cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መርጌታ መላኩ

መፍትሄ ስራይ ፀረ መናፍስት

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 315
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-357 أيام
-20930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ 1. በትዳር ጉዳይ 2. በድህነት መማቀቅ 3. በዐይነ ጥላ 4.በትምህርት ጉዳይ 5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ 6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ 7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ ከፍታቹሁ 8. በፍቅረኛ ዕጦት 9. በብር ዕጦት 10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹሁ ከንቱ ህይዎት እየመራቹህ ያላችሁ ተስፋ የቆረጣችሁ ፈፅሞ የገቢ ምንጭ የሌላችሁ በህይወታችሁ ደስተኛ ያልሆናችሁ መፈጠራችሁን እየጠላችሁ ያላችሁ ብቸኝነት የሚሰማችሁ እጅግ ድህነት ዉስጥ ያላችሁ የተከዳችሁ ወዘተ.....     ከፈጣሪጋ ሆነን ችግሩን እንፈታዋለን             አናግሩኝ ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉ ለበለጠ መርጃ 09 02443254 ብለው በስራ ስያት ይደውሉ                                 {ጥበብ}
إظهار الكل...
Photo unavailable
#የኮከባቹ_ስም_የልደት_ቀን               1ሐመል እሳት (ኤሪስ)  ከመጋቢት 12 - መያዝያ 12 2. ስውር ምድር (ታውረስ) ከመያዝያ 12 - ግንቦት 12 3. ጌውዝ ንፋስ (ጌሚኒ) ከግንቦት 13 - ሰኔ 13 4. ሸርጣን ውሃ (ካንሰር) ከሰኔ 14 - ሐምሌ 15 5. አሰደ አሳት (ኢዮ) ከሐምሌ 16 - ነሐሴ 17 6. ሰንቡኣ መሬት (ቪርጎ) ከነሀሴ 17 - መሰከርም 13 7. ሚዛን ንፋስ (አበራ) ከመ ከመስከርም 14 - ጥቅምት 12 8. አቅራብ ውሃ (ስኮርፒዮ) ጥቅምት 13 - ህዳር 12 9. ቀውስ እሳት (ሳጁታሪየስ) ከህዳር 13 - ታህሳስ 12 10. ጀዲ መሬት (ካፕሪኮርን) ከታህሳስ 13 - ጥር 11 11. ደኣዊ ንፋስ (አኳሪየስ) ጥር 12 - የካቲት 11 12. ሁት ውሃ (ፓይሰስ) ከየካቲት 12 - መጋቢት 11 ጥያቄ ካላቹህ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል ያልናቸውን ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን      እኔን ማናገር ለምትፈልጉ        09 02 44 32 54 ግሩፑን ለወዳጅ ዝመድ ሼር አድርጉ ለሁሉም ይደርስ ዝንድ::
إظهار الكل...
✝ሳዶር✝አላዶር✝ዳናት✝አዴራ✝ሮዳስ✝ 📖ለጸሎት እንነሳ📖 ✔️የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ♥     0902443254 ♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።           #ዓይነ -ጥላ ከልጅነት  ጀምሮ እስከ  እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ  ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው። # ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች  ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው። #ዓይነ-ጥላ  የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው። #የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል። ♣ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ። #ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን #የበታችነት ስሜት /ጭንቀት #ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት #ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ #ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት #ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት #እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም #የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ #ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት #ከቤተሰብ አለመስማማት #ማይግሬን/ራስምታት #ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት #የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን #ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት 09 02 44 32 54
إظهار الكل...
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️ 📞📞📞 09 02 44 32 54 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞0902443254
إظهار الكل...
