cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የዶክተር አብይ መልእክት ወደ ኢትዮዽያ ህዝቦች

የዶክተር አብይ መልእክት ወደ ኢትዮዽያ ህዝቦች

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
232
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እንዴት ነህ አማራ? *★★★* «ዘውድአለም ታደሰ» #Zewdalem_Tadesse #ETHIOPIA | ~ ስለ ዐማራ ለመጮኽ ዐማራ መሆን አይጠበቅብኝም። ሰው መሆን በቂ ነው። [ ዘመድኩን በቀለ ] እንዴት ነህ ግዮኑ - እንዴት ነህ አማራ አንት የታሪክ ዶሴ - አንት የሰሜን ጮራ ተነሳብህ አሉ - የተሳለ ሳንጃ - የጨከነ ካራ እንዴት ነህ አማራ? ገደሉህ ይሉኛል - አረዱህ ይሉኛል ህመምክን ስሰማ - መንፈሴን ያመኛል ደከመ ይሉኛል ፥ መረረው ይሉኛል ላድንህ ባልችልም ፥ የቀመስኩት ሁሉ ይጎመዝዘኛል!! እንዴት ነህ አማራ? አንተ ያገር ካስማ - አንተ ያገር አጥር ግማሽ ጎኔ ሞተ - ሞትህን ስቆጥር ተሸለተ ሲሉኝ - መኖሬን ጠላሁት ሳቅና ደስታዬን - በቅፅበት አጣሁት!! እንዴት ነህ አማራ? ደምህን እረጭተህ - ፈትተህ የለቀቅከው ፊደል ቀርፀህ ሰጥተህ - ቀድመህ ያሳወቅከው ሰላምክን ሲያውከው ... አጥንት ከስክሰህ - ባቀናሀት ሐገር ትገባበት ጨንቆህ - ሰርክ ስትቸገር በነፃ ገበያ ፥ በዘመነ ቁማር ፥ በርካሽ ሲሸጡህ ዘርህን መንዝረው ፥ጎሳህን አስልተው ፥ ከመሃል ሲያወጡህ እርጥብ አፈር ምሰው የቀበሩህ ለታ ሰላሜ እንደዝናር ከነፍሴ ተፈታ!! እንዴት ነህ አማራ? ጀግናማ ጀግና ነህ ፥ ምንሽር ትራስህ ለሐገር የምትተርፍ ፥ እንኳን ላንድ እራስህ ገላህ ቢራቆትም ፥ ክብርህ ሁሌ ሙሉ ካንተ የተጣላ - ፍፃሜው አያምርም - መውደቅ ነው እድሉ!! የተነሳህ ለታ አጥር ላያቆምህ እሳቱ ላይፈጅህ ከሰማየ ሰማይ ተቀብቷል እጅህ!! እንዴት ነህ አማራ?
إظهار الكل...
💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️
አዲሱ የብር ኖት 2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ታትሟል! አዲሱ የብር ኖት 2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ታትሞ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች ለስርጭት ዘግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ አዲሱን የብር ኖት በማስመልከት ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም አሁን ላይ 2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር ታትሞ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች የብር ኖት ቅያሬውን ለማከናወን ዝግጅቱ መጠናቀቁን ገልጸዋል። አዲሱን የብር ኖት ለማሳተም 3 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ውጭ መደረጉንም ገልጸው፤ በሁሉም ክልሎች በበቂ ሁኔታ ለማድረስ ዝግጅት መደረጉንም ተናግረዋል። የብር ቅያሬው በውክልና የማይከናወን በመሆኑ መታወቂያ በመያዝ ባለቤቱ ብቻ ማከናወን ይኖርበታል ብለዋል። ከአጎራባች አገራት የሚገባን ህገ ወጥ የሆነ ገንዘብ ለመቆጣጠር በድንበር አካባቢ ጥብቅ ቁጥጥር የሚደረግ መሆኑን ዶክተር ይናገር መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል። @ETHIOPEACEMOVEMENT
إظهار الكل...
