💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
الذهاب إلى القناة على Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
إظهار المزيد8 746
المشتركون
-824 ساعات
-447 أيام
-10430 أيام
أرشيف المشاركات
«ሀይድ (የወር አበባ)በተመለከተ የተላለፉ ፁሁፎች፦ »
↷⇓⇓↶
የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓵⇓
t.me/https_Asselefya1/16437
የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓶⇓
t.me/https_Asselefya1/16472
ሀይድ እና እድሜ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16531
ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ ⓵ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16585
ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ ⓶ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16654
ልምድ ያልጠበቀ ሀይድ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16751
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተፈቀዱት ነገሮች⇓
t.me/https_Asselefya1/16797
⇊ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ነገሮች⇊
√ሶላት፦ t.me/https_Asselefya1/16848
√ፆም፦ t.me/https_Asselefya1/16870
√ሀጂ፦ t.me/https_Asselefya1/16924
√ቁርአን፦ t.me/https_Asselefya1/16968
√መስጅድ፦ t.me/https_Asselefya1/16988
√ግኑኝነት፦ t.me/https_Asselefya1/17197
√ፍች፦ t.me/https_Asselefya1/17211
የሀይድ ማዘግያ መጠቀም⇓
t.me/https_Asselefya1/17215
ሀይድ ማቆሙ ማረጋገጫ⇓
t.me/https_Asselefya1/17215
☞ለራስዎ ያንብቡ ከዛ ለሌሎች ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ ! ☜
=
~ሀቅን ከመናገር የሠዎች ይሉኝታ ሊከለክልህ አይገባም !!
عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَامَ خَطِيبًا فَكَانَ فِيمَا قَالَ أَلَا لَا يَمْنَعَنَّ رَجُلًا هَيْبَةُ النَّاسِ أَنْ يَقُولَ بِحَقٍّ إِذَا عَلِمَهُ قَالَ فَبَكَى أَبُو سَعِيدٍ وَقَالَ قَدْ وَاللَّهِ رَأَيْنَا أَشْيَاءَ فَهِبْنَا
~
~ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙ..
﴿قُلْ بِفَضْلِ اللهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَلِكَ فَلْيَفْرَحُوا هُوَ خَيْر مِمَّا يَجْمَعُونَ﴾
~ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡
አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኗኑርም፡፡
ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡
መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልፅም፡፡
ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣
ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
t.me/https_Asselfya
✅ ለራስ ማሠብ ማስተዋል እንጅ ራስ ወዳድነት አይደለም ።ራሱን የማይወድ ሰዉ ሌላዉን አይወድም።
ራስሽን ተከባከቢ ለራስሽ ግዜና ቦታ ስጪ ራስሽን አዳምጪ ለማንም ራስሽን ዝቅ እዳታደርጊ በልጠሽ ተገኚ ያኔ ሁሉንም ነገር ታገኝዋለሽ።
~
t.me/https_Asselfya🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 ሙዘኪራህ ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢያህ -ክፍል 01-
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
የላይቩ ሊንክ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
☑️ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ወደ መስጂዶች መጓዝ ከጂሀድ ፊ ሰቢሊላህ ይመደባል። እርሱም ወንጀልን ያስምራል።
📚መጂመዑ_ረሳዒል 35/4
➙ፈጅር.........
~"አብዝተህ አትለስልስ ትጨፈለቃለህ: ~አብዝተህ አትደረቅ ትሰበራለህ.
ከማቃለ ኡስታዙና ....
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኢብኑል ቀይም رحمـه اللـه تعالـﮯ :-እንዲህ አሉ፦
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹አንዳንድ ሴቶች የለሊት ሰላትን አብዝተው ይሰግዱ ነበር።
ለምን የለሊት ሰላትን እንደምታበዛ ስትጠየቅ እንዲህ ብላ መለሰች
🔹አሷ (የለሊት ሰላት) ፊት ታሳምራለች እኔ ፊቴ እንዲያምር እፈልጋለሁ።
💎وقـد ڪـان بعـض النسـاء تڪثـر صـلاة الليـل فقيـل لهـا فـﮯ ذلـك،
🔸 فقالـت :- إنهـا تحسِّـن الوجـه وأنـا أحـب أن يحسـن وجهـي.
📙 روضـة المحبيـن ( صـ321 )
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"አስቸኳይ መልዕክት !
~~~~~~~~~~~~~
አሠላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶቼ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ልጅ ዘህራ ጣሃ እባላለው አለች።ከወራቤ ፈይነት ሩቃ ቤት ነው ጠፍቼ የወጣሁት አለች ። የምታውቋት በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ትችላለችሁ ። 0930887835 ወይም 0949283077
~ሥራዎች ሁሉ በንያ ናቸው። ከፍቅር በስተቀር። እሱ በተግባር መገለጽ አለበት የሚል አቋም አለኝ።
~
ሞተህም ማይቋረጡ ስራዎች....!?
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
~ሽንት ቤት አለመቆየት ..
🎙አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
@abduljebarmohammednur
ﻗﺎﻟﺖ ﺃﺳﻤﺎﺀ ﺑﻨﺖ ﺃﺑﻲ ﺑﻜﺮ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤ
«ﺍﻟﻨﻜﺎﺡ ﺭﻕ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ، ﻓﻠﺘﻨﻈﺮ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻨﺪ ﻣﻦ ﺗﻀﻊ ﺭﻗﻬﺎ».
📓ﺑَﻬﺠﺔ ﺍﻟﻤﺠﺎﻟﺲ ﻭﺃﻧﺲ ﺍﻟﻤﺠﺎﻟﺲ ١٨٣/١