ትክክለኛ የባህላዊ መድሀኒት ስራ የምስክርነት ወረቀት የተቀበሉት መርጌታ መላኩ   አሁን በሰፊው አስፋፋተው መምጣት ለማይችሉ ደንበኞች መላክ እንደሚችሉ ተናግረዋል እህቶች ወንድሞች እንደኔ መዳን የእምትፈልጉ እሳቸው ጋር እንድትሄዱ እመክራለሁ መዳኒት የደረሳቸው ሸር ሸር ሸር ያድርጉልን  0902443254 ☘☘☘እሳቸው ከሚሰጧቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ 1☘ ለመፍትሔ ስራይ 2☘ ለሀብት 3 ☘ለሁሉ መሰተፍቅር 4 ☘ገንዘብ የወሰደባቹሁ   እንዲመልስላቹሁ የሚያደርግ 5☘ ለህማም 6☘ ጋኔን ለያዘው ሰው 7☘ ቡዳ ለበላው 8 ☘ለመሀፀን ወይም ለመካንነት 9 ☘ለመፍትሔ ሀብት 10 ☘ለመስተፋቅር 11☘  ለገብያ 12 ☘ ለበረከት 13 ☘አፍዝዝ አደንግዝ 14☘ ለዓይነ ጥላ 15☘ ለሁሉ መስተፋቅር 16☘ ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 17☘ ለድምፅ 18☘ ለብልት 19☘ ለውጭ እድል 20☘ ለግርማ ሞገስ 21🍀 ለደም ግፊት 22🍀 ለስልጣን ከሚሰጧቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ ያላቹሁ መዳኒቱን ማግኝት ትችላላቹሁ ለጥያቄዎ  0902443254   ይደውሉልን ማሳሰቢያ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 እባካቹሁ ከአጭበርባሪኦች እራሳቹሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ☎️ 09 02443254 📞  09 02443254   ይደውሉ ኢትዮጵያን አብዝቶ እግዚአብሔር  ይባርክ
إظهار الكل...
መርጌታ  መላኩ  የባህል መዳህኒት     #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ     09 02 44 32 54   📞📞📞📞📞 #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል 09 02 44 32 54
إظهار الكل...
የግእዝ ቁጥሮች በአኀዝና በፊደል!! ====================== 0. - አልቦ       ☎️📞0902443254 1. ፩ አሐዱ 2. ፪ ክልኤቱ 3. ፫ ሠለስቱ 4. ፬ አርባዕቱ 5. ፭ ሐምስቱ 6. ፮ ስድስቱ 7. ፯ ስብዓቱ 8. ፰ ስመንቱ 9. ፱ ተሰዓቱ 10. ፲ አሠርቱ 11. ፲፩ አሠርቱ ወአሐዱ 12. ፲፪ አሠርቱ ወክልኤቱ 13. ፲፫ አሠርቱ ወሠለስቱ 14. ፲፬ አሠርቱ ወአርባዕቱ 15. ፲፭ አሠርቱ ወሐምስቱ 16. ፲፮ አሠርቱ ወስድስቱ 17. ፲፯ አሠርቱ ወሰብዓቱ 18. ፲፰ አሠርቱ ወስመንቱ 19. ፲፱ አሠርቱ ወተሰዓቱ 20. ፳ እስራ 21. ፳፩ እስራ ወአሐዱ 22. ፳፪ እስራ ወክልኤቱ 23. ፳፫ እስራ ወሠለስቱ 24. ፳፬ እስራ ወአርባዕቱ 25. ፳፭ እስራ ወሐምስቱ 26. ፳፮ እስራ ወስድስቱ 27. ፳፯ እስራ ወሰብዓቱ 28. ፳፰ እስራ ወሰመንቱ 29. ፳፱ እስራ ወተሰዓቱ 30. ፴ ሠላሳ 31. ፴፩ ሠላሳ ወአሐዱ 32. ፴፪ ሠላሳ ወክልኤቱ 33. ፴፫ ሠላሳ ወሠለስቱ 34. ፴፬ ሠላሳ ወአርባዕቱ 35. ፴፭ ሠላሳ ወሐምስቱ 36. ፴፮ ሠላሳ ወስድስቱ 37. ፴፯ ሠላሳ ወሰብዓቱ 38. ፴፰ ሠላሳ ወሰመንቱ 39. ፴፱ ሠላሳ ወተሰዓቱ 40. ፵ አርብዓ 50. ፶ ሃምሳ 60. ፷ ስድሳ 70. ፸ ሰብዓ 80. ፹ ሰማንያ 90. ፺ ተሰዓ 100. ፻ ምዕት 101. ፻፩ ምዕት ወአሐዱ 102. ፻፪ ምዕት ወክልኤቱ 103. ፻፫ ምዕት ወሠለስቱ 104. ፻፬ ምዕት ወአርባዕቱ 105. ፻፭ መዕት ወሐምስቱ 106. ፻፮ ምዕት ወስድስቱ 107. ፻፯ ምዕት ወሰብዓቱ 108. ፻፰ ምዕት ወስመንቱ 109. ፻፱ ምዕት ወተሰዓቱ 110. ፻፲ ምዕት ወአሠርቱ 111. ፻፲ወ፩ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 112. ፻፲ወ፪ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 113. ፻፲ወ፫ ምዕት አሠርቱ ወሠለስቱ 114. ፻፲ወ፬ ምዕት አሠርቱ ወአርባዕቱ 115. ፻፲ወ፭ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 116. ፻፲ወ፮ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 117. ፻፲ወ፯ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 118. ፻፲ወ፰ ምዕት አሠርቱ ወስመንቱ 119. ፻፲ወ፱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 120. ፻፳ ምዕት ወእስራ 