💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
الذهاب إلى القناة على Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
إظهار المزيد8 836
المشتركون
+424 ساعات
-147 أيام
-1530 أيام
أرشيف المشاركات
🔖የሰው ልጅ ልቡ በጌታው ውዴታና ፍራቻ ከተሞላ መልካም ስራ ይገራለታል።
ሁለቱ ልቡ ላይ ከሌሉ ወይም ከቀነሱ ደግሞ መልካም ስራ ይከብደዋል።
~
t.me/https_Asselfya
🔖ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ጂሀድ ነዉ።
➡️ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ እንዲህ ብለህ አበስራት
✅ (وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ)
➡️ ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው
ተገንዛቢም አለን?"
📚አል ቀመር 17
➡️ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ እንዲህ ብለህ አበስራት
✅ ( يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ)
➡️ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁአላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡
ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡
📚አል ሙናፊቁን 9
▪️ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ
እንዲህ ብለህ አበስራት
✅ ( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ)
➡️ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡"
📚አዛሪያት 17
t.me/https_Asselfya
✍️ቆንጆ ብትሆኚ.....
ቆንጆ ብትሆኚ ገዳይ በውበትሽ
ታምራለች እያሉ ሺ ወንድ ቢያደንቁሽ
እወቂ የኔ እህት ፀባይ ዲን ከሌለሽ
በኒቃብ በጅልባብ በደንብ ካልተሸፈንሽ
-ሲም የሌለው ቀፎ ቁመና ብቻ ነሽ!!!
~
t.me/MohamedAliEdris
🏷ይሄን የምትመኝዉ ......
!
“በየትኛው ተውሒድ ሸርጡን ባሟላሽው፣
በየትኛው ሶላት ኹሽእ በሞላሽው፣
በየትኛው ፆምሽ ከሀሜት ባራቅሽው፣
በየትኛው ዘካሽ መቼ ባወጣሽው፣
በየትኛው ኢማን በኢኽላስ ባጌጥሽው፣
በየትኛው ምላስ በዚክር ባራስሽው፣
በየትኛው አይንሽ ከሀራም ባዞርሽው፣
በየትኛው እግርሽ ተሀጁድ በቆምሽው፣
በየትኛው ልብሽ ተቅዋ ባጌጥሽው፣
በየትኛው ተውበት የእውነት በገባሽው፣
በየትኛው ስንቅሽ ሞትን ተመኘሽው??
ስራ ጨረስኩኝ አልሽ ቀብርን ናፈቅሽው?
🏷ግን አስበሽዋል!?
እሺ ሞትሽ እንበል አፈር ተጫነብሽ
ለነኪር ለሙንከር ምንድን ይሆን መልስሽ?
እሺ ሞትሽ እንበል ዱኒያን ተለየሽው፣
የቀብርን ህይዎት እንዴት አገኘሽው?
እውነት ነው ያደክማል ዱንያ አስቀያሚ ናት፣
ስራችን አንሶ እንጅ ማን ጣፍጣው ኖረባት?
አንድ ቀን ቢመችሽ በማግስቱ ስቃይ፣
አንድ ቀን ብትስቂ በነጋታው ዋይ ዋይ፣
ዱንያ ሀለቷ ነው ትቀያየራለች፣
ለሁሉም አንድ ቀን ፊቷን ታዞራለች።
ስለዚህ እህቴ ሀለቷን ገምግሚ፣
ተቀየረች ብለሽ ብዙ አትገረሚ።
ለዚች ከንቱ አለም ለዚች አጭበርባሪ፣
አትጨናነቂ ፈታ ብለሽ ኑሪ፣
አኼራን አስታውሺ ፈጣሪሽን ፍሪ፣
መልካም ስራን አብዢ ሀራም አትቅረቢ፣
እያልሽ ዱዓ አርጊ ያአላህ ያረቢ፣
=
https://t.me/Asselefya2
🔖ለአንተ እድገትም ይሁን ውድቀት ወሳኟ ለትዳር ትሆነኛለች ብለህ የመረጥካት ሴት ናት!!
=
t.me/https_Asselfya
🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሠርግ ፕሮግራም
በተወዳጁ ኡስታዛችን
አርእስት እና ትዳርን አስመልክቶ
🌹ተ
🌹 ጀ
🌹መ
🌹ረ
🎁🎁🎉🎉🌹🌹🎊🎊
ገባ ገባ በሉ ባረክ አሏሁ ፊኩም
https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0
🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሠርግ ፕሮግራም
በተወዳጁ ኡስታዛችን
አርእስት እና ትዳርን አስመልክቶ
🌹ተ
🌹 ጀ
🌹መ
🌹ረ
🎁🎁🎉🎉🌹🌹🎊🎊
ገባ ገባ በሉ ባረክ አሏሁ ፊኩም
https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0
قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡
[ ሱረቱ ዩሱፍ 12፥108 ]
የማኅበራዊ ሚድያዎቻችን አካውንቶች :-
➨ ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/@daio_YT07
➤ ፌስቡክ :-
https://www.facebook.com/daioFB07
➤ ቲክቶክ :- https://www.tiktok.com/@daio07?_t=ZM-8vO1tFRaZ2E&_r=1
➤ ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/daio_in07?igsh=Yno5MWs5OGt2dWpl
➤ ቴሌግራም :- https://t.me/daio_TG07
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
አብዱላህ አልቢዐይጃን ይባላል ቃሪኡ
እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ መዲና ሐረም ውስጥ ያሰግድ ነበር
ሱራ :- ኢብራሂም
https://t.me/Muhammedsirage
~የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
=
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🔖ይችን ጣፋጭ ምክር እስኪ አብረን እንስማት !!
~
👈الحب. الحقيقي
🎙للشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى
~
t.me/MohamedAliEdris
ከዑለማዎች ማእድ
~
ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፡- “ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት (ሰዎችን) አትምከር፡፡ ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት አታሸማግል፡፡ ውለታን መስፈርት አድርገህ (አስበህ) ስጦታ አትስጥ፡፡ ይልቅ በጎ ለመስራት ስትል ይሁን፣ በምክር፣ በሽምግልና እና መልካም በመዋል ያለብህን አደራ በመወጣት መልክ፡፡” [ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም፡ 1/361]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
ሪያዱ ሷሊሒን
ክፍል 161
باب حسن الخلق
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=63c140755394537e5c
✅ ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
~አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነናል፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
"تذكير بصيام الخميس غداً".
"مايزال عبدي يتقرب إلي
بالنوافل حتى أحبه".
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