📌 ፎርጅድ የሚሰበስቡ ባንኮች አሉ 📌 ህገወጥነትን የሚያስፋፉ ባንኮች አሉ 📌 ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ የያዘ ሰው ህገወጥ ነው መከላከያ መውረስ ይችላል:: 📌 ገንዘብ በስምህ ቀይርልኝ የሚል ሰው ሰርቆት ስለሆነ ውሰዱት ገንዘቡን:: ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ:: / / / / / / / / / / ____________\\_____________________ 📌 ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇🏽 Telegram - https://t.me/joinchat/AAAAAELzIlnD6IIEyb9FUQ Youtube - https://www.youtube.com/channel/UCl6282X8pXQRwCTTOm36hZg
إظهار الكل...
ውስጥህ ሁለት ሰዎች አሉ! ☺️😡😊😡😊😡😡😊😡 አንድ ሰው ወደ አንድ ሱቅ ገብቶ እቃ ከገዛ በኋላ ጓደኛው እቤት ይጠብቀው ስነበረ በመቸኮሉ የገዛውን እቃና ቀሪ መልሱን ከተቀበለ በኋላ ሳይቆጥረው ወደ ቤቱ ሄደ፡፡ ልክ እቤቱ ሲደርስ የተቀበለውን መልስ ከኪሱ አውጥቶ ሲቆጥረው ከከፈለው የገንዘብ መጠን በላይ መልስ ተቀብሎ እንደመጣ ተመለከተ፡፡ ሁኔታውን ለጓደኛው ከገለጸለት በኋላ በስህተት የተቀበለውን ትርፍ ገንዘብ ለመመለስ ወደሱቁ ለመሄድ ሲነሳ ጓደኛው፣ “እጅህ የገባውን ገንዘብ እንዴት ትመልሳለህ? ይልቁንስ አርፈህ ተቀመጥ” በማለት ተቃወመው፡፡ ይህም ሰው ለጓደኛው፣ “ይህንን ገንዘብ ካልመለስኩ ማታ ስተኛ በውስጤ ያሉ ሁለቱ ሰዎች፣ አንዱ እንኳን ወሰድክ! ሲለኝ፣ ሌላኛው ደግሞ ለምን ወሰድክ? በማለት ሲጨቃጨቁ አያስተኙኝም” በማለት ከመለሰለት በኋላ ሄዶ ገንዘቡን መለሰ፡፡ 👼👼👼👼👼👼👼👼👼 ውስጥህ የሚገኙት “ሁለት ሰዎች” የሚጨቃጨቁበትና እረፍትና እንቅልፍ የነሳህ ተግባርህ ምንድን ነው? ያንን ለማወቅ ለሕሊናህ እድል ብትሰጠው ጊዜ ሳያባክን ይጠቁምሃል፡፡ ከዚያም ማድረግ ያለብህ ልክ በታሪኩ ላይ እንደተገለጸው ሰው ሄደህ ውስጥህ ያለው ጨዋው ማንነትህ በሕሊናህ አማካኝነት የጠቆመህን በመታዘዝ በተግባርህ ማገዝና የሰላም ውሎ መዋልናና የሰላም እንቅልፍ መተኛት ነው፡፡ ይህንን ደግሞ ዛሬውኑ በማድረግ ለውጥን ማግኘት ትችላለህ፡፡ @ChefawoloEthiopia
إظهار الكل...
