cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

weto!? አደር

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👮ወታደር የሚሞትላት አገር ከሌለው የሚኖርበት ምክንያት የለውም!!!! 👮ወታደር የሚገለውም የሚዋጋውም የራሱን ህይወት አሳልፎ የሚሰጠው ባላንጣውን አጥብቆ ስለሚጠላ ሳይሆን!! ወገኑን አጥብቆ ስለሚወድ ነው። 👮ወታደር ከወደቀው ጋር የማይወድቅ ነገር ግን የወደቀች አገር የሚያነሳ ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
173
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#FDREDefenseForce የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊቱን በሚመለከት በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ እና ሀሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ ገለፀ። ግለሰቡ ፥ ‘የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሌ/ጄነራል አበባው ታደሰን ጨምሮ ጄኔራል መኮንኖችንና ከፍተኛ የጦር አዛዦች በትግራይ ልዩ ሃይል ተገድለዋል’ የሚልና ሌሎች የሀሰት መረጃ ፍሪደም ትዩብ በተባለ የዩትዩብ አድራሻ ሲያሰራጭ ነበር ብሏል ሀገር መከላከያ። ግለሰቡ ከአዲስ አበባ በመነሳት ኬንያ ከዛም ወደ ኡጋንዳ ካምፓላ ለመውጣት ሲሞክር  ሃዋሳ ላይ በደቡብ ዕዝ የሰራዊት አባላት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል። ሀገር መከላከያ ሰራዊት ግለሰቡ ስራውን እንዲሰራ የቀጠረው እንግሊዝ ሀገር የሚኖረው ዳዊት አብርሃ የተባለ ሰው መሆኑንና ለአገልግሎቱ 600 የአሜሪካ ዶላር ይከፍለው እንደነበር ማብራራቱን ገልጿል። ደቡብ ዕዝ የሃሰት መረጃ ሲያሰራጭ የነበረውን ግለሰብ ጨምሮ ከሀገር ሊወጡ የነበሩ 8 ሰዎችን እና 4 በህገ ወጥ ዝውውሩ ላይ ተሳትፎ የነበራቸውን አካላት ለፌዴራል ፖሊስ ማስረከቡን  አሳውቋል። @tikvahethiopiaBot
إظهار الكل...
ሀገር መከላከያ ሰራዊት በወሰደው እርምጃ 42 ታጣቂዎች ተደመሰሱ ! በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ በትናንትናው ዕለት በንጹኃን ዜጎች ላይ #ጥቃት ያደረሱ የታጠቁ ኃይሎች ላይ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ተከታትሎ በወሰደው እርምጃ 42ቱ መደምሰሳቸውን የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ከደቂቃዎች በፊት አሰውቋል። የመከላከያ ሠራዊት በወሰደው እርምጃ ታጣቂዎቹ ለጥፋት ሲጠቀሙባቸው የነበሩ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን እና ቀስቶችን በቁጥጥር ስር ውለዋል። @BBC_amaric @BBC_amaric
إظهار الكل...
የህወሓት አመራሮች የሚገኙበትን ለጠቆመ የ10 ሚልዮን ብር ሽልማት ማዘጋጁትን የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ማስታወቁን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ሌ/ጀነራል አስራት ዴኔሮ እንደተናገሩት የህወሓት አመራሮችን በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ሽልማቱ መዘጋጀቱን ገልፀዋል። በዚህም የመከላከያ ሠራዊት በህግ የሚፈለጉትን የህወሓት አመራሮች ያሉበትን ቦታ ለጠቆመ የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት እንደሚሰጥ አመልክተዋል። @BBC_amaric @BBC_amaric
إظهار الكل...
#TigraiTV የትግራይ ቴሌቪዥን በጊዜያዊ የትግራይ ክልል አስተዳደር እየተመራ በቅርብ ቀን መደበኛ ስርጭቱን እንደሚጀምር ዛሬ አሳውቋል። የቴሌቪዥን ጣቢያው ወደአየር መመለሱንም ለመመልከት ችለናል።
إظهار الكل...
#Ethiopia : ኢትዮጵያ ከብልፅግና በላይ ናት! ይህ ሰራዊት የአብይ አይደለም፣ የብልፅግና አይደለም ጠ/ሚ አብይ አህመድ
إظهار الكل...
IMG_8160.mp46.38 MB
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ አብይ አህመድና የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ሞገደኛ ባለ ከዘራው ኮሎኔል ሻምበል በየነ ትናንት ምሽት መቀሌ ላይ ተገናኝተዋል! በቴሌግራም የመከላከያ ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ 👇 https://t.me/wetaderLifeOffishly
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.