cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Telegram sport Ethiopia

እንኳን ወደ TELEGRAM SPORT በኢትዮጵያ ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛው ቦታ በሰላም መጡልን !! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የENGLISH PREMIER LEAGUA ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ፣ቀጥታ የ እግርኳስ ስርጭት ያገኛሉ ። ለ comment @Depay360 ለማስታወቂያ ስራ ~ @Depay360 created by ~ @Depay360

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
166
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🏆ትላንት የተደረጉ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ውጤቶች አልባኒያ 1-0 አንዶራ ኦስትሪያ 4-1 ሞልዶቫ እስራኤል 3-2 ፋሮ አይስላንድ ሰሜን አየር ላንድ 0-0 ጣሊያን ፖላንድ 1-2 ሀንጋሪ ሳን ማሪኖ 0-10 እንግሊዝ ስኮትላንድ 2-0 ዴንማርክ ስዊዘርላንድ 4-0 ቡልጋሪያ
إظهار الكل...
🚨 ባርሴሎና ክሪስቲያን ፑሊሲችን ለማዘዋወር እያሰቡ ሲሆን የቼልሲውን የክንፍ ተጫዋች በጥር ወር በውሰት ወደ ክለቡ ሊያመጡት ይችላሉ። (ምንጭ፡ SPORT)
إظهار الكل...
አሮን ራምስዴል ዛሬ ምሽት የእንግሊዝ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሳን ማሪኖ ጋር ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል 🏴‍🏴‍🏴‍🏴‍🏴‍🏴‍🏴‍🏴‍🏴‍🏴‍🏼 ➪ ስካይ ስፖርት
إظهار الكل...
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች በክረምቱ ያለውን ሁኔታ ለመገምገም በማሰብ በተቻለ መጠን ኦሌ ጉናር ሶልሻየርን በአሰልጣኝነት መቀጠል እንደሚፈልጉ ፅኑ አቋም አላቸው። (ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)
إظهار الكل...
የሊቨርፑሉ ሃርቪ ኤሊዮት በሴፕቴምበር ወር ላይ ከባድ ጉዳት አጋጥሞታል። የ18 አመቱ ታዳጊ ከቀዶ ጥገናው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ወደ ውጭ ልምምድ ተመልሷል
إظهار الكل...
ክርስቲያኖ ሮናልዶ መልዕክቱን አስተላልፏል ! ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለ ኳታሩ የአለም ዋንጫ #በቀጥታ አለማለፋቸውን ተከትሎ የሚከተለውን መልዕክቱን አስተላልፏል ። " የምሽቱ ውጤቱ ከባድ ነበር ፣ ነገር ግን ተስፋ ሊያስቆርጠን የሚችል አይደለም ፣ ፈታኝ መንገዶች በስተመጨረሻ ወደሚፈለገው ውጤት የሚመሩ ናቸው " ሲል በ ማህበራዊ ገፁ አስነብቧል ። ፖርቹጋል በቀጣይ ለ ኳታሩ የአለም ዋንጫ ለማለፍ የ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ማካሄድ ይጠበቅባታል ።
إظهار الكل...
ሶስት ሀገራት ለአለም ዋንጫው ለማለፍ ተፋጠዋል ! የ አለም ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ፍፃሜያቸውን እያገኙ ሲገኙ አውሮፓን ወክሎ በ አለም ዋንጫው ለመሳተፍ የሚደረገው ጉዞ አጓጊ ሆኖ ይገኛል ። በ አለም ዋንጫው አስር ሀገራት አውሮፓን ወክለው የሚሳተፉ ሲሆኑ ሰባቱ አስቀድመው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ። ቀሪውን ሶስት ቦታ ለማግኘት እንግሊዝ ፣ ፖላንድ ፣ ጣልያን ፣ ስዊዘርላንድ ፣ ኔዘርላንድ ፣ ቱርክ እና ኖርዌይ ከፍተኛ ፉክክር የሚያደርጉ ይሆናል ።
إظهار الكل...
ኖርዊች ሲቲ አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል! በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከ አስቶን ቪላ ጋር የነበሩት ዲን ስሚዝ በወራጅ ቀጠናው የሚገኙትን ኖርዊች ሲቲዎች ለማሰልጠን መስማማታቸው ይፋ ሆኗል ።
إظهار الكل...
✅ወደ Play off ያለፉ 10 ሀገራት። ፖርቹጋል ራሺያ ስዊድን ዌልስ ስኮትላንድ ሰሜን መኬዶኒያ እነዚህ ማለፋቸው ያረጋገጡ ናቸው ። ከነዚህ መሀል 3 ሀገራት ወደ አለም ዋንጫ የማምራት እድል ያገኛሉ። በተያያዘ ዜና ፦ ቱርክ ፣ ፊንላንድ ፣ ስዊዘርላንድ እና ፖላንድ የማለፍ እድል አላቸው! ቀጣይ ሳምንት በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ያረጋግጣሉ።
إظهار الكل...
Breaking ‼️ ✅ ቼልሲዎች በጥር የዝውውር መስኮት የሞናኮውን አማካኝ አውሬሊየን ቹአሜኒን በ€60m ለማስፈረም ከሊቨርፑል ቀድመው ተቀምጠዋል ። Sunday Express እንደዘገበው !
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.