእያንዳንዳቸው 100 Birr በቦታችን ላይ እንሸልማለን። ✅ መመሪያ፦ በቦታችን Main Menu ላይ "🏆 World Cup Challenge" -> "Predict Score" የሚለውን በመጫን ግምታችሁን አሁኑኑ ያስገቡ። ✅ አደራ፡ ማታ 10:00 PM ላይ ሲስተሙ ስለሚቆለፍ ፈጥናችሁ ይሳተፉ! ግምታችሁን ለማስገባት እዚህ ይጫኑ 👇 👉 @EthioGamerTopUpBot

are you guys ready?

⚽ ፈረንሳይ 4 - 6 እንግሊዝ ⚽ 📊 ጠቅላላ ግምት፦ 113 😔 ትክክለኛ ውጤት ያገኘ፦ 0 ሰው እንዲህ አይነት የጎል ናዳ ማንም ስላልጠበቀ የዛሬው ሽልማት ሳይበላ ቀርቷል። ግን ምንም አይዟችሁ! ዋናው Giveaway ገና ነው። 🥳 ለትልቁ Final ጨዋታ (Spain vs Argentina) ከበፊቱ የበለጠ ማራኪ እና ልዩ ሽልማት ያለው Giveaway አዘጋጅተናል። እያንዳንዱ ሰከንድ ስለሚቆጥር መገመቻው ሲከፈት ቀድማችሁ ለመገመት አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ! ለቀጣዩ Giveaway ዝግጁ ናችሁ?

ምን አይነቱ ለማመን የሚከብድ ጨዋታ ነው? የመጀመሪያው አጋማሽ፦ France 0 - 4 England እንዲህ አይነት ውጤት ይፈጠራል ብሎ በቦታችን (Bot) ላይ በትክክል ገምቶ፣ እስካሁን እድሉ ያልተቋረጠበት ሰው አለ? ወይስ የሁላችሁም ግምት ተበላሽቷል? 😂

⚠️ ማሳሰቢያ፦ በኮመንት (Comment) ውስጥ የሚቀመጡ ግምቶች ለሽልማት አይቆጠሩም! ለመወዳደር እና ሽልማቱን ለማግኘት ግድ በቦታችን (Bot) ውስጥ ገብታችሁ መገመት አለባችሁ። ትክክለኛው መንገድ፦ 1️⃣ ወደ ቦታው ይግቡ 👉 @EthioGamerTopUpBot 2️⃣ Main Menu ላይ "🏆 World Cup Challenge" የሚለውን ይጫኑ 3️⃣ "Predict Score" የሚለውን መርጠው ግምትዎን ያስገቡ ጨዋታው ለመጀመር ከ1 ሰዓት ያነሰ ጊዜ ነው የቀረው (12:00 AM ላይ ሙሉ በሙሉ ይቆለፋል)። ስለዚህ በኮመንት የገመታችሁ ልጆች አሁኑኑ ወደ ቦታው በመግባት ግምታችሁን አስተካክሉ! 👇 👉 @EthioGamerTopUpBot

🚨 Predict & Win — የ 1,000 Birr ጠቅላላ ስጦታ! የፈረንሳይ እና እንግሊዝ (France vs England) ታላቅ ፍልሚያ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል። አሁኑኑ በቦታችን ላይ ውጤት
🚨 Predict & Win — የ 1,000 Birr ጠቅላላ ስጦታ! የፈረንሳይ እና እንግሊዝ (France vs England) ታላቅ ፍልሚያ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል። አሁኑኑ በቦታችን ላይ ውጤት በመገመት የ 100 Birr Store Credit አሸናፊ ይሁኑ! • ሽልማት፦ ትክክለኛውን ውጤት ቀድመው ለሚያስገቡ 10 ሰዎች (100 Birr እያንዳንድ) • መመሪያ፦ በቦታችን ላይ "🏆 World Cup Challenge" -> "Predict Score" የሚለውን በመጫን ግምትዎን ያስገቡ። ⏰ ጨዋታው ልክ 12:00 AM ሲል ግምገማው ይቆለፋል፤ ፈጥነው ይሳተፉ! ግምትዎን ለማስገባት 👇 👉 @EthioGamerTopUpBot

,.

Are you guys ready ?

✅ ውድድር አሸናፊዎች! 🏆 የዛሬውን 2-1 ውጤት በትክክል በመገመት 60 UC ያሸነፉት 5ቱ እድለኞች፡ 1. GHOST 2. TRX亗PHANTOM 3. KM 4. 𝙼𝚁ˣX̲ˣ 5. ASTA እንኳን ደስ አላችሁ! ሽልማታችሁን ለመቀበል በግል (DM) አናግሩኝ። በውድድሩ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን! ✅

andu 60 uc lene nw 😂😂
andu 60 uc lene nw 😂😂