cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

قُلْ هَٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የብስራት ዜና ለሱና እህቶች እንድሁም ወንድሞች ይዘን መጥተናል👇👇👇 ሁዘይፈቱል የማን  የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የዲን ትምህርቶችን በቋሚነት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ወደናንተ መጥቷል። 🔶በመድረሳው የሚሰጡት ትምህርቶች ☑️ ቃዒደቱ ኑራንያ ☑️ቁርአን በነዞር( በእይታ) ☑️ቁርአን በሂፍዝ ☑️ የተጅዊድ ኪታቦች ☑️አጫጭር የዓቂዳህ ፣የፊቅህ እና የመንሃጅ ኪታቦች (ኡሱሉ ሰላሰህ ፣ ቀዋዒዱል አርበዓ ፣ ሹሩጡ ሶላት ፣ ነዋቂዱል ኢስላም ፣ አቂደቱል ዋሲጢያ ፣ ኩን ሰለፍያ ወ.ዘ.ተ ) 🔸ኪታቦቹ የሚሰጡት በቅደም ተከተል በክፍለ ጊዜ ነው። 🔶 ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም (ZOOM) እና በ Voice chat ሲሆን በጧት እና በማታ ክፍለ ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎች አንዱን ጊዜ መርጠው ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ጁሙዓ ብቻ ሲቀር በቋሚነት የሚማሩ ይሆናል ።               #ሲመዘገቡ 🖊  ሙሉ ስም .......... 🖊ፆታ ........... 🖊የቂርአት አይነት ....... 🖊ያሉበትን ሀገር .......... መጥቀስን አይዘንጉ   ለመመዝገብ ከታች ባሉት ሊንኮች ይጠቀሙ @umu_AbdulIah1 @Abu_Huzeyfah5 @Alehamdulilla @umu_Anes_Aselefly           ማሳሰቢያ🔼 🔼ወረሃዊ ክፍያ መኖሩን ልንገልፅላችሁ እንወዳለን በወር 50 ድርሀም ለአንድ ዴርስ 🔶 ቂርአቱ የሚከታተሉት ተማሪዎች ትምህርታቸው ሲጨርሱ የመመዘኛ ፈተና ከተሰጠ በኋላ አመርቂ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን። 🔶 ተማሪዎችን ስንቀበል ለደረሱበት የቁርአን ሱራ ብቁ መሆናቸውን እና አለመሆኖቸውን ለመለየት ፈተና እንሰጣለን። https://t.me/+p4o1-HKjQuJhZGU0 https://t.me/+p4o1-HKjQuJhZGU0
إظهار الكل...
መርከዝ ሁዘይፈቱል የማን የቁርአን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

مركز حذيفة اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية መርከዝ ሁዘይፈቱል የማን የቁርአን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል t.me/Merekehuzeyfetulyeman