130. ፻፴ ምዕት ወሠላሳ 140. ፻፵ ምዕት ወአርብዓ 150. ፻፶ ምዕት ወሃምሳ 160. ፻፷ ምዕት ወስድሳ 170. ፻፸ ምዕት ወሰብዓ 180. ፻፹ ምዕት ወሰማንያ 190. ፻፺ ምዕት ወተሰዓ 200. ፪፻ ክልኤቱ ምዕት 201. ፪፻ወ፩ ክልኤቱ ምዕት ወአሐዱ 202. ፪፻ወ፪ ክልኤቱ ምዕት ወክልኤቱ 203. ፪፻ወ፫ ክልኤቱ ምዕት ወሠለስቱ 204. ፪፻ወ፬ ክልኤቱ ምዕት ወአርባዕቱ 205. ፪፻ወ፭ ክልኤቱ ምዕት ወሐምስቱ 206. ፪፻ወ፮ ክልኤቱ ምዕት ወስድስቱ 207. ፪፻ወ፯ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓቱ 208. ፪፻ወ፰ ክለኤቱ ምዕት ወስመንቱ 209. ፪፻ወ፱ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓቱ 210. ፪፻ወ፲ ክልኤቱ ምዕት ወአሠርቱ 211. ፪፻፲ወ፩ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 212. ፪፻፲ወ፪ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 213. ፪፻፲ወ፫ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሠልስቱ 214. ፪፻፲ወ፬ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአርባቱ 215. ፪፻፲ወ፭ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 216. ፪፻፲ወ፮ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 217. ፪፻፲ወ፯ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 218. ፪፻፲ወ፰ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰመንቱ 219. ፪፻፲ወ፱ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 220. ፪፻፳ ክልኤቱ ምዕት ወእስራ 230. ፪፻፴ ክልኤቱ ምሪዕት ወሠላሳ 240. ፪፻፵ ክልኤቱ ምዕት ወአርብዓ 250. ፪፻፶ ክልኤቱ ምዕት ወሃምሳ 260. ፪፻፷ ክልኤቱ ምዕት ወስድሳ 270. ፪፻፸ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓ 280. ፪፻፹ ክልኤቱ ምዕት ወሰማንያ 290. ፪፻፺ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓ 300. ፫፻ ሠለስቱ ምዕት 400. ፬፻ አርባዕቱ ምዕት 500. ፭፻ ሐምስቱ ምዕት 600. ፮፻ ስድስቱ ምዕት 700. ፯፻ ስብዓቱ ምዕት 800. ፰፻ ስመንቱ ምዕት 900. ፱፻ ተሰዓቱ ምዕት 1000. ፲፻ አሠርቱ ምዕት 2000. ፳፻ እስራ ምዕት 3000. ፴፻ ሠላሳ ምዕት 4000. ፵፻ አርብዓ ምዕት 5000. ፶፻ ሃምሳ ምዕት 6000. ፷፻ ሳድስ ምዕት 7000. ፸፻ ሰብዓ ምዕት 8000. ፹፻ ሰማንያ ምዕት 9000. ፺፻ ተሰዓ ምዕት 10,000. ፻፻ እልፍ 20,000. ፪፻፻ ክልኤቱ እልፍ 30,000. ፫፻፻ ሠለስቱ እልፍ 40,000. ፬፻፻ አርባዕቱ እልፍ 50,000. ፭፻፻ ሐምስቱ እልፍ 60,000. ፮፻፻ ስድስቱ እልፍ 70,000. ፯፻፻ ሰብዓቱ እልፍ 80,000. ፰፻፻ ስመንቱ እልፍ 90,000. ፱፻፻ ተሰዓቱ እልፍ 100,000. ፲፻፻ አሠርቱ እልፍ 200,000. ፳፻፻ እስራ እልፍ 300,000. ፴፻፻ ሠላሳ እልፍ 400,000. ፵፻፻ አርብዓ እልፍ 500,000. ፶፻፻ ሃምሳ እልፍ 600,000. ፷፻፻ ስድሳ እልፍ 700,000. ፸፻፻ ሰብዓ እልፍ 800,000. ፹፻፻ ሰማንያ እልፍ 900,000 ፺፻፻ ተሰዓ እልፍ 1,000,000 ፻፻፻ አእላፋት 10,000,000 ፲፻፻፻ ትእልፊት 100,000,000. ፻፻፻፻ ትልፊታት 1,000,000,000. ፲፻፻፻፻ ምእልፊት ❤በቅንነት ሸር ያድርጉ❤ 0902443254
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