ፈገግ ብላችሁ እደሩ😂 (በላይ በቀለ ወያ) . . ጥለሽኝ ስትሔጂ ፣ እኩለ ለሊት ላይ ፣ ጃዋር ተከበበ ቄሮ ግን በሌሊት እሱ እንደሚከበብ ፣ ቀድሞ ስላሰበ ኦንላይን ተጥዶ ፣ ነበር ሲጠብቀው ድረሱልኝ ሲል የመኖሪያ ቤቱን ፣ ምን እንኳ ባያውቀው እንደ ሰብአ ሰገል ኮከብ እየመራው በአስር ደቂቃ ውስጥ ፣ መሀል ቦሌ ደርሶ አንድ እሱን አዳነው ፣ ሰባ ሰው ጨርሶ ። ።።። ጥለሽኝ ስትሔጂ ከሰው መንጋው ሳያንስ የአንበጣ መንጋ ፣ በሀገሩ ገነነ የቴሌው አንበጣ ፣ዳንኤል ብርሃነ😂 ህዝብን እንደ ሰብል ሲያወድም እንዳልኖረ ፣ እንዳላባከነ ከሰማይ ሲያረግፍ ፣ አንበጣ እያደነ የሚያሳይ ፎቶ ፌስቡክ ላይ ፖስቶ ጀብደኛ ነኝ አለ ፣ እኔ ግን ተቆጣሁ ወንድም ወንድሙ ላይ ስለምን ጨከነ?" ፣ ስል ኮምቼ ወጣሁ😂 ።።። ጥለሽኝ ስትሔጂ በነጠላ ዜማ መልክ ተለቀቀ ፣ ግጭት ተቀናብሮ "በሰላማዊ መልክ መንገዶችን ዘግቶ ፣ ሊቃወም ሲል ቄሮ😂 መንገድ አትዘጉም የሚሉ ፀበኞች ፣ ግጭት ቀሰቀሱ" አለ አንዱ ጀነራል ሰላም ለጠየቀው ፣ ሽብር ሆነ መልሱ🙄😂 ።። ጥለሽኝ ስትሔጂ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ፣ ሆነልሽ ነፍጠኛ ፍርድ ቤት ተሾመ ፣ የኳስ ሜዳ ዳኛ ቢረግጡን ቢረግጡን ፣ ኳስ ህዝቦቹ እኛ እሱ መች ሊገደው? ለሚጠልዘን ነው ፣ ግቡን የሚፈርደው😂 ።።። ብቻ ምን አለፋሽ ሀገር ተጨነቀ ብሔር በታጠቀ ብዙ ሰው አለቀ ብቻ ምን አለፋሽ ልመናዬን ገፍተሽ ፣ጥለሽኝ ስትሔጂ አትሒጂብኝ ያልኩት በሀገር በህዝቡ ላይ ፣ ይህ እንዳይመጣ እንጂ እንዳይመስልሽ ከፍቶኝ አንቺ ስትሔጂ ፣ በወሰደሽ መንገድ ፣ የሚመጣ ሞልቶኝ ሔደች ብዬ ማዝነው ፣ እኔ ምን አግብቶኝ? ።። ብቻ ምን አለፋሽ ተይ አትሒጂ እያልኩሽ ፣ አልሰማ ብለሽኝ ስለተለየሽኝ አይደለም ዛሬ ላይ ፣ ደርሼ ምቆጣው አንቺ ስትሔጂ ነው ይሔ ሁሉ ችግር ፣ በሀገሩ የመጣው! እና እኔ የህዝብ ልጅ እኔ የሀገሬ ልጅ እታገልሻለሁ ፣ ከፍቼ ዘመቻ የህዝብ ጠላት ነሽ! ከኔ ተለይተሽ ፣ በመሔድሽ ብቻ😂 https://t.me/joinchat/AAAAAEjxQy4wOiilkpyoLw
إظهار الكل...
ቤተ መፅሀፍ

አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደ አንተ ይመጣሉ 😁ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው😊።✔✔✔✔📖📖📖📖📖📖📖📖📖 ☞

https://telegram.me/ChefawoloEthiopia

👍 7
👌 5
👎 3
BELAY 1
ግጥም 2
