ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 836
المشتركون
+424 ساعات
-147 أيام
-1530 أيام
أرشيف المشاركات
ገላሽ መንገድ አይደለም ማንም አይመላለስበት። እቴ የክብር ልብስሽን ካወለቅሽ ወዲህ ራቁትሽን ነሽ። መራቆት ልብስ ማውለቅ ብቻ አይደለም። የሁሉንም አውቃለሁ ልብስ መልበስም መራቆት ነው። ደናቁራን የሞከሩትን ሁሉ መሞከር አያልቅሽም። ውበትሽን ካሜራ አይንገርሽ። የሚያስፈልግሽን፣ የሚገባሽን ሚድያ ሰፍሮ አይስጥሽ። አላደረግክልኝም፣ ከፍቶኛል ለማለት ብቻም ሳይሆን አመሰግንሀለሁ ለማለት አላህ ይናፍቅሽ። እቴ ሁሉም ወንድ ፊርዓውን አይደለም አሲያ ነኝ አትበይ። ሁሉም ወንድ ቀይስ አይደለም ለይላ ነኝ እያልሽ አትጃጃዩ! ቢመርሽም ዋጪው፣ ብትጠዪውም ተቀበዪው! በምናብ እንዳሰብሽው፣ በመፅሀፍት እንደቃረምሻቸው ታሪኮች፣ በስብከቶች እንደተመሰጥሽባቸው ሰዎች ህይወት ሳይሆን በዘመንሽ እራስሽን የገነባሽውን ያህል፣ ስብዕናሽን ያነፅሽውን ያህል ነው የምትኖሪው። እቴ መኖር ማለት መመኘት አይደለም። መኖር ማለት ጌታሽን ማወቅ፣ ካንቺ ለሚፈልገው መፍጨርጨር ነው።....ስነ ምግባርሽን በደንብ ሳታስውቢ፣ እንደ ሉጥ ሚስት ሆነሽ አላህ የጠየቅኩትን ከለከለኝ ለማለት ዘግናኝ ድፍረት አትታጠቂ! ቀድመሽ ወድቀሽ ጣሉኝ አትበይ! ቀና እንድትይ የሚያጎብጥሽን ፀፀት አትሸከሚ። የምትመኚውን እንድታገኚ ለተመኘሽው የምትገቢ ለመሆን ሞክሪ! t.me/abdu/rheman_aman

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

﴿وَقَضَى رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا﴾. ~

~ቀልብ ሲሞት እዝነት ይጠፋል፣ ህሊና ሲሞት ጥበብ ይጠፋል፣ ሰብዓዊነት ሲሞት ሁሉ ነገር ይጠፋል። አላህ ሆይ! በአዛኝ ቀልብ፣ በንፁህ ህሊና፣ አመስጋኝ እና የአላህን ፀጋ አስተዋሽ በሆነች ታጋሽ ነፍስ አስዉበን። ዉስጣችንን ሕያው በሆነ ሰብዓዊነት ሙላን፣ እዝነትን ፈጽሞ ከዉስጣችን አታስወግድ። t.me/https_Asselfya

ጀግና ሰዉ ምረጭ ማግባትሸ ካልቀረ 👍👍👍👍

ማግባትሽ ካልቀረ...... ጩኸት አትከተይ ጥመት አያፍዝዝሽ፡ አዳዲስ ፈጠራ ተይ አያደንዝዝሽ፡ የዋህ አትሁኝ ማንም አይጠምዝዝሽ፡ በተውሒድ በሱና ሰትሮ ይያዝሽ፡ የስኬትሽ ጣሪያ ሐቅ ይሁን መቅረዝሽ፡ --------------------------------- ከአህባሽ ከኢኽዋን ከሀጁሪ አደጋ፡ ፊትናን ከሚያራግብ ከቆላ አስከ ደጋ፡ የኔ ይሁን ከሚል ጭፍንተኛ መንጋ፡ ---------------------------------- ተጠንቀቂ እህቴ ጫት ካዛገው ወጣት፡ ይገጥምሻል እና ሁለት ሀገር ቅጣት፡ ሰለፍዩን ምረጭ ያንን አንድ ቅንጣት፡ -------------------------------- መቼም ሰው ነውና ስህተት ባያጣውም፡ መንሀጁ ንፁህ ነው ኮተት አያውቀውም፡ ሽርክና ቢዲዐ ኹራፋት የለውም፡ --------------------------------- ፈጥነሽ አትደሰች ፈጥነሽ አትክሰሚ፡ ከሐቅ ጠላቶች ነገር አትቅሰሚ፡ በትዳርሽ ጉዳይ ነገረኛ አትስሚ፡ --------------------------------- አግቢ ጎበዝ ጀግና የሱና ሰባኪ፡ ከዘመኑ ፊትና የሌለው ንክኪ፡ የተውሒድ አፍቃሪ የሐቅ ነበልባል፡ በሩቅ ያስታውቃል ምን ግራ ያጋባል፡ ማግባትሽ ካልቀረ አግቢ የሱና ባል፡ ------------------------------- በዘመኑ ፊትና ያልተደናቆረ፡ በስሜት ተጠምዶ ውስጡ ያልጠቆረ፡ በማይችለው ጉዳይ ያልተሰነቀረ፡ ጀግና ሰው ምረጭ ማግባትሽ ካልቀረ፡ -------------------------------       በኑረዲን አል-አረቢ1444 -------------------------------- https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi

