cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ዉድ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ቻናላችንን በመቀላቀል -ስለ ታላቁ ተጫዋች -የ 7 ባላንዶር ባለቤት -የ እግር ኳስ ቀመር -እግር ኳስን ለመጫወት ስለተፈጠረው ስለ አለማችን ታላቁ ተጫዋች " ሊዮኔል ሜሲ " FOLLOW ያድርጉ ሰለ ቻይናሉ ያሎትን አስተያየት 👇 👇 @Yabu_leo 👆👆 ለማስታወቂያ ስራ +251970510868 @MESSINEYMAR10

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
414
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:28
Video unavailableShow in Telegram
❤️🔥 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
video_2022-12-14_23-32-29.mp41.50 MB
እሁድ በአርጀንቲና እና በፈረንሳይ መካከል የሚደረገዉን የፍፃሜ ጨዋታ ከፖላንዳዊዉ ዳኛ ሲሞን ማርሲኒክ እና ኔዘርላንዳዊው ዳኛ ዳኒ ማኬሊ አንዳቸዉ ጨዋታዉን በዋና ዳኛነት ይመሩታል:: 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በትናንትናው ዕለት ተጫዋቾቹ ወደ ፈለጉት ቦታ ሂደው ከቤተሰቦቻቸው ጋር የሚያሳልፉበት የእረፍት ጊዜ ተሰጥቷቸው የነበር ቢሆንም ሜሲ እና ዲ ማሪያ ግን እዛው ካምፕ ውስጥ መቆየትን መርጠዋል። [Gustavo Yarosh] 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣ዲዲየር ዴሾ : "ሜሲን ለማቆም እቅድ ማውጣት አያስፈልግም...የአርጀንቲናን አቅም ቀደም ሲል ባሉት ጨዋታዎች አይተናል፣ይህ ቡድን በጣም ጥሩ የሆኑ ተጫዋቾች አለው፣ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ሜሲ አላቸዉ... ትልቅ ፍልሚያ ይሆናል።" 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📲ባርሴሎ በትዊተር ገጻቸው: " 👀 ከመካከላቸው አንዱ እሁድ የዓለም ሻምፒዮን ይሆናል" 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣ቲዎ ሄርናንዴዝ " ሜሲ አያስፈራንም፤ አርጀንቲና የማይታመን ቡድን እንዳላት እናውቃለን፤ በእሁዱ ጨዋታ ላይ በምርጥ ብቃታችን ላይ ለመገኘት በጥሩ ሁኔታ መስራት ይኖርብናል።" 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2018ቱ የአለም ዋንጫ አርጀንቲና ከፈረንሳይ ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ስትጫወት ይዛዉ የገባችዉ የመጀመርያ አሰላለፍ። 🇦🇷🇫🇷🤔 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ግሪዝማን፡ "አርጀንቲና ታላቅ ቡድን ነው እና በዓለም ላይ ምርጥ ተጫዋች አላት።" "ሊዮ ሜሲ ሁልጊዜ የተለየ ነው፣ ቡድናቸው እንደ እኛ ጠንካራ እንደሆነ ይሰማናል። በተጨማሪም የብዙዎች ስብስብ ይኖራቸዋል ከነገ ጀምሮ እነሱን እንዴት እንደምናጠቃ መዘጋጀት አለብን።" 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣ቹዋሚኒ: " ግሬዝማን በአለም ላይ ምርጡ ተጫዋች ሜሲ ነው ብሏል፤ ለኔ ግን ምርጡ ምባፔ ነው፤ እናም በቀጣዩ ጨዋታ ላይ ይሄን እንዲያረጋግጥልኝ እፈልጋለሁ።" 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣 ኦሊቨር ጂሩድ፡- "ሜሲ የማይታመን ምርጥ ተጫዋች ነው፣ ነገርግን ሻምፒዮን እንዲሆን አንፈቅድለትም እና ምርጥ ምሽት እንዲያሳልፍ አንፈቅድም።" 🎥 የጎል ቻናላችን 👇 @LM7_Video_Page @The_Goat_Lm10📲
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.