በመጨረሻም #ሼር ይደረግ . . "ይነጋል ባልነው ቀን ፣ ጨለማው ገነነ አሻጋሪ ያልነው ፣ አሸባሪ ሆነ እያለ ውስጥ ውስጡን ፣ ህዝብ ያጉረመርማል ይሄ ምን ይገርማል? "እኛ ሰላም አጥተን የሰላም ሽልማት ፣ እሱ ይሸለማል" እያለ አንዳንዱ ፣ በአሽሙር አንተን ያማል። ይሄ ምን ይደንቃል? እኔም አንድ ሰሞን ፣ በሚያሽኮረምም ቃል እንዲህ ብዬ ነበር በፍቅር ስብከትህ ፣ ልቤ እየራደ "ከእባቦች እንቁላል ፣ እርግብ ተወለደ ።" ብዬ ነበር ያኔ ፣ ምህረት ስትምገኝ ተአምር መሥሎኝ ነበር ከንቦች መሀከል ፣ "መንደፍ መሸነፍ ነው" ፣ ሚል አንድ ንብ ሳገኝ። ።። ይሄ ምን ይገርማል? "በግንቦት ሀያ ላይ ፣ ግንቦት ስላሴ ተቆጣ ደርግ ጥሎን ሲሔድ ፣ ነፃ አውጪ ነኝ ብሎ ፣ሌላ ደርግ መጣ ገዢ መንግስት ወርዶ ፣ ገዢ መንግስት ወጣ ከተገዛች አይቀር ድርሻዬ ይሰጠኝ ፣ ሀገሬ ተሽጣ" ብዬ ነበር ያኔ ዝም በል እያለ ሲገርፈኝ ወያኔ ዝም አልልም ብዬ ፣ በሀገር ፍቅር ወኔ በእልህ ሳለቅስ ፣ ለመብረር ሳነክስ ደርግ ይግደለኝ እያልኩ ፣ ህወሀትን ስወቅስ "ኢትዮጵያዊነት ሱስ" ከሚል መፈክር ጋር ድንገት ስትመጡ ፣ ይህ ልቤ ተፅናና የነፃ አውጪው ሁሉ ነፃ አውጪ ነህ ፣ ብዬ ሾምኩህ በልቦና ግና ግና ግና አልቀርልህ ብሎን ፣ ይቀራል ያልነው ግፍ በመንጋ አስተሳሰብ ፣ ህያው ሰው ሲረግፍ ህዝብ እየተገፋ ፣ አንተን እንዲደግፍ በፍፁም አትጠብቅ! ።። እና ሬሳ ተለቅሞ ፣ ፍትህ ስትቀር ኦና ነገር የገባው ህዝብ ፣ ካአምናና ካቻምና ነገር ሳይጠመጥም ፣ አካሔዱን አቅና ሀገር አይመራም!!! "መግደል መሸነፍ ነው ፣ በሚል ፍልስፍና! ።።።።
إظهار الكل...
Like
🌻🌼2012🌼🌻 🌹የኔ ውድ ጓደኛ🌹 🌹የኔ ሁሉ ነገር🌹 ♥አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ♥ 🌻 አዲሱ 2🌼12ዓ.ም🌻 😍የደስታ 😍የጤና 🤑የብልጽግና ❤️መልካም ሰዎችን ምትተዋወቅበት/ቂበት/ 🌹ስኬታማ ምትሆንበት/ኚበት/ ✿ መልካም የተባሉ ነገሮች ሁሉ ካንተ/ካንቺ/ ጋር ሚሆኑበት✿ 🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼የ ስኬት ዘመን ይሁንልክ/ሽ/ 🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌹🌷🌹🌷🌹🌷መልካም አዲስ አመት 🌹🌷🌹🌷🌹🌷 ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼በጣም እወድሃለሁ/እወድሻለሁ/🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፍሉ ከነዛ ሰዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀/ከላክላቸው/ከላክሽላቸው/ ሰዎች ዕሩቡን መልሰክ/ሽ/ ካገኘህ/ሽ☞ 😏 ግማሽ☞👍 ሙሉውን ካገኝህ/ሽ/ በጣም እድለኛ ሰው ነህ/ሽ/🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 መልካም እድል ♥ 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 🌼መልካም የበጎ ስራ ዘመን🌼 🌻🌻2🌼12🌻🌻 ♥ለጋስ ትውልድ♥ 🙏🙏🙏🙏🙏@ChefawoloEthiopia🙏🙏🙏🙏 @ChefawoloEthiopia🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 join👆 join👆 join
إظهار الكل...