Photo unavailableShow in Telegram
↪️አስደሳች  ዜና ➧በየ አይነቱ ታላቅ የዳዕዋ እና  የ ONLINE የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም የፊታችን (ነገ) እሁድ መስከረም ⓵ ቀጥታ በቴሌግራም ግሩፓችን በላይቭ ከምሽቱ ከ3:00 ጀምሮ  በየአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ሲጠብቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው።የመስጂዴ ሱና የቦታ ግዥ ሊጠናቀቅ 625,000(ስድስት መቶ ሀያ አምስት ሺህ) ብር  ብቻ ይቀራል ።የገዛናቸው ሰዎችም የቀጠሮ ጊዜያችን ደርሶብናል ስለዚህ እናንተም የበኩለዎን ይወጡ ዘንዳ አሻረዎን እንዲያኖሩ በድጋሜ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ↪️የዳዕዋና የንያ ፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ መሻይኾችና ኡስታዞች በከፊል ሸይኽ አወል አህመድ አል ከሚሴ( አቡ አማር) 【ሐፊዘሁሏህ】 ② ሸይኽ ሀሰን አሊ (አቡ አብዲሰላም ) 【ሐፊዘሁሏህ】 ③ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን (አቡ አብዲረህማን)【ሐፊዘሁሏህ】 ④ ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ 【ሐፊዘሁሏህ】 ⑤ ኡስታዝ ኸዲር አህመድ አልከሚሴ (አቡ ሓቲም )【ሐፊዘሁሏህ】 ⓺ኡስታዝ አብዱሰላም ሀሰን (አቡ አብዲላህ)【ሐፊዘሁሏህ】 ⓻ ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ【ሐፊዘሁሏህ】 ⓼ ኡስታዝ ሁሰይን አሊ (አቡ አመቲረህማን )【ሐፊዘሁሏህ】 ⓼ኡስታዝ ነስረዲን ሙሀመድ (አቡ ሙሀመድ)【ሐፊዘሁሏህ】 ⓽ኡስታዝ ሰዒድ ሙሀመድ ኑር 【ሐፊዘሁሏህ】 ⓾ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ (አቡ ረቢዕ)【ሐፊዘሁሏህ】 ⓵⓵ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም 【ሐፊዘሁሏህ】 ⓵⓶አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ【ሐፊዘሁሏህ】 ⓵⓷ ወንድማችን ኑረዲን አል ዓረቢ【 ሐፊዘሁሏህእና ሌሎቻም የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች የሚሳተፋበት ውብና ማራኪ የሆነ አኼራ የሚሸመትበት ፕሮግራም ነው። ✴️በአቡ ሒበቲላህ  (ሀሰይን ኢስማዒል) እና ✴️በአቡ አመቲ ረህማን (አንሷር ሙሀመድ) ፕሮግራም መሪነት የተዘጋጄ  ➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
إظهار الكل...
انتبه! الأمر في غاية الخطورة .. الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله https://t.me/Menhaje_Aselefiy
إظهار الكل...
انتبه الأمر في غاية الخطورة.mp310.12 KB
إظهار الكل...
أبکى جميع المصلين!!!!

የ youtube ቻይናሌ ቤተሰቦች ቪዲወውን አይታችሁ ከተመቻችሁ Share እድሁም Subscribe like ማርግ አይርሱ ወደዝህ ቻይናል ለመቀላቀል ከፈለጉ የደወል ምልክቷን ይጫኑ

فضل صيام العشر من ذي الحجة .. الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
إظهار الكل...
فضل صيام العشر من ذي الحجة.mp32.56 KB
هل_يشرع_التكبير_في_العشر_من_ذي_الحجة_الشيخ_عبدالرزاق_البدر_حفظه.mp31.07 MB
➡️ አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራህ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✍️በዘራችን መተራረድ ይቁም ‼️ ▪በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች ! 👉 የሰው ሂወት ደረጃ !! 👉 አንድን ሙስሊም መግደል ቅጣቱ !! 👉 የወለጋው አሰቃቂው የሙስሊሞች የጅምላ ጭፍጨፋ !! 🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚንhttps://t.me/abuUseyminabdurehman/7396
إظهار الكل...
በዘራችን መተራረድ ይቁም _1.mp37.58 MB
ለቤተሰቦቻቹህ ሐዲያ ሰርፕራይዝ ለማድረግ የተለያዩ ወርቆችን ማዘዝ የምትፈልጉ ወንድማችንን አቡ ዑሰይሚንን እዘዙ ወደ ሰሜን ወሎ ወደ ውቢቷ ከተማ ሀራና ወልዲያ ያላቹህ ሰሞኑን ወደዛ የሚላክ ስጦታ ስላለ ቀድማቹህ አሰሩና አብሮ ይላክላቹሀል 🔎🔎🔎🔎 @abuUseymin @abuUseymin
إظهار الكل...
የጦለሃ ብን ዑበይዲላህ ሰፋ ካላ የህይወት ታሪክ 🔈 by abu shuayb ሌላ ተጓዳኝ ትምህርት ለማግኘት ወደ ቸናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇 https://t.me/abushuayb1 https://t.me/abushuayb1 👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
record.ogg19.28 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.