cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከንጋት ኮከብ እስከ ኢትዮጲያ ቡና

የቡና ቆይታዋች

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
239
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
-730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሸገር ደርቢ እሁድ 👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
⭐️አቡኪ የዛሬን ተጠባቂ ጨዋታ ስታድየም ተገኝቶ ታድሟል! ✅በደቡብ አፍሪካ ቆይታው የሊጉን ዋንጫ እና በአፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮና ከክለቡ ጋር እስከ ግማሽ ፍፃሜ መድረስ የቻለው አቡበከር ናስር ዛሬ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ስታዲየም በነበረው የጊዮርጊስና ባህርዳር ጨዋታ ስታድየም ጨዋታውን ተከታትሏል ። @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
إظهار الكل...
ቀጣይ ጨዋታችን ሸገር ደርቢ 🔥 ይሄን ጨዋታ ማሸነፍ ለእኛ ብዙ ትርጉም ይኖረዋል! አቅሙ አለን ብላቹ ታስባላቹ? አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆 👉👉 @coffeefc 👈👈 👉👉 @coffeefc 👈👈
إظهار الكل...
ትላንት አንዋር መስኪድ በነበረው ግርግር ከ መንግስት የፀጥታ አካሎች በተተኮሰ ጥይት 1 የ ኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ አጥተናል። ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ያድልልን። እኛም የ አረንጓዴው ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና አደገኞቹ ቻናል አድሚኖችም የተሰማንን ሀዘን መግለፅ እንፈልጋለን😭🙏 👉👉 @coffeefc 👈👈 👉👉 @coffeefc 👈👈
إظهار الكل...
🇪🇹 ከ28ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት የሊጉ ውድድር መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል። 🔥ሸገር ደርቢ እሁድ ሰኔ 18 በ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲዮም እንደሚከናወን ተረጋግጧል። 👉በተጨማሪም ከ መቻል እና ፋሲል ከነማ ጋር የመጨረሻ ጨዋታዎቹን በ አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም እንደሚያከናውን ታውቋል። ☑️ሙሉ መርሀግብሮቹም በምስሉ ላይ አያይዘናል! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
إظهار الكل...
ለ45 ዓመት ኢትዮጵያ ቡና የደገፈች የመጀመሪያዋ ሴት የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊ ለብዙ ሴት እግርኳስ ተመልካቾች መሰረት ተምሳሌት የሆናች አልሜ እንወድሻለን እናከብርሻለን መልካም የእናቶች ቀን 🙏
إظهار الكل...
ሳይሰስቱ ሁሌም ማጋራትን ለሚያስበልጡት እናቶቻችን መልካም የእናቶች ቀን ሐበሻ ቢራ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏
إظهار الكل...