"አሳዬን ያላችሁ....." በእውቀቱ ስዩም ቆየት ባለ ስራው "ጎዳናውን ተከትዬ" ሲል ወግ ጠርቆልን ነበር። አሳዬ ግን ጎዳናውን ተወት አርጎ እንደ ንስር ከደመናው በላይ መንገድ ሳያበጅ አልቀረም እንደ መፅሀፉ ርዕስ ከሆነ። "ጎዳናው እስኪቋጭ" በርግጥ ፅሁፉን አላነበብኩትም። ሆኖም ግን አዘውትሮ በፌስቡክ ግድግዳው ላይ በሚጫጭርልን ፅሁፎች/ ወጎች ጨዋታ አዋቂነቱን ወይም ወግ አሳማሪነቱን መታዘብ ችያለሁና በፌስቡክ ላይ ከሚሰጠን ቅምሻ በመነሳት በመፅሀፍ ታትሞ ለንባብ ሊበቃ መንገድ ላይ ሳይሆን በረራ ላይ ያለው ስራውን (በረራን ደሞ ቅኔ ነው እንዳትሉ) ለዛና ውበት ለመገመት ብዙም አያስቸግረኝም። ኑሮውም፣ ፓለቲካውም "ላዛገን" ለእንደኔና መሰሎቼ የአሳዬ ደርቤ አይነት ሸንቋጭ ወጎችና በሳል ፅሁፎች ልንጋተው የሚገባንን መራር የፖለቲካና ምስቅልቅል ማህበራዊ ህይወት እውነታዎችን በራሳችን እየሳቅን ለራሳችን እንድናለቅስ ባለ አቀራረብ ለንባብ የሚቀርቡበት መንገድ ይመቹኛል። አሳዬ በስራዎቹ ሊፈውስህ ከፈለገ... መድኃኒት ሲሰጥህ በመርፌ አይደለም ....በኪኒን አልያም በሽሮፕ መልክ እንጂ። #አሳዬ በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያለህ እያልኩ እስከዛሬ በነፃ ያለስስት በ facebook በኩል ስታስኮመኩመኝ ለነበሩት ውብ ፅሁፎችህ እያመሰገንኩ መፅሀፍህን ግን ተውሼ ሳይሆን ገዝቼ እንደማነብ ልገልፅልህ እወዳለሁ። "አሳዬን ያላችሁ!? . . . "እስኪ እንያችሁ!"
إظهار الكل...
መፅሐፍ
إظهار الكل...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብር ልናንበሸብሽዎት በ ቴሌግራም መጥተናል። ይህ bot ቁጭ ብለው ገንዘብ የሚያፍሱበት ነው። በዚህ ቦት 1 ሰዉ ሲጋብዙ 1 ብር ያገኛሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን።

"ከወረዱ ዘረኞች፣ ደካማዎች ጋር ሳትወርዱ ባላችሁበት ከፍታ የወደቀን የምታነሱ እንጂ ከወደቀ ፖለቲካ ጋር ወድቃችሁ የምትንኮታኮቱ እንዳትሆኑ’’ *********************************** -‘’የአንድ ወታደር መለኪያው በጀግንነት ለለሀገሩ ክብርና አንድነት መሰዋቱ ነው::’’ -‘’ወታደር የሚሞትለት ነገር ካላገኘ የሚኖርበት ምክንያት የለውም::’’ - ‘’ወታደር የሚሞትለት ሀገርና ህዝብ ስላላው አላማ ሰንቆ ለአላማ የሚኖር በዚያልክ መኖር ሲችል ወታደር ሆኖ ኖሮ፣ ወታደር ሆኖ ይሞታል::’’ - ‘’ወታደር መሆን በራሱ ከባድ ነገር ነው፤ የወታደር መኮንን መሆን ደግሞ ድርብ ሀላፊነት ነው::’’ - ‘’እናንተ የኬንያ፣ የደቡብ አፍሪካ እና የናይጄሪያ መኮንኖች አይደላችሁም እናንተ የኢትዮጵያ መኮንኖች ናችሁ::’’ - ‘’ጀግንነታችሁ ሰብአዊነትን የተላበሰና ለወገን ክብር የሚንገበገብ መሆን አለበት::’’ - ‘’ወታደር የሚዋጋውም፣የሚገለውም፣የራሱን ህይወት አሳልፎ የሚሰጠው ባላንጣውን አጥብቆ ስለሚጠላ ሳይሆን ወገኑን አጥብቆ ስለሚወድ ነው::’’ - ‘’ወታደር ከወደቀ ጋር የማይወድቅ፣ ነገር ግን የወደቀችን ሀገር የሚያነሳ ነው::’’ (የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዛሬ የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ኮሌጅ ለ13 ኛ ዙር ከፍተኛ መኮንኖችን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ባስመረቀበት ወቅት ተገኝተው ካደረጉት ንግግር የተወሰደ) (ኢ.ፕ.ድ) https://t.me/joinchat/AAAAAFPFOP_KjKA_CKfPrg
إظهار الكل...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን)

ይህ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች፣ የአማራ ብሔርተኝነት እንዲሁም የአብን የፖለቲካ ግቦች መረጃ ይለዋወጡበታል። ሐሳብ ያለገደብ!

ተጨማሪ መረጃ