ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 791
المشتركون
-824 ساعات
-167 أيام
-5330 أيام
أرشيف المشاركات
ይች አይነቷ ጀግና ጠብቅ ነው መሥፈርቷ፣ ብቁ ነህ ወይ አንተ ልቶን ባለ ቤቷ፣ እናማ እኔ እምለው  ላንተ ያለኝ ምክር፣ እሷን አታጣትም   በዱዓ ላይ ጠንክር፣ ግን ባለ ሸርጥ ናት እሰብበት ወንድም፣ ጀግና ዋ ጀግናጂ ሠነፍን አቶዲም፣ ገባህ ጥቆማዬ ተረዳኸኝ አይደል፣ ያለ ቦታው ሂደህ እዳገባ ገደል፣ ✍  بنت محمد я.м

ቆንጆ ግጥም ማሻአላህ #አስመሳይ #አግብቼ አስመሳይ አግብቼ ግራ ከምጋባ፣ ተደብቄ ልኑር ልቅር ሳላገባ። ተመሳሳይ ኮፒ በመቅረቷ አልባባም፣ እምነት አሰዳቢ ፍፁም አላገባም። የአላህን ትዕዛዝ ሂጃቧን አድርጋ፣ ከተጨማለቀች ከአጂነብይ ሰው ጋ፣ እሷን አላገባም ከቶ ቁሜ ልቅር፣ በብቻየ አለም ውስጥ ተደብቄ ልኑር። አቂዳየ እያለ ምን አለው ካለችኝ፣ እስልምናየን ይዤ ድሃ ካረገችኝ፣ መስፈርቷ ከሆነ ቤት ና መኪና፣ ኒቃቢስትም ብትሆን ብትሄድ ተሸፍና፣ ትቅርብኝ ይች ልጂ እኔ አላገባትም፣ ኪታቤን አዝየ ሄዳለሁ የትም። እውቀት ፍለጋየን አቀጣጥላለሁ፣ እምነት አሰዳቢ ለምን አገባለሁ። ጀግና የጀግና ልጂ በመንሀጂ ያደገች፣ በሰለፎች አሰር አምራ የደመቀች፣ አላህ ከገጠመኝ ውብ ትዳር ፈላጊ፣ አስተዋይ መካሪ ንደት አረጋጊ፣ የሙብተዲ ጥላት ጦረኛ ተዋጊ፣ ሽርክን አፈራራሽ የተውሂድ ምርኮኛ፣ የቢድአ ካንሰር የሱና ሱሰኛ፣ እምነቷ ሲደፈር የሚያንዘረዝራት፣ ከእግር እስከ ራሷ ንደት የሚወራት፣ በአቂዳዋ ታጋይ ጀግና አርቆ አሳቢ፣ የእህቶቿ ሞደል በሂጃብ ተዋቢ፣ ከመጥፎ ከልክላ በመልካም ላይ አዛዢ፣ ውዲ ባልተቤቷን በፍቅር አደንዛዢ። ለረጂሙ ጉዞ ስንቋን የሰነቀች፣ በተውሂድ በሱና በሀቅ የደመቀች። ከመንሀጀ ሰለፍ ሁሌ የማትለወጥ፣ ያወራ ቢያወራ ልቧን የማትሰጥ። ይህችን መሳይ ሞደል ታስፈልገኛለች፣ እህትም ፣ባልተቤት እናት ትሆናለች። ችግሩ እሷ ግን የት አለች የት አለች፣ ልፈልግ በዱኣ ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም፣ እምነት አሰዳቢ አልለማመጥም፣ ተውሂድ ያልገባት ልጂ አርፋ አትቀመጥም። ያ አላህ እኔንም አድርገኝ ከነጓደኞቼ፣ ቀጥ ብየ የምሄድ አንተኑ ፈርቼ። ሀቅ የምገልፅበት ስጠኝ እምቅ ወኔ፣ ተውሂድ ላስተምረው ይጠቀም ወገኔ። ጀግናይቱ የት አለች ለባሽ ጥቁር ካባ፣ ብቸኝነት ይብቃኝ አትፈትነኝ ላግባ።

🕹በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ ሙሓደራ ፕሮግራም ሊጀመር ነው! ☞እንዳያመልጣችሁ ገባ ገባ በሉ! •በቀጥታ ስርጭት ለማዳመጥ👇 🔗 https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream

ወንጀሎችን መራቅ ተውሂድን ከማረጋገጥ ውስጥ ነው አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ https://t.me/MedrestuImamuAhmed https://t.me/Muhammedsirage

سعادة المرأة في تغطية الوجه!!
سعادة المرأة في تغطية الوجه!!

