ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 830
المشتركون
-524 ساعات
-117 أيام
-730 أيام
أرشيف المشاركات
🔴ቀጥታ ስርጭት በኢብኑ አባስ መርከዝ       ተ          ጀ            መ                ረ ༻༺༺༺༺༺༻༺ t.me/+Zkkw-MVkdPkwNmVk

ೃ⁀ ጥያቄ፦ለትዳር የተሳሰቡ ሰዎች በስልክ ማዉራት  ይፈቀድላቸዋልን ወይ ከኒካህ በፊት? 🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❼ ❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ 🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ» ❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2

"من التربيه أن تعرف متى تتكلم ومن الأخلاق أن تسمع لمن يتكلم. ومن الأدب ألا تقاطع من يتكلم ومن الذكاء ألا تصدق كل من يتكلم" «መች መናገር እንዳለብህ ማወቅ ከመልካም አስተዳደግ ነው፤ የሚናገርን ሰው ማድመጥ ከመልካም ስነምግባር ነው፤ የሚናገርን ሰው አለማቋረጥ ስርኣት ነው፤ የሚናገርን ሰው ሁሉ አለማመን ብስለት ነው»። .

🔊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር ❪ኬሚሴ❫ «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ 🗓 ነገ ጁሙዓ ታህሳስ 3/2017 ⏰️ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ልዩ የሆ
     🔊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር ❪ኬሚሴ❫ «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ 🗓 ነገ ጁሙዓ ታህሳስ 3/2017 ⏰️ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ልዩ የሆነ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግም ተዘጋጅቷል።      🔴ተጋባዥ እንግዶቻችን🔵 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»     بعنوان: بر الوالدين في ميزان الشريعة 🎙ኡስታዝ አቡል-ዓባስ «ሐፊዘሁሏህ»              بعنوان: كن مفتاحا للخير 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-መሊክ «ሐፊዘሁሏህ» بعنوان: حسن الخلق في ميزان الشريعة 💡የፕሮግራሙ መሪዎች 🔸 ወንድም አቡ ማሒ ሙሐመድ 🔸 ወንድም አቡ ሃሳን ዐልይ 🔸 ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን በእነዚህ እንቁ በሆኑ የሱና ኡስታዞችና ወንድሞቻችን ፕሮግራሙ ድምቅ ይላል እናም እናንተም ጥሪያችንን በማክበር በሰኣቱ በመገኘት የዳዕዋውም የአጅሩም ተካፋይ ለመሆን ተዘጋጁ። وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ.  [سورة المائدة (2)] 🔊🔖መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም!🔖 ✈️ፕ/ሙ የሚቀርብበት ግሩፕ ሊንክ   t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk 🌐 أنشر تأجر!         🔑 كن مفتاحا للخير                الدال على الخير كفاعله🏝

አንዳንዴ እንዲሁ ካንተ ጋር ስናወራ መሽቶ ቢነጋ ደስ ይለናል ። ያ ረብ........

➧ ቀጥታ ስርጭት ደርስ نواقض الإسلام ክፍል = 01 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ ጀ መ ረ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=368f39263440018757

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  12 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ቁርአን ማለት እኮ በ አንድ ፊደል 10 አጅር የሚያስገኝ ነው ታዳ ከመቅራት ለምን ተዘናነጋን?? ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር!! ~

#ሱረቱ_ኑሕ #ሱረቱል_ጂን #ሱረቱል_ኢንሳን #ሱረቱል_ሙልክ #ሱረቱል_ቀለም #ሱረቱል_ሐቃህ #ሱረቱል_ቂያማህ #ሱረቱል_መዓሪጅ #ሱረቱል_ሙደሲር #ሱረቱል_ሙዘሚል #ሱረቱል_ሙርሰላት ~ በሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ

የወንድ ጓደኛና የሴት ጓደኛ ማለት ሁለት ግለሰቦች አሏህን ለማመፅ ተስማምተው አብረው በእሳት ውስጥ ለመቀጣት የሚያደርጉት ግንኙነት ነው! ። Te» @abdu_rheman_aman Te» @abdu_rheman_aman

