cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ስነ ጠፈር(ስነ ፈለክ)

ASTRONOMY. በአይነቱ ልዩ የሆነ ቻናል ስለ ጠፈር ሳይንስ ለምትወዱት እና ማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ የሰነ ጠፈር ሳይንስን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ተቀነባብሮ በልዩ መልክ ቀረበላቹ። ይቀላቀሉት ይወዱታል ይገረሙበታል። @ethioastronomy @ethioastronomy

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
621
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ESSS WEBINAR PART 5 "Amazing and diverse world of ACTIVE GALAXIES and what can we learn from them" with Mirjana Povic Assistant professor, at ESSTI use this link to join on Saturday September 5, 2020 starting from 12:00 local time https://attendee.gotowebinar.com/register/1045805292184559886
إظهار الكل...
ፀሃይ ፀሃይ በ አማካኝ ከመሬት 150 ሚሊዮን ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ስትሆን በራሷ ዛቢያ አንዴ ለመሽከርከር 24.7 ቀን ይፈጅባታል እንዲሁም ምድርን እና የተቀሩትን ፕላኔቶች ሁሉ ይዛ በምህዋሯ ላይ በሰኮንድ 220 ኪ.ሜ እየከነፈች ከፍኖተ ሃሊብ (ሚልኪ ዌይ ጋላክሲ) ማእከላዊ ክፍል 27,000 የብርሃን አመት ርቀት ላይ ሆና አንድ ዙር ዞራ ለመጨረስ ከ 200 እስከ 225 ሚሊዮን አመታት ሊፈጅባት እንደሚችል ሳይንሳዊ ጥናቶች ይጠቁማሉ። @ethioastronomy
إظهار الكل...
ESSS WEBINAR PART III SPACE EXPLORATION - with Dr. Tilaye Tadesse, Research Engineer at NASA Johnson space center, Tune in on Saturday August 22 starting from 7pm (1local time), use the link below to join the webinar https://attendee.gotowebinar.com/register/4724027928553490955
إظهار الكل...
Happening now, Join our webinar!
إظهار الكل...
ESSS PRESENTS ASTRONOMY 101 Free online course about topics in Astronomy, Science, Universe & Aerospace Engineering. In order to register 1. the applicant has to be ESSS member 2. the applicant has to have a renewed ESSS ID Use the form below to register https://forms.gle/pk4bpB82vm3VQViS8 for more info text using 0922723745 & 0949023399
إظهار الكل...
አባል ይሁኑ/ያድሱ እድሜ 17 እና ከዛ በታች ፎርም shorturl.at/lnBJN እድሜ 18 እና ከዛ በላይ ፎርም shorturl.at/dxJN1 ለበለጠ መረጃ በ 0922723745 ወይም 0949023399 ቴክስት ያርጉ
إظهار الكل...
ESSS WEBINAR PART II "Space science and Ethiopia" tune in to the discussion on Saturday August 15, 2020 starting from 7pm or 1:00 local time.To join use the link below or scan the QR Code https://meet.google.com/ekd-jxit-bki
إظهار الكل...
ባለፉት 10 አመታት ዉስጥ 2 አስደንጋጭ ምልክቶች ይህንን ጥርጣሬ ጨምረውታል። በ1999 ደግሞ Shoe maker- levy 9 የተባለችው comet ከጁፒተር ጋር ባረገችዉ ግጭት የnuclear ፍንዳታ በአሜሪካው የወታደራዊ ሳተላይቶች ተመዝግቧል። እነዚህ satelites እንዳሳዩት የውጪኛው ክፍል ላይ ሚገኙ አካላት ከ1-10 ሜትር ያህል ወደ ጎን በዚህ ፍንዳታ ምክንያት ሊጠጉ ችለዋል። እነዚህ ሁሉ ጥረቶች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Ccd Camera እና Computer ወደ ህዋ እንዲወነጨፉ ብርታት ሆነዋል። እነዚህ ካሜራዎች ከቴሌስኮፖች ጋር በመገናኘት (connect) በምድር ዙሪያ የሚገኙ ከ1k.m እና ከዚያ በላይ የሆኑ Asteroids ለማግኘት አስችለዋል።
إظهار الكل...
የአስትሮይድ አፈጣጠር እንደሚገመተው ከሆነ ጁፒተር አሁን ያለችበት ክብደት ላይ እስክትደርስ በአስትሮይድ ቀበቶ (Asteroid belt) ውስጥ ያሉ የተለያዩ ስብርባሪዎች ልክ እንደ ጋዛማ ውህዶች (solar nebula) ያሉት ሊያድጉ ችለዋል። በዛም ጊዜ ከ120k.m በስፋት ሚበልጡት asteroids በብርሀናማ ባህሪያቸው እና በመሽከርከር መጠናቸው ሊለወጡ ችለዋል። አስትሮይዶች ተጋጭተው የተለያዩ ስብርባሪዎች ከፈጠሩ ቡኃላ ceres እና vesta በማቅለጥ መጠናቸው በማደግ ሊለያዩ ችለዋል። በሁለቱም ዉስጣዊ አካላቸው (core) ዉስጥ ከባባድ metal ንጥረ ነገሮች በመግባታቸው ዉጪኛው አካላቸው (crust) ወደ ድንጋይነት ሊለውጠው ችሏል። Nice Model እንደሚያሳየው ከሆነ እስከ 2.6 AU ድረስ ያለው የኪዩፐር ቀበቶ (kuiper belt) አካላት በአስትሮይድ ቀበቶ (Asteroid belt) ተይዘው ይታያሉ። ብዙዎቹ ከጁፒተር የተወገዱ ሲሆኑ D-type Asteroid እና Ceres የተባሉትን ያጠቃልላሉ።
إظهار الكل...
በ 29 october 2018, ይህ ሲስተም 147,132 አስትሮይዶችን ያስገኘ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 19,266 ያክሎቹ ለምድር በጣም ቅርቦቹ ናቸው። 900 የሚያክሉት ደግሞ ከ1k.m በላይ ስፋት አላቸው።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.