አንድ ሰው እንደት እንደዚህ ደስተኛ ሂዎት ሊኖርህ ቻለ ተብሎ ሲጠየቅ አላህን በድብቅ ማመጽ ትቸ ብሎ መለሰ! ብዙዎችን የከበደው. ይህ ነው። ~

دليل القاعدة الرابعة من كتاب الله ✅ :
Anonymous voting

هل يوجد فرق بين مشركي زماننا و المشركين الأولين ‼️
Anonymous voting

أسئلة منتقاة من شرح القواعد الأربع ✅

~ምቀኝነት ከእውቀት ማነስ የሚመነጭ ትልቅ የአዕምሮ ድህነት ነው! ~

"እኔ" ገደል እንዳይከተን ~ "እኔ እኔ" ሲበዛ ለሰሚው ያቅለሸልሻል። ድንበርም ያስታል። ለራስ የተጋነነ ግምት ማሳደር ጎንበስ ብሎ ለመማር እንቅፋት ይሆናል። በ "እኔ" የተለከፈ ማንነት ከኢኽላስ ጋር የመጣላቱ እድል ሰፊ ነው። እዚህ ላይ አንድ የሚደንቅ የሶሐቦች ስብእና አለ። ከሚያስተላልፏቸው ገድሎች ውስጥ የራሳቸው ሲሆን ጊዜ "አንድ ሰው እንዲህ አድርጎ" በማለት እንደዋዛ የአንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው ጉዳይ በሚመስል መልኩ የሚያቀርቡበት ሁኔታ አለ። ታሪኩ በሌላ አቅጣጫ ሲፈተሽ ግን የራሳቸው ገድል ሆኖ ይገኛል። ሱብሓነላህ! ኢኽላስን ለማረጋገጥ፣ ስግብግብ ነፍስያን ለማሸነፍ፣ በራስ ፍቅር ክንፍ ከማለት ለመዳን "እኔ፣ እኔ" በሚል ክፉ ስሜት ላይ ጦርነት ማወጅ ያስፈልጋል። ነፍሲያን ጉሮሮዋን አንቆ መያዝ። የኢኽላስ ነገር ለነፍሲያ ፈተና ነው። የአንድ ሸይኽ ደርስ ላይ የሚገርም ገጠመኝ ሰማሁኝ። የሆነ ሰው ሌሊት እየተነሳ ሶላት መስገዱ ማንም ዘንድ አለመታወቁ ይከነክነዋል። እና በብልሃት ሰጋጅነቱን ማሳወቅ ፈለገ። ፋርማሲ ገባና * "በሌሊት ሶላት ምክንያት ለሚሰማ ድካም የሚሆን መድሃኒት አለህ ወይ?" ብሎ ይጠይቃል። - "የለኝም" አለው። * "እሺ ሷሊሖችን ትውዳለህ'ንዴ?" ብሎ ይጠይቀዋል። - ፋርማሲስቱ ነገሩ ቢገርመው አሳለፈው። * "ለማንኛውም ሷሊሖችን ውድድ አላህ ይወድሃል" ብሎት ወጣ። ✅ "እኔ" ይሉኝታ ያሳጣል። ✅ "የኔ" ስግብግብ ያደርጋል። ✅ "እኔ ዘንድ" ትእቢት ያወርሳል። እነዚህ ስሜቶች ልባችንን እንዳይቆጣጠሩ መጠንቀቅ ይገባል። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ " 'እኔ'፣ 'የኔ' እና 'እኔ ዘንድ' ማለት ድንበር እንዳያልፍብህ መጠንቀቅ ይገባል። እነኚህ ሶስት ቃላት ኢብሊስ፣ ፊርዐውን እና ቃሩን ተፈትነውባቸዋል። 👉🏾 'እኔ ከሱ በላጭ ነኝ' የሚለው የኢብሊስ ነው። 👉🏾 'የግብፅ ግዛት የኔ ነው' የሚለው የፊርዐውን ነው። 👉🏾 '(ሀብቱን) የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው' የሚለው የቃሩን ነው። ➡️ 'እኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'እኔ ባሪያ ነኝ'፣ 'እኔ አጥፊ ነኝ'፣ 'እኔ ምህረትን ለማኝ ነኝ'፣ 'እኔ ወንጀለኛነቴን የማምን ነኝ'፣ ... በሚለው የባሪያ ንግግር ውስጥ ነው። ➡️ 'የኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'የኔ ወንጀል'፣ 'የኔ ውርደት'፣ 'የኔ ድህነት' በሚለው ውስጥ ነው። ➡️ 'እኔ ዘንድ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ ደግሞ 'ምሬንም ሆነ ቀልዴን፣ ስህተቴንም ሆነ አውቄ የፈፀምኩኑን ምህረት አድርግልኝ። ይሄ ሁሉ እኔ ዘንድ አለና' በሚለው ውስጥ ነው።" 📖 [ዛዱል መዓድ] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