🔖የመጀመሪያ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ መ ረ = https://t.me/https_Asselefya1?livestream

قال أبو داود السجستاني رحمه الله: يكفي الإنسان لدينه أربعة أحاديث: -«إنما الأعمال بالنيات» -و«من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه» -و«لا يكون المؤمن مؤمنا حتى يحب لأخيه ما يحب لنفسه» -و«الحلال بيِّن، والحرام بيِّن، وبينهما أمور متشابهات». [معالم السنن ٣٦٥/٤]

🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ፦ ~ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁ .. 👉ይህ ሐዲሥ ስጦታ በሰዎች ላይ ተፅእኖው ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያመለክተናል ። ‘ ለፍቅራችን
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ፦ ~ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁ .. 👉ይህ ሐዲሥ ስጦታ በሰዎች ላይ ተፅእኖው ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያመለክተናል ። ‘ ለፍቅራችን መጎልበት ፤ ለውዴታችን መጨመር ትልቅ ምክኒያት ነው… አንዱ ሰው ለሌላው ያለውን ከፍ ያለ ግምት ከሚገልፅበት ነገሮች መካከል አንዱ ነው ። ቆም ብሎ ለማሠብ እድል ይሠጣል ። ሀሣብን ያስቀይራል ። ቅሬታንም ያስወግዳል። በተለያዩ አጋጣሚዎች በምክኒያትም ሆነ ያለምክኒያት ሥጦታ መለዋወጥ መልካም ነገር ነው ። በሙስሊሞች መካከል ጠንካራ ግንኙነትን ለመፍጠር ያግዛል። እና ውዶቼ…አቅማችን በሚፈቅደው መልኩ ለምንወደው ሰው ስጦታ መስጠት ይለመድብን ለማለት ነው።ምላሹንም ከአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንጠብቅ። t.me/https_Asselfya

እዛም እዝህም በመዝለል እውቀት አይገኝም እህቶች ቂረአት ምዝገባ በተባለ ቁጥር ጆይን እያላችሁ መመዝገቡ መሮጡ አይጠቅምም አንድ ቦታ ቁጭ ብላችሁ የጀመራችሁትን ደጋግማችሁ ቅሩት   ያኔ ጥቅሙን ታገኙታላችሁ ✍ከተሞክሮ =

~አልሐምዱሊላህ በረመዷን ምክንያት ተቋርጠዉ የነበሩ ቂርአቶች ተጀመሩልን።አላህ ሆይ !ተጠቃሚዎች አድርገን ።
+1
~አልሐምዱሊላህ በረመዷን ምክንያት ተቋርጠዉ የነበሩ ቂርአቶች ተጀመሩልን።አላህ ሆይ !ተጠቃሚዎች አድርገን ።

🛑👉 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ‼️ اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ «የፊታችን ማክሰኞ ምሺት ለወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግ
🛑👉 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ‼️ اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ «የፊታችን ማክሰኞ ምሺት ለወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ  የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል  ሁላችሁም የአቅማችሁ ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችን እናቀርባለን!» 🔖በእለቱ የሚታደሙ ወንድሞቻችን፦ 1) አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን     2) አብዱረሕማን አቡ አብዱረሂም 3) ሙሐመድ ሲራጅ አልከሚሴ 5)ሶላሁድን አቡ ዑበይዳህ  ሌሎችም  ይታደማሉ ! 🛑👉ወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ   ሁለቱም ኩላሊቶቹ  ፊል በማድረግ ምክንያት ለብዙ ቀኖች  የትጥበት ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ   ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ እንድታከም ብለን ከአሁን በፊት  የገቢ ማሰባሰቢያ አድርገን ነበረ  ጉዳዬ ተጠቃሎ አልቆ የመጨረሻ ጫፍ ላይ ስላለን አሁንም የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመን  እርዳታችሁ ፈልገን ወደ እናንተ መጥተኛል !  50ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክሙ ለ50ሰዉ ጌጡ ነዉ እና ሁላችሁም ትተባበሩን የወንድማችን ሂወት ታደጉልን  ጀዛኩሙሏህ ኸይር ! የቻናል ሊንክ  👇👇👇👇👇👇 http://t.me/https_Asselefya1 http://t.me/https_Asselefya1

تلاوة عطرة تُلامس القلوبُ || للقارئ مُنذر أبو غالية.

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም   ተ         ጀ              መ                 ረ                  ሼር ይደረግ 👇👇 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላ ════════════════ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

🎴አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» ! √ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን ፦ 👉«አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ፦ ትክክለኛው ትዳር ህይወት በምን መልኩ
🎴አዲስ የሙሀደራ  ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» ! √ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን ፦ 👉«አቡ ሂበቱላህ                 🔖ርዕስ፦ ትክክለኛው ትዳር ህይወት በምን መልኩ ? 👉« ኡሱማን ሰኢድ 🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል        ትዳር እና ኢስላም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

ተኝታችሁ የምታድሩ ተኝተው አድረው ለማያውቁ ሰላም ለራቃቸው የገዝዛ ፍልስጤማውያን ዱዓ አድርጉ።