~በትእግስትና በሰላት ታገዙ ! ~ ~ሰላት ካላት ዋጋ ዉስጥ አንዱ #አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ለአማኞች መታገዣ ሰበብ አድርጓታል። ካሉበት ፈተና ጭንቅ መዉጫ የፈለጉትን ኸይር ማገኛ ሠበብ አድርጓታል።
~በትእግስትና በሰላት ታገዙ ! ~ ~ሰላት ካላት ዋጋ ዉስጥ አንዱ #አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ለአማኞች መታገዣ ሰበብ አድርጓታል። ካሉበት ፈተና ጭንቅ መዉጫ የፈለጉትን ኸይር ማገኛ ሠበብ አድርጓታል።

ወንድሞች እና እህቶች ሆይ : በየእለቱ አላህን የምናወሳበት ሰአት ይኑረን ! የማይተው ልምድ ይኑረን ! ሱብሃነላህ ፣ አልሐምዱሊላህ ፣ ላኢላሃ ኢለላህ ...   ዚክር የልብ ስንቅ ነው ! የሞተን ቀልብ ህያው ያደርጋል  ! t.me/Muhammedsirage

ስኬታማ መሆን ከፈለግህ ለህይወትህ 100% ሃላፊነት ውሰድ። ማንንም አትውቀስ። ስለጉዞህ አብሰልስል። ስለመድረሻህ ወጥን። እወቅ! አንተ ስለምትኖረው ህይወት ሃላፊነት መውሰድ ያለበት አንድ ሰው ብቻ ነው። ያም ሰው አንተ ነህ! በቃ ማንም ሰው መጥቶ እስኪያባብልህ አትጠብቅ። ወድቀህ ከሆነ ተነስ። ቁመህ ከሆነ ገስግስ!። Te» @abdu_rheman_aman Te» @abdu_rheman_aman

~ ከሁሉም በላይ ለራሴ ችግር የሆንኩት እኔው ራሴ ነኝ፡፡ ትልቁ ትግሌ ከራሴ ጋር ነው፤ ትልቁ ወሬዬም ከኔው ጋር ነው፡፡ አሳምሬ መገንባት የምፈልገው ትልቁ ህንፃ እኔነቴን ነው፤  ራሴን ካስተካከልኩ ሌላዉን ማስተካከል ቀላል ነው፡፡ መጀመርያ እኔ:ሌላው ጉዳይ ቀጥሎ ነው፡፡ ዛሬን ጠፋሁ ወይም አጠፋሁ ብዬ ተደፍቼና ተከፍቼ አልኖርም፡፡ ኃጢአት ብሠራ ከወደቅኩበት ለመነሳት እፍጨረጨራለሁ፤ ዕድሜ ዕድል ነው፡፡ አላህ ካቆየኝ እስከ ዕለተ ሞቴ በርካታ ዕድሎች እንዳለኝ አውቃለሁ፡፡ ማለዳ በመጣ ቁጥር ተስፋዬም ፈገግታዬም ይመለሳል፡፡ በጥፋቴም ከምንም በላይ የአላህን እዝነት እያሰብኩ ከተጓዥ ወንድሞቼ ጋር ወደ አኺራ ወንዝ እፈሳለሁ፡፡ ደስተኛ ነኝ፡፡ ጠዋት ከቤት ይዤ የምወጣዉም ሆነ ስተኛ ተሸክሜ የምተኛው ሀሳብ የለኝም፡፡ ስወጣ አራግፌ ጭንቅላቴን ወጣለሁ፣ ስገባ ሀሳቤን እደጅ አስቀምጬ ገባለሁ፣ ስተኛም ከትራሴ አርቄው እጋደማለሁ፣ ሐዘን በቤቴም በዉስጤም ሥፍራ ያገኝ ዘንድ አልፈቅድለትም፡፡ ሙሉ ቀን ከዋለብኝ ድክመቱ የኔ ነው፡፡ እሱ እንደ ድንገተኛ እንግዳ ሁሉ መጥቶ የሚሄድ ነገር ነው፡፡ በሰው ቤት ከሦስት ቀን በላይ የማደር ሐቅ የለዉም፡፡ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምጣደው ለማንበብ ነው፡፡ ለራሴም ለተከታዮችም ደስ የሚል መልዕክት ለመምረጥ ነው፡፡ በመረጥኳቸው ነገሮችም የደከማቸዉን አበረታለሁ፣ ያዘኑትን አጽናናለሁ፣ ከከፋቸው ጋር እስቃለሁ እጫወታለሁ፡፡ ዓላማዬ የኢማን ህመምተኞችን መርዳት ነው፤ ዋናው እና ትልቁ በሽተኛም እኔው ነኝ፡፡ ከሰው ጋር ጨዋታ ይዤ ለተወሰነ ጊዜ እዘናጋ ይሆናል፡፡ ተዘናግቼ እንደማልቀር ግን ዉስጤ ይነግረኛል፡፡ አንድ ቀን ሳጠፋ ብዉል ኪሳራዬን በሌላኛው ቀን ለማካካስ እታገላለሁ፡፡ ሕይወት ትሂድ ትቀጥል፤ ተነጫንጨን አናስቆማትም፡፡ ተደስተንም አናቆያትም፡፡ ዱንያ ዛሬ ይሁን ነገ ጠፊ ናት፡፡የቀደሙን ሁሉ ምርጦች ናቸው ብዬ አስባለሁ፡፡ በመሞታቸው ትልቅ ትምህርት ሠጥተዉናል፡፡ እነርሱ በርግጥ ታድለዋል። ጌታዬ ሆይ ካንተ ጋር ወሬ እንዳለኝ አውቃለሁ፤ የኔን ነገር አደራ፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ብልጥ ሴት ካለች አላማ ያላት፣ በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣ ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣ ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤ ታማኟ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡ @abu fewzan