💚#በስንፈተ_ወሲብ_ተቸግረዋል??💛      💛#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚          0902443254 ⏩#ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ ⏩ #የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ ፩. ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን ፪. ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. #መንስኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. #መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. #መፍትሔ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. #ዘኢያወርድ_ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. #ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ። ፮. #የብልት_ማነስ ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ✅ የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) ✅ የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) ✅ ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች) ✅ የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡. #ልብ_ይበሉ❗❗❗ 👉 #በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት #ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድኃኒቱ አይደለም፡፡ መድኃኒቱ #የስኳር #የደም_ግፊት #የልብ #የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡ ⏩ #የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳት 👉 #የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣል 👉 #ከፍተኛ ራስ ምታት 👉 #ከፍተኛ ጭንቀት 👉 #እንቅልፍ ማጣት 👉 #ራስን መሳት 👉 #ጉንፋን የመሰለ ህመም 👉 #ማቅለሽለሽ 👉 #እንቅልፍ ማጣት 👉 #የአፍንጫ መታፈን 👉 #የመተንፈሻ አካላት ችግር 👉 #የቆዳ ሽፍታ 👉 #የመስማት ችሎታ መቀነስ 👉 #በእይታ ጊዜ የቀለሞች መዘበራረቅ 👉 #በሆድ, በጀርባ, በጡንቻዎች ወይም በመገጣጠሚያዎች ላይ ህመም ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድኃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ⏩ #የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ፡፡ በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!! በተጨማሪም #የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት በወንዶች ዘንድ #የሴት_ዛር የምትባል መንፈስ! በሴቶች በኩልም #የወንድ_ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች መስክረው አልፈዋል። 👉 ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንድ ችግሩ ይከሰታል ብለው ይደመድማሉ። ⏩ ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው። 👉እንደ ምሳሌ ብንወስደው 💠ዓይነ ጥላ 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት 💠ፍርሃት 💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር 💠ዝሙት 💠ሕልመ ሌሊት 💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ 🔶#ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን 🔶#ፍላጎት አለመኖርን 🔶#የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን 🔶#የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ 🔶#ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን 🔶#የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) 🔶#የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) 🔶#የወሲብ ጥላቻ 🔶#የብልት አለመነሳት 🔶#ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ። #ይህ_ሁሉ_ችግር_በዕጽዋትና_በፈጣሪ_ኃይል_የሚስተካከል_ይሆናል።        ⏩#መፍትሔ ፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ           ☎0902443254 በስራ ሰዓት ይደውሉ
إظهار الكل...