እስቲ ይህችን የወሎ የገጠር ግጥም በጥሞና አዳምጡ ኢንሹሩሃ

🎉ታላቅ የደውራ መዝጊያ ፕሮግራም! ~የውጪ ሀገርና የሀገራችን መሻይኾች እንድሁም ኡስታዞች የሚሳተፉበት ድንቅ ፕሮግራም! 📃ተጋባዥ ኡስታዞች እና እንግዶቻችን፦⇩⇩ ①👤በጣፋጭ ምክራቸው የሚታወቁት
🎉ታላቅ የደውራ መዝጊያ ፕሮግራም! ~የውጪ ሀገርና የሀገራችን መሻይኾች እንድሁም ኡስታዞች የሚሳተፉበት ድንቅ ፕሮግራም! 📃ተጋባዥ ኡስታዞች እና እንግዶቻችን፦⇩⇩ ①👤በጣፋጭ ምክራቸው የሚታወቁት ከየመን የሰለፊያ ታላላቅ መሻይኾች መካከል አንዱ የሆኑት ሸይኽ አቡ አብዲላህ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ ባጀዕላ፣ ②👤ኡስታዝ ሑሴን ዓሊ፣ ③👤ኡስታዝ አቡ ሻኪራ አህመድ ኑር፣ ④👤 ቃሪእ ኡስታዝ አቡ ዚክራ፣ ⑤👤ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ፣ ⑥👤 ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብዱ ሹኩር፣ ⑦👤 ኡስታዝ አቡ ሐፍሷ መሀመድ አሊ፣ ⑧👤 ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን፣ ☞እንድሁም ሰሞኑን ደውራው ላይ ኮርስ ሲሰጡን የነበሩ ኡስታዞችና ሎሎች ወንድሞችም ይገኙበታል! 🗓ነገ ቅዳሜ ሸዋል 25―ከምሽቱ  2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! 🎙ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓ t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

«የጧት ዚክርን እንዳንረሳ የልባችን ቀለብ ነውና።

••• العبادة لا تُسمَى عبادة إلا مع ✅ التّوحيد . 📓 قال #الشيخ_عبد_الرزاق_البدر_حفظه_الله : ✔️ والعبادة لا تكون #عبادة إلا مع التوحيد ، بأن يكون #العبد موحداً لله جل جلاله ، مخلصاً في #عبادته كلها ، بأن تكون #صلاته لله ،وحجه لله ، ونذره لله ، دعاؤه #يتوجه به إلى الله ، توكله على الله ، رجاؤه من #الله ، خوفه من الله ، وهكذا بكل عباداته لا #يصرف منها شيئا إلا لله سبحانه وتعالى...   {وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاءَ } [البينة:٥]. {أَلَا لِلَّهِ الدِّينُ الْخَالِصُ} [الزمر :٣] {وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلَا تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَدًا} [الجن :١٨] والآيات في هذا المعنى كثيرة . 📖 شرح القواعد الأربع .

📓 العبادة لا تُسمَى عبادة ‼️ إلا مع ❓
Anonymous voting

رسالة صوتية07:21