አንድ ሷሊህ ሰው ጥሩ ጓደኛ እንዴት ነው ማገኘው ተብለው ተጠየቁ? እሱም አንተ ሷለሕ ሁን ጥሩ ጓደኞች አንተን ጓደኛ ለማድረግ ይጋፉብሃል ብሎ መለሰለት!!
አንድ ሷሊህ ሰው ጥሩ ጓደኛ እንዴት ነው ማገኘው ተብለው ተጠየቁ? እሱም አንተ ሷለሕ ሁን ጥሩ ጓደኞች አንተን ጓደኛ ለማድረግ ይጋፉብሃል ብሎ መለሰለት!!

1. የምንቀራውን ኪታብ ቃላት ልቅም አድርጎ መያዝ። ከኪታቡ ውስጥ የማናውቀው ቃል ላይኖር። 2. የኪታቡ መልእክት ላይ ትኩረት ማድረግ። መልእክቱን በትክክል መረዳት። ቃላት ለቀማ #ብቻ እንዳይሆን።
1. የምንቀራውን ኪታብ ቃላት ልቅም አድርጎ መያዝ። ከኪታቡ ውስጥ የማናውቀው ቃል ላይኖር። 2. የኪታቡ መልእክት ላይ ትኩረት ማድረግ። መልእክቱን በትክክል መረዳት። ቃላት ለቀማ #ብቻ እንዳይሆን። 3. ማስረጃ ሲጠቀስ ከርእሱ ጋር ያላቸውን ተዛምዶ መለየት። مَحَلَّ الشَّاهِد እና وَجْهُ الاِستِدلال 4. ከደርስ በፊት እና ከደርስ በኋላ ሙራጀዓ ማድረግ። ከጓደኛ ጋር ወይም ለብቻ ሁኖ። • ባጭሩ = የተማርነውን ኪታብ ለሌሎች ማስተላለፍ በሚያስችል አቅም መያዝ ያሰፈልጋል። ~ ከኢብኑ ሙነወር ደርሶች ላይ የተወሰደ።

~ዋና አላማ ግብ መብላት ፦መጠጣት፦ማግባት አደለም ።ዋናዉ አላማ ግብ የአላህ ሱብሀነሁ ተአላ መልካም ባሪያ መሆን ነዉ። 🌼 وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ ~ t.me/https_Asselfya