መርጌታ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት =>0902443254 በአካል መምጣት ለማትችሉ ባሉበት ቦታ የምናደርስ መሆኑን እናሳዉቃለን። 0902443254 መርጌታ መላኩ 👍👍👍👍መስተፋቅር! 👍👍👍👍 ( በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል)   👉👉መስተፋቅር ማሰራት የፈለገም ይሰራለታል " … ከሁለቱ የአስማት ዓይነቶች በነጭ አስማት ይመደባል። መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ ነው። የመስተፋቅር ዓይነቶች፡- 1. ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ 2. ሃብት ለመውረስ የሚደረግ 3. ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ እና 4. ታዋቂ ሰዎች የሚጠቀሙት ነው። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን በአጭሩ እንየውና ሌሎቹን ከናንተ በሚመጣ "አስተያየት " ብዛት የሚያስፈልገውን በሚቀጥለው ግዜ እናያለን። 1. ለወሲባዊ ፍላጎትና ለጋብቻ የሚደረግ መስተፋቅር፡- የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሃብትም ሆነ በመልክ(በውበት) በጣም የተራራቀ ነው። ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውን ይበልጣል። ስለዚህም በራስ መተማመን ስለሌለው ወይም በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ፣ እሽ አትለኝም(አይለኝም)በሚል ፍርሃት ያስደግማል። በዚህ አስማት የሚጠቃውም ተደጋሚው ብቻ ነው እንጂ አስደጋሚው እና ደጋሚው ምንም ችግር አይደርስበቸውም። መስተፋቅር የሚሰራውም 1  በፎቶ እና በስም በአየር ላይ ተደግሞ በሚሰራ # በወዝ # በብር ቀለበት 2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ / 3 # በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል ፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም ወደ……………… …ጉዳቶች፡- በዚህ አስማት የተጋቡ ከሆኑ አስደጋሚው በፈለገው ግዜ ብፈተው(ታት) ተካሰው የራሳቸውን ሀቅ መድረስ አይችሉም። ምክንያቱም ከመጠን በላይ ስለሚወዱ አይካሰሱም። ሌላ ደግሞ አግብቶ ወይም ከትዳር ውጪ ሌላ የፈለጉትን ተግባር ብፈፅሙ እንኳን እያዩ እየሰሙ ስለ ራሳቸው ስብዕና መከራከርም ሆነ መናገር አይችሉም። ያልተጋቡ ከሆኑ ደግሞ ከአስደጋሚው ውጪ ለጋብቻም ሆነ ለሌላ: ሌላ የፍላጎታቸውን ጓደኛ መምረጥ፣ ማፍቀርም ሆነ መውደድ አይችሉም። የፈለጉትን ከፈፀሙ በኋለ አውጥተው ስያባርሩ እንኳን መሄድ የማይችሉና ተመልሶ ፍለጋ እየተንከራተቱ ጨርቃቸውን ጥለው ያብዳሉ። በአጠቃላይ ፡- ተደጋሚዎቹ ምንም እንኳን እንደ ሰው ማሰቢያ አዕምሮ ብኖራቸውም ግን ማሰብና ስለራሳቸው ስብዕና መኖር አይችሉም። እንደ በግ ዝም ማለት ነው እንጂ ሌላ አማራጭ የላቸው ባላችሁበት ሆናችሁ  የፈለጋችሁትን ነገር ማሰራትም ሆነ ማስፈረስ ትችላላችሁ።   #መልእክቱን ሼርር  በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ #ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን    👇👇👇👇 0902443254
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.